tgindex
ሮሚናት የመጻሕፍት እቁብ

ሮሚናት የመጻሕፍት እቁብ

Статистика
Последний пост
11 янв. 2025 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 059
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 579
18 постов
Вовлечённость
149,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰብ እንዴት ሰነባበትን የመጻሕፍት እቁቡ ወጥቶላችሁ፤ መጻሕፍት ምርጫችሁን አሳውቃችሁን ያደረስንላችሁ የመኖራችሁን ያህል - ያላደርስንላችሁም አላችሁ። የበአል ሰሞን በመሆኑ ብንዘገይም ሁላችሁም ጋር እ ን ደ ር ሳ ለ ን እ ና ዳ ር ሳ ለ ን ም እና እጣ ወጥቶላችሁ፣ መጻሕፍት መርጣችሁ መጻሕፍታችሁን ያልወሰዳችሁ ሲመቻችሁ አለሁ በሉን። እንዲሁም የዚህን ወር እጣም ያላወጣነው የበአል ግርግር ምናምን ይዞን ስለሰነበተ መሆኑን ተገንዘቡልን። የጥርን እጣ በሚቀጥለው ሳምንት የምናወጣ ይሆናል። @romantewolde @booksequb

  • ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰብ 🙏 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ የዋዜማ ዋዜማ በሰላምና ጤና አደረሰን 🤗 _ - እነሆ ታኅሣሥ መጨረሻ ላይ ተዳርሰናል እና የዚህ ወርን እቁብ መዋጮአችሁን እንድትከፍሉ ለማስታወስ እንወዳለን (ከብዙ መውደድ ጋር) ወርሃዊ መዋጮ 300 አካውንት # 1000638517818 -- . እጣ ወጥቶላችሁ የመጻሕፍት ምርጫችሁን አሳውቃችሁንም ያልወሰዳችሁ ጥቂት አባላታችን ጋርም እንደርሳለን ሁላችሁም ጋር እንደርሳለን -- የዚህን ወር እጣ ጥር 1 ላይ የምናወጣ ይሆናል  -- #ትውልድ_ያንብብ

  • Group L1 – Sintayehu Addisu Santa Group L2 – Natal Alemayehu Group L3 – Meklit Asefa @Yemarsil Group M1 – Mohammedawel Hagos @MuhammedawelHagos Group M2 – Haimanot G/yes @Helewena Group M3 – Ab Surd through Debbie @YeBiruh_enat Group N1 – Mebtu Etsubdink Take it Group N2 – Rahel Abreham Hailu @RitaAb Group N3 – Henok Eshete / ኄንቆጲያ @Henqopia Group O1 – Sisay Alebachew @Sisuu1 Group O2 – Temesegen Addis @Tom3385 Group O3 – Helen Manaye through Meseret Girma Group P1 - Mesi Showa @YoNat8 Group P2 – Decon Henok Abraham @henokab2730 Group P3 – Hana Melese @Hanich326 Group Q1 – Beamlak Eshetu @Yekermo_Sew Group Q2 – Beti – Ye Mariam Group Q3 – Aster Yeshitila @astu4556 Group R1 – Kerima Umer / Hilwa @Kem123 Group R2 – Huzeyfa Heiru @Hazufii Group R3 – Minar@ Barock (Minassie Samuel) @Azareel37

  • Group G1 – Liya Bekele Group G2 – Ermiyas Damiss @Menfiboste Group G3 – Kidist Ermias @Kidi_6 Group H1 – Solomon Zewdu ye'alla Jah Group H2 – Melkamu Haile @erichaile Group H3 – Frehiwot Teka Group I1 – Andargachew Asres @anducancer Group I2 – Admassu Mekonnen @Adme4christ Group I3 – Eyob Seyfe @eyobse Group J1 – Helen Workeye Group J2 – Dinkeneh Demeke Group J3 – Elias Teshabwork @Elias_asegedech Group K1 – Esayas Haile Group K2 – Hailegebreil Girma @Yene_Senk13 Group K3 – Mahlet Mahi

  • Group A1 – Haile Tefera - Group A2 – Natnael Temesegen Group A3 – Tesfanesh Yohannis Group B1 – Melaku Temesegen @Melakson Group B2 – Behailu @behailu Group B3 – Mustefa Sied Group C1 – Hanan Sabir Group C2 – Tsion Group C3 – Solomon Demilew# Group D1 – Dr. Kidist G/Tsadik Group D2 – Senait Tamene Group D3 – Dawit Alemu Group E1 – Kali Group E2 – Ashenafi Kuri @Ashekuri Group E3 – Zerihun Abebe Group F1 – Kalkidan Zewedu @Kalemebet Group F2 – Ruhama Tadele @Ruhamatadele Group F3 – Yemiserach Melese

  • ሰላም ውድ ቤተሰብ ~ እንዴት ሰነባበትን? ይኸው እንግዲህ ከሐምሌ ጀምረን - የስድስት ወር እቁባችን ስድስተኛ ወር ላይ ደርሰናል። የታሕሳስ ወርን የመጽሐፍ እቁብ እጣም አውጥተናል - ከሐምሌ ጀምረን አብረን ለነበርን ይኼ ስድስተኛውና የመጨርሻው ወራችን መሆኑ ነው። ከዛም በኋላ የተቀላቀላችሁን ሁሉ - በየግሩፓቹ እጣ እያወጣን የምንቀጥልም ይሆናል። ለነባር አባላትም በፍላጎታችሁ ብቻ እቁቡ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት ለሁለተኛ ዙር እና ባሻገርም ይቀጥላል ብለን እናምናለን። በመሆኑም by default የዚህ ወር እጣ የሚወጣላችሁ በሙሉ ከሐምሌ ጀምሮ አባላት የነበራችሁ እና እስካሁን እጣ ያልወጣላችሁ አባላት ናችሁ። ከሐምሌ በኋላ የተቀላቀላችሁን ደግሞ እንደየእድላችሁ ማለት ነው። በመሆኑም እጣ የሚያወጣልንን አፕሊኬሽን ላለማሳፈር እና አዳዲስ ግሩፖቻችንን ስለሚያካትት ---- የታሕሳስ ወር እድለኞችን ከዚህ በመቀጠል እንለጥፋለን። --- በዚህ አጋጣሚ --- እጣ ወጥቶላችሁ፣ መጻሕፍት ምርጫችሁን አሳውቃችሁን ያልወሰዳችሁ አላችሁ እና -- አለሁ በሉን። እጣ ወጥቶላችሁ የመጻሕፍት ምርጫችሁን ያላሳወቃችሁንም እንደምትኖሩ እንገምታለን እና -- እናንተም እባካችሁ አለሁ በሉን። -- ከሐምሌ ጀምሮ አብራችሁን የነበራችሁ አባላት በየግሩፓችሁ ለሁለተኛው ዙር የምትቀጥሉ ሲሆን - እቁባችሁን ማቋረጥ የምትፈልጉ ብቻ አሳውቁን -- የመጻሕፍት ምርጫችሁን - ለኔ ወይ ለብሩኬ እባካችሁ ንገሩን @Booksequb or @romantewolde ----

  • ሰላም ውድ ቤተሰብ ሕዳር መጨረሻ እያስገመገመ ነውና ያው - ከሐምሌ ጀምረን አብረን የዘለቅን አምስተኛ ወራችንን ይዘናል --- ቀጣይ ወር ለነባር አባላት ስድስተኛና የመጨረሻ መዋጮ ይሆናል። እስክዛው ግን የዚህን ወር መዋጫ መክፈል የጀመራችሁ ነባርም አዳዲስም አባላት እንዳላችሁ ሁሉ የሕዳርን እጣ በ30/3/2017 ከማውጣታችን በፊት ወርሃዊ መዋጮአቹን እንድትከፍሉ ለማስታወስ እንወዳለን። ከብዙ መውደድ ጋር። 300ብር cbe: 1000638517818 በዚህ አጋጣሚ እጣ ወጥቶላችሁ መጻሕፍት ምርጫችሁን ነግራችሁን ያላደርስን ካላችሁም አለሁ በሉን። እጣ ወጥቶላችሁ ገና የመጻሕፍት ምርጫችሁን ያላሳወቃችሁም አሳውቁን። ሁሉም ጋር እ ን ደ ር ሳ ለ ን --- እ ና ዳ ር ሳ ለ ን --- @romantewolde or @booksequb

  • ሮሚናት የመጻሕፍት እቁብ pinned a photo

  • Group M1 – Hiwot Aregawi HiWOT Group M2 – Martha Negash @marti7rise Group M3 – Tolossa Feyisa @Toliifb Group N1 – Damtew Tadele Fantahun Group N2 – Yosef Kinfe Zebene @bilaw1988 Group N3 – Fitsum Mulugeta @habenze Group O1 – Sofoniyas Hoseana Group O2 – Birtukan Kabtimer @Birtu16 Group O3 – Kuma Ali Group P1 Tizeta Tilahun @Enu_Til Group P2 – Samson Yilma @Ezana7 Group P3 – Eyerusalem Megeressa @Mikuule Group Q1 – Zahara Hassen Group Q2 – Ephri Group Q3 – Selamwit Moges

  • Group F1 – Helen @helenefremd Group F2 – Mignote Mihertu Group F3 – Habtamu Engidaye @HAFTEBUNA Group G1 – Meseret Nesiru Group G2 – Eleni Sahilu Group G3 – Reste Girma ርስቴ ግርማ Group H1 – Tamrat Balcha Group H2 – Eyob Tegegn @Semernha Group H3 – Abraham Degu AB Group I1 – Daniel @yhudawu_19x Group I2 – Haregewen Seyoum Group I3 – Bereket Zerfu @Bereketz Group J1 – Haregewoin Aschenaki Group J2 – Esayas Michael @fiagolas Group J3 – Anwar Aseffa @Gibran387 Group K1 – Eyob Tegegn @Semernha Group K2 – Reay Derege - dd forest Group K3 – Mustefa Seid Ahmed Group L1 – Ayisha Mohammed Abate @Jeeplovergirl Group L2 – Ermias Damsis Group L3 – Tedros Berhanu Tenfu

  • Group A1 – Ofijan Dula @giyojan7 Group A2 – Nurhussen Girma - Group A3 – Million Sintayehu @adada1 Group B1 – Mistire Worku Group B2 – Lealem Geremew Group B3 – Mustefa Sied Group C1 – Nejat Ahmed Group C2 – Daniel Workneh's Daughter @danyworq Group C3 – Kaleab Engidawork @Kal_shegu Group D1 – Biruk Demere @Birukfb Group D2 – Yilma Shibru Group D3 – Marta Solomon Admassu Group E1 – Dagim Aschalew – 2 @dagifa Group E2 – Tsehaynesh Getachew Tsehay/ Mimi Group E3 – Mahder Wendwesen Gizaw

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሰላም ውድ ቤተሰብ የኅዳር ወርን የመጽሐፍ እጣ አውጥተናል 🎉 🎊 🎉 -- እድለኞች - የመጻሕፍት ምርጫችሁን *ከነገ* - *ከሰኞ ኅዳር 2 ቀን ጀምራችሁ* - ለኔ ወይ ለብሩኬ እባካችሁ ንገሩን @Booksequb or @romantewolde -- የእድለኞች ዝርዝርን ቀጥለን እንለጥፋለን 🤞🤞🤞

  • ሰላም ውድ ቤተሰብ የጥቅምት እጣ ከማውጣታችን በፊት በዚህ ወር የተቀላቀሉንን አዳዲስ አባላት እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት - አዲሱ ግሩፓችንን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን 🥰😇🙏 GROUP Q – 3 Elsabeth Ayalew Elisa Ayalew Eyayu Dagnaw Sagni @Sa9nita Girmaselassie Gibran Selamwit Moges Bereket @zekeradiyon Kerima Umer / Hilwa @Kem123 ኅዳር 1 እንደመሆኑ ደግሞ - የመጽሐፍት እቁብ እጣችንም ዛሬ ይወጣል። ወርሃዊ መዋጮአችሁንም እየከፈላችሁ እንዳላችሁ ሁሉ፣ ያልከፈላችሁም ካላችሁ --- ያው ወርሃዊ መዋጮ 300 አካውንት # 1000638517818 --- Good luck dears one and all ---

  • ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰብ እንዴት ሰነባበትን? -- እነሆ ጥቅምት መጨረሻ ላይ ተዳርሰናል እና የኀዳር እቁብ መዋጮአችሁን እንድትከፍሉ ለማስታወስ እንወዳለን (ከብዙ መውደድ ጋር) ወርሃዊ መዋጮ 300 አካውንት # 1000638517818 -- የመስከረም እጣ ወጥቶላችሁ የመጻሕፍት ምርጫችሁን አሳውቃችሁንም ያልወሰዳችሁ ጥቂት አባላታችን ጋርም  እንደርሳለን ሁላችሁም ጋር እንደርሳለን  -- የጥቅምትን እጣ ደግሞ ኅዳር 1 ላይ የምናወጣ ይሆናል  --

  • ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንዴት ሰነባበትን 🙏 እጣ ወጥቶላችሁ የመጻሕፍት ምርጫችሁን ያሳወቃቹሁን ጋር እያደረስን እንዳለ ሆኖ ያላደረስንላችሁ ደግሞ አላችሁ እና  📌 እናዳርሳለን - 📍 እንደርሳለንም ያላደረስንላችሁ እና እጣ ወጥቶላችሁ የመጻሕፍት ምርጫችሁን ያላሳወቃችሁንም ትኖራላችሁ እና እባካችሁ ለኔ ወይ ለብሩኬ ንገሩን 🙏   @romantewolde @booksequb _ _

  • ሮሚናት የመጻሕፍት እቁብ pinned «ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰብ የመስከረምን የመጽሐፍ እቁብ እጣ አውጥተናል - ~ - ~ ~~~ እጣ የወጣላችሁን እድለኞችን ከዚህ በታች እንለጥፋለን። እና ደግሞ በዚህ አጋጣሚ የጥቅምት መዋጮ መክፈል የጀመራችሁ አባላት እንዳላችሁ ሁሉ - መክፈል ያልጀመራችሁትም እንድትከፈሉ ለማስታወስም እንወዳለን - ከብዙ መውደድ ጋር ወርሃዊ መዋጮ 300 አካውንት # 1000638517818 -- እድለኞች --- የመጻሕፍት…»

  • Group L1 – Mulugeta Alebachew @TheMulugetor Group L2 – Fantu Demessie Group L3 – Lilli Weldu Mengistie @Eleroiee Group M1 – Bezaye Asmare @Bezaaya Group M2 – Ammauel Girum @amanuel_88 Group M3 – Dangachew Bizuneh @DagneB Group N1 – Daniel Sisay @Daniel_Sisay Group N2 – Dawit Mulugeta Abebe Pepe Group N3 – Ephi G @Phraol Group O1 – Addis (ፀዲ) Nigussie @Zakmyboy Group O2 – Addis Tedla @aur10ra Group O3 – Yonatan Menberu @Coffee_camus Group P1 – Eleni Negash @Ellunat Group P2 – Metshet Tariku @metsh Group P3 – Tigest Woldeselase inbox Group Q1 – Tsehay Tibebu @Tsehay_T Group Q2 – Eyerusalem Feleke @Kajerrly

  • Group A1 – Hayder Abdulkerim @LibeeM Group A2 – Tiruyenet Bekele Group A3 – Melat Debebe (Arbaminch) Group B1 – Kirubel Deribie @Kirubel3Deribe Group B2 – Mr. Kalkidan (adama) @KKKalkidan Group B3 – Abraham Nonato @Plupader Group C2 – Daniel Workneh @danyworq Group C3 – Mekdelawit Nigussu @Luuullaaa Group D1 – Abdurahiman Fedilu - Abudre Ronaldo Coffee Group D2 – Yonas Tamrat - 1 @YoniT2 Group D3 – Yonas Tamrat - 2 @YoniT2 Group E1 – Eyasu Mesfin @JOSH1013 Group E2 – Sol Ethio London Group E3 – Mohammed Beshir Group F1 – Fatuma Ahmed Fatu Group F2 – Paul Saul Alex Group F3 – Eyerus Dagne Group G1 – Biruk Mekonnen (Kalkidan account) - @mediTiru Group G2 – Eyerus Sendek @eyuhel Group G3 – Kassahun Agrega @Ahunfiber Group H1 – Yordanos Geremew @yordigere Group H2 – Ezedin Shemsu / Zizu Group H3 – Ayisha Shafi @ayu0885 Group I1 – Biniyam Yemane @aconsciousintrovert @Be_528Hz Group I2 – MA – inbox Group I3 – Abuki @Yebedriyalj Group J1 – Henok G/selasie @henock Group J2 – Sebeil Tilahun Group J3 – Ephrem Bekila G-Nest Group K1 – Amanuel Shemiles Group K2 – Mekdes Demelash @zlostgirl Group K3 – Tinbit @Tembitb

  • ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰብ የመስከረምን የመጽሐፍ እቁብ እጣ አውጥተናል - ~ - ~ ~~~ እጣ የወጣላችሁን እድለኞችን ከዚህ በታች እንለጥፋለን። እና ደግሞ በዚህ አጋጣሚ የጥቅምት መዋጮ መክፈል የጀመራችሁ አባላት እንዳላችሁ ሁሉ - መክፈል ያልጀመራችሁትም እንድትከፈሉ ለማስታወስም እንወዳለን - ከብዙ መውደድ ጋር ወርሃዊ መዋጮ 300 አካውንት # 1000638517818 -- እድለኞች --- የመጻሕፍት ምርጫችሁን ከነገ ጀምሮ እባካችሁ ንገሩን - ለኔ ወይ ለብሩኬ @Booksequb or @romantewolde --

ሮሚናት የመጻሕፍት እቁብ — tgindex