العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል
Статистикаይህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን በአሏህ ፍቃድ የምናስተላልፍበት ይሆናል
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 27
- Всего постов
- 39
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 116
- 1/48двое суток
- 132
- 1/72трое суток
- 143
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
⚠️ለሚስታቸው ጠበቃ ለሚስትህ ሰቆቃ አትሁን። 🫱"ብዙ ግዜ ዲናቸው ላይ ጠንካራ ናቸው፣ ሰዎችን መካሪ ናቸው፣ የሰዎች ትዳር ጠንክሮ እንዲቀጥል የሚለፉ ናቸው የሚባሉ አንዳንድ ወንዶች ከራሳቸው ሚስቶች ጋር ሲሆኑ ግን ምላሳቸው እርጥብ አይደለም።" 🫱ታዲያ ሚስትህ የሌሎችን ባልና ሚስቶች የደስታ ኑሮ እያየችና ጓደኛዋ የኔ ባል ይሄንን ኣለኝ፣ ይሄንን ሰርቶ አስደሰተኝ ብላ የምትነግራትን እየሰማች አንተን እንዴት ብላ ትታዘዝህ? 💭📰ለመጀመሪያ አንተ ለሚስቱ የሚቆረቆርና የሚያስብ ባል ሁንና እሷ ለባሏ የምትጨነቅ የምትታዘዝ ሚስት ትሆናለች። ከሌሎች በፊት ለራስህ ሚስት ቦታ ስጥና ለሌሎቹ ትደርሳለህ።📰 📩 ሴቶችም ሚስት ሁኑ። .... Equality (የፆታ እኩልነት) የሚለው ምእራባዊያ አስተምህሮ ሰለማዊ ቤቶችን ያፍርስ እንጂ ምንም የጠቀመን ነገር የለም። አንዱ ለሌላኛው ሐቁን ጠብቆ ተከባብሮ መኖር ይሻላል።" 💡 ሰፊ ማብራሪያ ከመዓሊ'ሸይኽ ሷሊሕ ኣሉ'ሸይኽ 📚 እናድምጥ። || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan