tgindex
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች ye areb genda mesjid wetatoch

የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች ye areb genda mesjid wetatoch

Статистика

بسم الله الرحمن الرحيم 📮እንኳን ወደዚህ ቻናል ተቀላቀሉ‼️ በዚህ ቻናል ቂርአቶችን፣ ሙሐድራዎችን፣ዳዐዋዎችን እና ሌሎችንም ከአረብገንዳ መስጂድ በቀጥታ የምታገኙበት ቻናል ነው። ሃሳብ አስተያዬት ካለ በዚህ ያድርሱን ⤵️ @ye_Arebgenda_mesgid_wetatoch_bot

Последний пост
12 февр.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
894
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 386
18 постов
Вовлечённость
155,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • # አረብ ገንዳ -ሪሀላ # ወደ ረመዳን ልዩ የሪሀላ  ጉዞ _ 1 . የረመዳን መቀበያ ልዩ የውሎፕሮግራም የፊታችን #ቅዳሜ_የካቲት_8 በቦሩ ሜዳ . የሪህላ ቦታ፦ ቦሩ ሜዳ የሪህላ ቀን፦ ዕሁድ የካቲት 8 መዋጮ- 500ብር መግቢያ ሰዓት፦ ጠዋት 3:30 መዉጫ ሰዓት፦ ምሽት 12:00 ለመመዝገብ፦ 0929325854 ወይም 0973429397 . ምዝገባዉ ከማለቁ በፊት ቀድመዉ ይመዝገቡ....ለመመዝገብ ሲመጡ መዋጮ መያዝ አይርሱ። . #መልካም_ረመዳን # አረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች

  • без подписи

  • «ከሰዎች በላጩ ሰውን የሚጠቅም ነው» ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም @arebgendamesjid

  • የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች ye areb genda mesjid wetatoch pinned «https://youtu.be/NDzPlx9MVhU»

  • https://youtu.be/NDzPlx9MVhU

  • https://youtu.be/xCjDHLyZpZ0

  • | الشيخ عمر علي| إيذاء المسلمين | شباب عرب غندا مسجد| https://youtube.com/watch?v=znZN--WqMhs&si=4azSMFC48_xmpu8D

  • https://youtu.be/X492HBvUUtM

  • ❗️❗️አስቸኳይ መረጃ ለወጣቶች❗️❗️ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በቅርቡ የሚካሄደው የመጅሊስ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ እሁድ ይጠናቀቃል። ካርድ ያላወጣችሁ ወንድሞችና እህቶች ቀኑ ሳያልፍ መታወቂያ ወይም ሌላ ማንኛውም ማንነትን የሚገልፅ መረጃ በመያዝ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ካርዱን በአረብ ገንዳ መስጂድ ጨምሮ በሌሎች መስጅዶች ያገኙታል። https://t.me/arebgendamesjid

  • መከልከል ምን እንደሆነ ታቃለህ ጧት ላይ ለሲሳይህ (ሪዝቅ) ስትል ትነሳለህ ፈጅር ላይ ለሲሳይህ (ረዛቅህ) ስትል ግን አትነሳም አላህ ያግራልና🖤

  • https://youtu.be/Ai9Y_aIdL0Y

  • የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች ye areb genda mesjid wetatoch pinned «https://youtu.be/x3wC2GfK1OA»

  • ከኢብኑ ዐባስ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- "እስከመጪው ዓመት ከቆየሁ ዘጠነኛውን ቀንም እጾማለሁ።" በሌላ ዘገባ፡- "የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) የዓሹራን ቀን ሲጾሙ እና እንዲጾም ሲያዙ ሰዎች መመሳሰል አይሆንብንም?" አሏቸው።  እርሳቸውም፡- "አላህ ከሻ በመጪው ዓመት ዘጠነኛውን ቀንም እንጾማለን።" አሉ። ነገርግን መጪው ዓመት ሳይደርሱ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) አረፉ።" ሙስሊም ዘግበውታል። 9️⃣ ኛው  - ዕለተ አርብ - ሰኔ 27 - 2017 🔟 ኛው  - ዕለተ ቅዳሜ - ሰኔ 28 - 2017

  • https://youtu.be/x3wC2GfK1OA

  • رحم الله الإمام مالك إذ يقول : ينتقم الله من الظالم بظالم، ثم ينتقم من كليهما.

  • የወንድማማቾች ጨዋታ    ➡️  ነገ ቅዳሜ አረብ ገንዳ ከ ቄራ  2:00 መመምህራን ኮሌጅ ሜዳ ድል ለታላቁ አረብ ገንዳ መስጅድ ጀምዐ

  • ➡️ ነገ ጥዋት2:00 ተቋም መምህራን ኮሌጅ ግቢ እንገናኛለን‼️ የኢትዮዺያ ሙስሊም ወጣቶች ካውስል ያስጀመረው በደሴ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር አዘጋጅነት እየተካሄደ ያለው የደሴ ከተማ የየመስጅዶች ጨዋታ በተከታታይ ቀናቶች በ5ቱም ክፍለ ከተማ የ40 መስጅዶች ጨዋታ ሲካሄድ ቆይቷል ። ስለሆነም በዚህ ጨዋታ ከሁሉም መስጅዶች ያለፋ 20 ቡድኖችን ለዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ከነገጥዋት2:00 ጀምረን ስለምናካሂድ ሁላችሁም መምህረን ኮሌጅ ትምህርት ቤት ግቢ እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን። በእለቱ የመጅሊስ አመራሮች ፣ታላላቅ ኦለማዎችና ዳኢዎች ፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና በርካታ ወጣት ይገኛል። ➡️ ቅዳሜ 1⃣አረብ ገንዳ ከ ቄራ 2:00 2⃣ዳውዶ ከ ደሶ 4:00 3⃣አንሷር ከ ፈትህ 8:00 4⃣ሸዋበር ከ አራጋው በለው 10:00 ➡️ እሁድ 1⃣ ሸምስያ ከ የጤሮ 2:00 2⃣መዲና ከ አረሽድ 4:00 3⃣መንበረ ፀሀይ ከ ጨርጫሪት 8:00 4⃣አራዶ ከ ፔፕሲ 10:00 ➡️ ማክሰኞ 1⃣ዳሩ ሰላም ከ ጢጣ 2:00 2⃣ጃእፈር ከ ቢለን 4:00 @arebgendamesjid

  • ረሱላችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከመዲና  መንገዶች በአንዱ መንገድ ባለፉ ጊዜ  ባለፉበት መንገድ ላይ ከእሳቸው የሆነ ያማረ የሚስክ ሽታ መንገዱን ያውደው ነበር ☺️🥰 ሰዎችም በመንገዷ በኩል ሲያልፉ እቺ ያማረችዋ መአዛ የእሳቸው መሆኑን ይለዩ ነበር እና ዛሬ ረሱል ﷺ በእዚህ መንገድ እኮ አልፈው ነበር እያሉ ያወሩ ነበር !! ❤ - አነስ ረዲየሏሁ አንሁ !! "وَليسَ يُشبِههُ في النَّاسِ من أحدٍ فهُو الكريمُ رفيعُ الخَلْقِ والخُلُقِ" صَلّى الإلهُ وَمَنْ يَحُفُّ بِعَرْشِهِ والطيبونَ على المباركِ أحمدِ! ﷺ መልካም ጁመዓ 🥰🌹 https://t.me/arebgendamesjid

  • 1⃣0⃣ #የሪዝቅ #መክፈቻ #ቁልፎች ⭐️ኢስቲግፋር እና ተዉባ፣ ⭐️ እውነተኛ የሆነ የአላህ ፍራቻ፣ ⭐️ መስፈርቱን ያሟላ ዱዓእና የተመረጡ አዝካሮችን ማብዛት፣ ⭐️ ነቢዩን መውደድ እና በርሣቸው ላይ ሰለዋት ማውረድ፣ ⭐️ ዘካን ማውጣት ሰደቃ መስጠት፣ ⭐️ ለደካሞችና ችግረኞች መልካም መዋል፣ ⭐️ እዉነተኛ መመካትን በአላህ ሱ.ወ. መመካት፣ ⭐️ ለእናት አባት በጎ መዋል፣ ⭐️ ለአላህ ሱ.ወ. ምስጋናና ዉዳሴ ማድረስ፣ ⭐️ ኒካህ ማድረግ @arebgendamesjid

  • ⭐️ #ሚሰጥርህን ለሁለቱም ተው ☞ለጌታህና ☞ለራስህ ⭐️ምድር ላይ ሁለት ሰዎች እንዲወዱህ ጣር ☞እናትና ☞ አባትህ ⭐️ #ሁለት #ሃይለኛ ነገሮች ላይ. ዘውትር ☞ሰላት እና ☞ ትዕግስት ⭐️ሁለት ነገሮችን አትፈራ ☞ርዝቅ እና ☞ሞትን ለምን ሁለቱም በአላህ እጃ ስለሆኑ ⭐️ሁለት ነገሮችን ምንም አታስታውሳቸው ☞ለሰዎች የዋልከው በጉ ነገር እና ☞ሰዎች አንተ ላይ ያደረጉት መጥፎ ነገር ሁለት ነገሮችን ምንም አትርሳቸው 🌿አላህን እና የመጨረሻይቱን ቀን🌴 ☞ከፈጣሪህ ብዙ ስትርቅ፥ በፈጠራቸው ፍጡራን ክፉኛ ትፈተናለህ✔ 👍 :::ላራህማኑ ጥራት ይገባው ምስጋና ሙስሊም አርጎ ለፈጠረን ለረቡና ከቶ አናፍርም እምነታችነው እስልምና ቁርአን ነው የኛ የህይወት መመርያ!! وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ ۚ (إبراهيم) @arebgendamesjid