ዳሩል ኩብራ የቁርአን ማዕከል
Статистикаይህ ታላቅ እና ተወዳጅ የሆነዉ ዳሩል ኩብራ የቁርዐን ማዕከል ነዉ ! እንኳን ደህና መጡ ! ቁርአንን በዘመነ እና ምቹ በሆነ የትምህርት ስርዐት ማንበብ ይቻሉ ! ፈጥነዉ ይቀላቀሉ ለመመዝገብ የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇 @Eregistral1
- Последний пост
- 8 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 738
- 1/48двое суток
- 1 991
- 1/72трое суток
- 2 148
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://vt.tiktok.com/ZS4bPJa1C/
>>> ዛሬ ጁምአ ነው ፀሀይ ከወጣባቸው ቀናቶች ውስጥ ምርጡ ቀን የጁምአ ዕለት ነው:: ታድያ ይችን ቀን በነብያችን ላይ ሰለዋት እናውርድ ....... اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد. >>> 1(ሰለዋት በእርሳቸው ላይ ስናወርድ) አስር ሰለዋት በእኛ ላይ ይወርዳል >>> አስር ደረጃ ከፍ ይላል >>> አስር ወንጀላችንም ይታበሳል ....... t.me/darulkubraa
ከቁርአን አያ ክፍል 2 ۞ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡ አንድ ሰው ወንጀል ሲሠራ የመጨረሻው ታሪኩ ያሀ ወንጀል አይደለም የመጨረሻው ታሪኩ ወደ አላህ ተመልሶ ይቅርታን ይፈልጋል ወይስ አይፈልግም የሚለው ነው..... > አላህ አል-ገፉር (በጣም ይቅር ባይ) ነው፣ > አር-ረሒም (እጅግ አዛኝ) ነው። ለዚህም ነው አላህ ባሮቹን ከምሕረቱ ተስፋ እንዳይቆርጡ የጠራቸው። ስለዚህ ሁሌም ቢሆን ወደ አላህ መመለስ አንዘንጋ ሰውንም በትናንት ስህተቱ አንወስን ምናልባት ዛሬ በተውባ ከአላህ ጋር ከእኛ የተሻለ ቦታ ላይ ሊሆን ይችላል.... t.me/darulkubraa
ልባችን ሲደክም ሁሌም ማስታወስ ያሉብን የቁርአን አያወች ክፍል 1 1.ሱራ ቃፍ (50:16) وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ وَنَعْلَمُ مَا تُوَسْوِسُ بِهِ نَفْسُهُ ۖ وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ >>> ሰውንም ነፍሱ (በሐሳቡ) የምታጫውተውን የምናውቅ ስንኾን በእርግጥ ፈጠርነው፤ እኛም ከደም ጋኑ ጅማት ይበልጥ ወደርሱ ቅርብ ነን፡፡ 2.ሱራ ጣሀ (20:46) قَالَ لَا تَخَافَا ۖ إِنَّنِي مَعَكُمَا أَسْمَعُ وَأَرَىٰ >>> (አላህም) አለ «አትፍሩ፡፡ እኔ በእርግጥ ከእናንተ ጋር ነኝና፡፡ እሰማለሁ፤ አያለሁም፡፡ 3.ሱራ አል-ዱሃ (93:3) وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ >>> ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡ ለወዳጆቻችሁ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ.... http://t.me/darulkubraa
ዳሩል ኩብራን ይቀላቀሉ t.me/darulkubraa
ዳሩል ኩብራን ይቀላቀሉ t.me/darulkubraa
ሀሳባቹሁን አሳውቁን
darelkubra.com
https://t.me/darulkubracourses
ቁርአን ለማንበብ ለማትችሉ! 👉ቁርአን እና ዲናዊ ትምህርቶችን ከቤትዎ ሆነው በOnline ይማሩ! ለመመዝገብ - 0953288234 - 0982570254 ይደውሉ። 👇👇👇👇 https://linktr.ee/darulkubra2
видео или голосовое, без подписи
ቁርአን ለማንበብ ለማትችሉ! 👉ቁርአን እና ዲናዊ ትምህርቶችን ከቤትዎ ሆነው በOnline ይማሩ! ለመመዝገብ በ 0953288234 ወይም 0982570254 ይደውሉ።👇👇👇👇 https://linktr.ee/darulkubra2
በጣም በአጭር ጊዜ darulkubran ተቀላቅለው ቁርአን ማንበብ የቻሉት ምስክሮቻችንን እናዳምጥ! 👉ቁርአን እና ዲናዊ ትምህርቶችን ከቤትዎ ሆነው በOnline ይማሩ! ለመመዝገብ በ 0953288234 ወይም 0982570254 ይደውሉ።👇👇👇👇 https://linktr.ee/darulkubra2
ስንቶቻችን ነን ስለ ቁርአን አንድም ነገር የማናውቅ😥! 👉ቁርአን እና ዲናዊ ትምህርቶችን ከቤትዎ ሆነው በOnline ይማሩ! ለመመዝገብ በ 0953288234 ወይም 0982570254 ይደውሉ።👇👇👇👇 https://linktr.ee/darulkubra2
ከ 20 -25 አለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች ኡስታዝ ባለማግኘት ምክንያት ቁርአን ማንበብ አይችሉም! 👉ቁርአን እና ዲናዊ ትምህርቶችን ከቤትዎ ሆነው በOnline ይማሩ! ለመመዝገብ በ 0953288234 ወይም 0982570254 ይደውሉ።👇👇👇👇 https://linktr.ee/darulkubra2
የትኛውም ደረጃ ላይ ሁኖ ቁርአንን እየተንተባተበ እየተሳሳተ ለሚቀራው ሰው 2 አጅር እንዳለው ነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ነግረውናል! 👉ቁርዐን ለመቅራት መመዝገብ ወይም የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ - በ ስልክ [ +251953288234 ] ወይም - በቴሌግራም [ @Zregistral ] ያግኙን! አጫጭር ትምህርቶችን ለማገኘት በ ዳሩልኩብራ ( የዒብራ ) የተፍሲር ፕሮግራም ቲክቶክ ቻናላችንንም ይቀላቀሉ
በራስሽ ላይ መጥፎ ዱአ አታድርጊ! 👉ቁርአን እና ዲናዊ ትምህርቶችን ከቤትዎ ሆነው በOnline ይማሩ! ለመመዝገብ በ 0953288234 ወይም 0982570254 ይደውሉልን! https://darelkubra.com/qaidah-course/
https://darelkubra.com/qaidah-course/
በ 3 ወር ጊዜ ብቻ 2 ከግማሽ ጁዝ መሀፈዝ ይችላሉ ። ቁርአን እና ዲናዊ ትምህርቶችን ከቤትዎ ሆነው በOnline ይማሩ! ለመመዝገብ በ 0953288234 ወይም 0982570254 ይደውሉ።👇👇👇👇 https://linktr.ee/darulkubra2
በ 3 ወር ጊዜ ብቻ 2 ጁዝ መሀፈዝ ይችላሉ ። ቁርአን እና ዲናዊ ትምህርቶችን ከቤትዎ ሆነው በOnline ይማሩ! ለመመዝገብ በ 0953288234 ወይም 0982570254 ይደውሉ።👇👇👇👇 https://linktr.ee/darulkubra2