tgindex
Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)

Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)

Статистика

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የሰለፍዮች ሙሀደራ ፤ ከሰለፎች ንግግር የተወሰዱ አጫጭር ጽሑፎች እና ሌሎችም የተለያዩ እውቀቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው፡፡

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
11
Всего постов
46
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 400
−3 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
288
40 постов
Вовлечённость
12,0%
к подписчикам
Постов в день
1,6
всего 46
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
186
1/48двое суток
213
1/72трое суток
229

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1291из ibnbaz1212

    🛑የደርስ ማስታወቂያ ➤በወራቤ ከተማ ሐጢባ መድረሳ ለወንዶችም ለሴቶችም የተዘጋጁ 15ታዊ እና ዘውትር ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጡ ደርሶች እንደሚከተለው ይሆናል ። ➀ 15ታዊ ጁመዐህ ቀን ፈዋኢድ 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው ➁ በየ 15ቱ ጁመዐህ፣ ቅዳሜና እሁድ ከመጝሪብ _ ዒሻእ ድረስ 📚 ሸርሁ ሰላሰተል ኡሱል ሸይኽ ዱክቱር ሁሰይን አላህ ይጠብቃቸው 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው ⓷በየ 15ቱ ቅዳሜና እሁድ ከዐሱር ሶላት በኋላ እስከ 12:00 ድረስ ሪሳለቱል ሂጃብ 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው ◉ዘወትር ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ➊ መትን ሰላሰተል ኡሱል ከዓርብ _እሁድ 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው ❷ኹዝ ዐቂደተከ ከሰኞ _ሐሙስ 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው ❸ ጂናየቱ አት'ተመዩዕ  ቅዳሜና እሁድ ከዐሱር በኋላ 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው ➽ሁሉንም የሚሰጡ ደርሶችን በቅርብ በመከታተል ተጠቃሚ እንሁን። ለተጨማሪ መረጃ 👉+251911627259 ለወንዶች 👉+251947276008 ለሴቶች https://t.me/ibnbaz1212

  • قال الامام الحسن البصري رضي الله عنه: رحم الله عبدًا أوجز في كلامه، واقتصر على حاجته، فإن الله يكره كثرة الكلام. [أدب المجالسة (ص53)]

  • 📖 በአዲስ መልክ ተዘጋጅቶ የተለቀቀ መፅሐፍ 📖 🟪 በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ 33 ብዥታዎች እና መልሶቻቸው 🖋በአቡ ዐብዲልዐዚዝ/ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ሐፊዞሁሏህ የተዘጋጀ፤ 🔻መውሊድን ሐይማኖታዊ በዓል አድርገው ለማክበር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች፤ 🔻ከቁርኣን፣ ከሀዲስ፣ ከሶሓቦች እና ከዑለሞች ንግግር የተውጣጡ መልሶች፤ 🔻ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ ብዥታዎች እና መልሶቻቸውን ያካተተ፤ ❗️ስንት ሐቁን ያላገኘ መልካም አሳቢ አለ!!❗️ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 ▫️ 🔳 كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq

  • видео или голосовое, без подписи

  • تفريغ لكلمة الشيخ ربيع رحمه الله وأسكنه فسيح جناته أكرر عليكم : اتركوا التعصبات الهوجاء. أنا أعرف أن بعض الناس في دول الخليج، ما ابغى أسمي الدولة هذه : إذا سافر تلاميذه إلى علماء هذه البلاد يغضبون، يقولون : "كيف تتركوني؟ أنتم... أنتم..." (يعني يعاتبونهم عن الذهاب إلى غيرهم). ​يا أهوج ! كان للرجل الواحد من أئمة الحديث ألف شيخ، أو ألفا شيخ. ابن حبان أظن له ألفا شيخ، من شرق آسيا إلى غربها. ​فالتكثر من الشيوخ هذا علامة على التجرد لله وطلب الحق، وشيوخهم ما حجز علم عن الآخر، بل يزودون، يرشد إلى أخيه الثاني، يقول : "لا تروح عند المشايخ أنك تشك فيّ". ​وُجِدَ هذا -هذا تعصب أعمى وجاهلية هوجاء- يجب أن تحارب، ويجب أن يسقط أهلها إذا أبوا أن يعودوا إلى الطريق الواضح. ​بارك الله فيكم.

  • 🔊 كيف نميز بين الدعوة السلفية والحدادية لفضيلة الشيخ عبيد الجابري رحمه الله 🎙

  • 10 авг.3402из إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ ኢብኑ አሊ

    ታላቅ የሙሃዶራ ዝግጅት በ online በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ በእንቡሻር መንደር መስጂድ የገቢ ማሰባሰቢያ ጉሩፕ ↘️↘️ https://t.me/+OeGJDGkF--FhOGRk 🗓 ቀን:- የፊታችን ሰኞ 04/12/2018 ከምሽቱ 3:00 ሰኣት ጀምሮ 🪑በአሏህ ፈቃድ የእለቱ ተጋባዠ እንግዶቻችን፦ 🎙1️⃣  ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ታጁዲን (ሀፊዘሁሏህ) 🎙2️⃣ ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን (ሀፊዘሁሏህ) በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ በእንቡሻር መንደር መስጂድ የገቢ ማሰባበሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት ጎራ በማለት ይሳተፉ ሌሎችንም ያሳትፉ በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ እንቡሻር መንደር መስጂድ የሂሳብ አካውንት CBE 1000774749962 BOA 261020238  ኡመር አሊ&ሣሊህ ኩመል&አብድል ጀሊል አብድልሽኩር 🌐  👉ሼር 👉 ሼር  👍አድ👍 አድ በማድረግ ሀላፊነታችን እንወጣ  ለአኼራችን አሻራ እናሳርፍ !! 👇👇↘️↘️ https://t.me/+OeGJDGkF--FhOGRk

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 📝 قال ‌الإمام ابن القيم⁩ رحمه الله : ‏ الصلاة من أكبر العون على تحصيل مصالح الدنيا والآخرة ، ودفع مفاسد الدنيا والآخرة ، وهي منهاة عن الإثم ، ودافعة لأدواء القلوب . 📔 ‏زاد المعاد : (٤/١٩٢)

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🚫በእርግጥም በትልቅ ፈተና ተፈትኗል! 🎙يقول الشيخ طه خضر حفظه الله وسدده على ما عليه من الصدق والإستقامة 👈الحمد لله على ما أنعم وعافى! فمن أعظم النعم أن يعيش المرء بقلب نقي، سليم من المكر والخديعة، ويصبح معافى من الحقد والحسد والمكر على أخيه، فمن ابتلي بذلك فقد ابتلي! ➽ሸይኽ ጠሃ ኸድር ሀፊዘሁሏሁ ባለበት እውነተኝነትና እስቲቃመህ ዐ ፅናትን አላህ ይስጣቸውና እንዲህ ይላሉ ፦ ➠በሰጠን መጠቃቀሚያ እነ ጤንነት  አላህ ምስጋና ይገባው ። ➲በእርግጥም ከታላላቅ ጸጋዎች አንድ ሰው በንጹህ፣ ከተንኮልና ከተደራጀ የሴራ ማታለል በጠራ ልብ መኖሩ ነው ➤ እንዲሁም በወንድሙ ላይ ከሚኖር ጥላቻ፣ ምቀኝነትና ተንኮል ጤናማ ሆኖ ማደሩ ነው። በዚህ ነገር የተፈተነ ሰው በእርግጥም በትልቅ ፈተና ተፈትኗል! 📝ተጨማሪ  ትምህርቶችን   ለማግኘት የቴሌግራም➷➴ Channeሉን  ይቀላቀሉ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682

  • قال الحافظ ابن رجب رحمه الله : (اعلم أن ذِكر الإنسان بما يكره محرم إذا كان المقصود منه مجرد الذمِّ والعيب والنقص. فأما إن كان فيه مصلحة لعامة المسلمين خاصة لبعضهم وكان المقصود منه تحصيل تلك المصلحة فليس بمحرم بل مندوب إليه. وقد قرر علماء الحديث هذا في كتبهم في الجرح والتعديل وذكروا الفرق بين جرح الرواة وبين الغيبة وردُّوا على من سوَّى بينهما من المتعبدين وغيرهم ممن لا يتسع علمه. ولا فرق بين الطعن في رواة حفَّاظ الحديث ولا التمييز بين من تقبل روايته منهم ومن لا تقبل، وبين تبيين خطأ من أخطأ في فهم معاني الكتاب والسنة وتأوَّلَ شيئاً منها على غير تأويله وتمسك بما لا يتمسك به ليُحذِّر من الاقتداء به فيما أخطأ فيه، وقد أجمع العلماء على جواز ذلك أيضاً) [الفرق بين النصيحة التعيير].

  • በሠለፊዮች አንድነት ላይ የሸይኽ ረቢዕ ምክር!! ——— የዘመናችን የጀርህና ተዕዲል ባንዲራ ተሸካሚው ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ረቢዕ ቢን ሓዲ'ል መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ሠለፊዮች አንድነታቸውን አጥብቀው መጠበቅ እንደሚገባቸው ጠንከር አድርገው ሲናገሩ እንዲህ አሉ:- “…እኔ አንድን ያጠፋ (ስህተት የሰራን) ሰው እመክራለሁ!! ስህተት ላይ ለመሆኑ ጥርጥር የለውምኮ፣ ግን እያወቅኩ ተደጋጋሚ ጥረቶችን በማድረግ ህክምና እሰጠዋለሁ፣ የሚሳሳተው ያውቃል። የታመመ ሰው ዝም ካለ ሃኪም ቤት እናደርሰዋለን እንጂ በዚያው አባብሰን አንገድለውም! ባረከላሁ ፊኩም። ሀዳዲዮች ግን አንድ ሰው ላይ ትንሽ ቁስል ካገኙበት ያባብሱበታል… ማቆሚያም የለውም፣ ይልቁንም ሌላ ነገር ካሰቡበት አለያም ተሳስቷል ብለው ከቀጠፉበት ግዴታ መታመም አለበት። ይህ ኢስላማዊም ሆነ ሰለፊያዊ አለያም የሰው ልጆች መንገድ አይደለም!፣ ይልቁንም ይህ መንገድ የዱር እንስሳት አለያም የጫካ ህይወት አይነት መንገድ ነው። ይህን እጅግ በጣም በደለኛና ግፈኛ የሆነ ባህሪ ባለቤት ሰው እንጂ አይሰራውም!። ይህ ተቀባይነት የሌለው መንሀጅ (አካሄድ) ነው። ይህ ሠለፊዮችን በመቦጫጨቅና በመሰነጣጠቅ ላይ የሚጓዝ መንሀጅ ነው። ሠለፊዮችን በመሰነጣጠቅና በመበጣጠስ ላይ የሚጓዝ የሆነ መንሀጅ ሁሉ የቢድዐህ መንሀጅ ለመሆኑ ምልክት ከመሆኑም ጋር እንደ ፀሃይ ፍንትው ያለ ግልፅ ነው። ከሠለፎች መንሀጅ አጀንዳ አንዱ በሐቅ ላይ መሰብሰብ፣ ንግግርን አንድ ማድረግ ነው። ከቢድዐህ አጀንዳ ደግሞ አንዱ መበታተን ነው፣ በሐቅ ሳይሆን በባቢጢል ፀንቶና ገጥሞ የሚጓዝን መንሀጅ ካየህ ይህ የባጢል መንሀጅ ነው እንጂ የሐቅ መንሀጅ አይደለም!!።” ከድምፅ⤵️ የተተረጎመ https://t.me/IbnShifa/7121 = ከ10 አመታት በላይ የተማሩባቸውና በቅርበትም በተለየ መልኩ የተኗኗሯቸው ተማሪያቸው ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢይ (ሀፈዘሁላህ) በዚህ በሸይኽ ረቢዕ ምክር ላይ የሚከተለውን ማስታወሻ እንዲህ በማለት አንጠልጥለዋል:- “አላህ ሰፊ የሆነን እዝነት ይዘንላቸው!!። በቅርበት እንዳወቅናቸው በሁሉም ቦታ የሰለፊዮችን ስንጥቅ ለመዝጋትና ንግግራቸውን አንድ ለማድረግ ምንኛ የበረታ ጉጉት ነው የነበራቸው?!። => ሠለፊይ ወንድሜ ሆይ! በሠለፊይ ወንድምህ ላይ በሆነች በ1 ወይም በ2 ወደ ቢድዐህ በማትደርስና ከሱንና በማታስወጣ ስህተት ሰበብ አትሹምበት!። በወንድምህ ላይ ታገስ! ምከረው!  አዛኝም ሁንለት!። ሳታውቅ በሀዳዲያ ወጥመድ ላይ እንዳትወድቅ ተጠንቀቅ!!። ለዚያም ነው በርካታ ሰለፎች… "በአህሉሱናዎች ላይ በመልካም ነገር አደራ ተባባሉ!፣ እነሱኮ ከሰዎች ሁሉ አናሳዎች ናቸው።" ይሉ የነበረው። በሠለፊይ ወንድምህ ላይ ካልታገስክ በማን ላይ ነው ምትታገሰው?!፣ በነቢያት ፋና (ነቢያትን ተምሳሌት) አድርገህ ተመራ! ምን ያምር መመራትና መከተል ነው!!። ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

  • السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ሰለፊዮች ከዚህ በፊት በሁልባረግ በያ 15ቀን ሲሰጥ የነበረው የኮርስ ፕሮግራም  ባልታወቀ ምክንያት እንዲቆም ስለተደረገ፣ ኮርሱ በወራቤ ከተማ ቁጥር ሁለት ሐጢባ መድረሳ ላይ የፊታችን ጁሙዓ ጀምሮ እንደሚቀጥል እናሳውቃለን። ስለሆነም ከዚህ ከወራቤና ከሌሎች ቦታዎች ኪታቡን አዘጋጅታችሁ  ኮርሱን ስትከታተሉ የነበራችሁ እህቶች ከወዲሁ የቦታ ለውጥ እንደተደረገ በመረዳት ከማስታወቂያው ስር በተጠቀሰው ስልክ በመደወል በቁጥር ሁለት ሐጢባ መድረሳ በመገኘት ኮርሱን መከታተል ትችላላችሁ። https://t.me/ibnbaz1212

  • 🔷የመልካምና የንፉግ ሰው የስራ ውጤት ኢማም  ኢብኑል ቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "ንፉግ  ሰው መልካም ተግባር ከመፈጸም ፣ በጎ እና መልካም ስራ ከመስራት የታገደ ጊዜ ፤ በሰራው ቢጤ ዋጋውን ያገኛል።  ደረቱ አይሰፋም ፣ ልቡ ይጨናነቃል ፣ ትእግስት አይኖረውም ፣ ደስታው ቀላል  ፤   ጭንቀቱ  ፤ ሀሳቡ ፣ ሀዘኑ የበዛ ይሆናል። ጉዳዮ አይፈጸምም   ፤ በሚፈልገው ነገር አይረዳውም።" الوابل الصيب (ص/ ٣٣) አሁንም እንዲህ ብሏል :- "ለጋስና ደግ ሰው  ደረቱ እጅግ ሰፊ ፤ እርካታው  ፣  ሰላሙ እጅግ የበዛ ይሆናል። ደግነት የጎደለው ስስታም ደረቱ እጅግ የተጣበበ ፤ ኑሮው እጅግ የደፈረሰ  ፣ በጭንቀትና በሀዘን የተዋጠ ይሆናል።" زاد المعاد (٢٦/٢) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

  • "ሆን ብለው ካማሰሉት እንኳን የመንሃጅ ወንድማማችነት ትስስር ድስትም አይረጋም።" አስመሳይነት (ሁለት ፊት፣ ሁለት ምላስ)፣ ሚስጥራዊ የሴራ እና የጥፋት ሰንሰለት ብሎም የወቃሽን ወቀሳ የሚፈራበት ጉዞ የሰለፊዬችን አንድነት ወጥ አማሳይ ወጡን በማማሰል ከሚበጠብጠው በላይ ይበጠብጠዋል።አንድነቱ እንዳይረጋ ከባድ ፀር ይሆናል እናም ኢንተቢህ ያ አኺ!!! በእብሪተኝነት የምትገነባው መሰረት ሳይሆን የምትንደው መሰረት ብቻ እንዳለ ተገንዝበክ ወደ ቀልብክ መለስ በልና ለሰለፊያም ለነፍስክም ኸይር ሚናን አበርክት። በሰለፊይ ወንድሞች ላይ ከምሰራው ደባና ሴራ አላህን በመፍራት ተቆጠብ።ከጀርባክ ብዙ ምስኪን የሆኑ ሰለፊይ ወንድሞችና እህቶች በዲናቸው ጉዳይ አንተን አምነው እየተከተሉክ ነውና ከአላስፈላጊ እልክ ብሎም ወገንተኝነትና እብሪተኝነት ነፃ ሆነ በፍትህ ላይ ቁም!!! بارك الله فيك ✍አቡ ሙዓዝ https://t.me/ibnbaz1212