ኢስላማዊ/Islamic አፕሊኬሺን/app ቻናል
Статистикаኢስላማዊ አፕልኬሽኖች እና መፅሀፍቶች ኪታቦች የምታገኙበት ቻናል። islamic app አፕሊኬሺን ለማሰራት @App_developeer ለአስተያዬት እና ጥቆማ @emgo_bot አላማችን ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጅ እርከን በመጠቀም እውቀትን ም ማሰራጨት ነው ።
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 540
- 1/48двое суток
- 1 764
- 1/72трое суток
- 1 903
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
አስተያየታችሁ ዋጋው ትልቅ ነው፡፡ ጀዛኩምሏህ ኸይር ሁላችሁም እየገባችሁ አስተያየት መስጠትና 5ኮከብ መስጠት አፕሊኬሺኑ እንድሰራጭ ትልቅ እድልን ይፈጥራል፡፡ የቁርዓን ተፍሲሩ አፕ ከ1000 በላይ ተጠቃሚወችን አፍርቷል አልሀምዱሊላህ:: አሁንም ሸር በማድረግ ተደራሽ እናድርገው:: አፕሊኬሽኑን ለመጫን እና አስተያየት ለመስጠት👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alhuda.holyqurantefsir ሙሉ አጠቃቀሙን ማብራሪያ https://youtu.be/dK0iPIvXlr4 ቅምሻወችን ለማየት https://t.me/islamic_app_omi/747 በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፍችሁ ለምትሳተፉም ጀዛኩምሏህ ኸይር:: የአላህ ፊት ተፈልጎበት የተዘጋጀ እንድሆን ዘንድ ዱአችሁን እንጠይቃለን:: ቻናል፡@islamic_app_omi ✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለየት ያለ አፕሊኬሺን ላስተዋውቃችሁ ስም: ቅዱስ ቁርአን የአማርኛ ትርጉም ያካተታቸው ትርጉሞች አማርኛ: ትርጉም ከአፍሪካ አካዳሚ እንግሊዝኛ ፡ Khan and Halil አረብኛ፡ ተፍሲር ሙየሰር ቃሪኦች ከ 20 በላይ ቃሪኦች በሀፍስ በወርሽ እና ሌሎችም ቃሪኦች አንቀጾቹን ቃል በቃልም ገጽ በገጽም ላይቭ እያዩ የሚቀሩበት ፊቸር ይዟል፡፡ ገጽታ ለማንበብ ምቹ የሆነ 3 አይነት የቅንብር አማራጭ ያለው፡፡ ቋንቋ 3ት ቋንቋ ያለው አማርኛ እንግሊዝኛ አረብኛ ለየት የሚያደረገው 1⃣ትርጉሞቹ በአህሉ ሱና ተርጓሚወች የተተረጎሙ መሆናቸው 2⃣ ቃሪኦቹን ስታዳምጡ ከፈለጋችሁ የፈለጋችሁትን አንቀጽ ለብቻው ሙሉ አንቀጹን ደግሞ ሚቀራውን አያ እያያችሁት ያነቡላችሁዋል፡፡ 3⃣በእጃችን ላይ እንዳለው ቁርኣን አይነት ገጽታ ያለው መቅሪያ ተገጥሞለታል፡፡ ሴቲንግ ላይ ገብታችሁ ማውረድ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ ሸር ለማድረግ የተፈቀደ ነው:: ሸር የምታደርጉልንን በሙሉ ጀዛኩምሏህ ኸይር:: አፑ ከየትኛውም አይነት ማስታወቂያ የፀዳ ነው:: አፕሊኬሽኑን ለመጫን👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alhuda.holyqurantefsir ሙሉ አጠቃቀሙን ማብራሪያ https://youtu.be/dK0iPIvXlr4 ቅምሻወችን ለማየት https://t.me/islamic_app_omi/747 በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፍችሁ ለምትሳተፉም ጀዛኩምሏህ ኸይር:: የአላህ ፊት ተፈልጎበት የተዘጋጀ እንድሆን ዘንድ ዱአችሁን እንጠይቃለን:: ቻናል፡@islamic_app_omi ✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ሰርፕራይዝ አለን… በአይነቱ ልዩ የሆነ አፕ አዘጋጅተንላችሁዋል ለቅምሻ ያክል ቪድዮውን እዩት ይህን አፕ ለተወሰኑ ቅድሚያ ለሚጠይቁ ልጆች ብቻ ሊንክ እንልካለን:: ቅድሚያ ለምትመጡ 10 ልጆች አሁኑ እንልካለን:: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alhuda.holyqurantefsir እንደ አጠቃላይ መች እንደሚለቀቅ በቅርቡ እናሳውቃለን:: አዘጋጅ፡ @App_developeer ቻናል፡@islamic_app_omi ✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
ለመረጃ ያክል ኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት ስኬቱን በማስመልከት ለደንበኞቹ የነጻ የኢንተርኔት እና የድምጽ አገልግሎቶችን አቅርቧል። ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ ያቀረበው አገልግሎት • 1.5 ጂቢ (GB) የኢንተርኔት ዳታ፣ • 15 ደቂቃ የድምፅ ጥሪ፣ እና • 30 አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS) ያካተተ ነው። የቴሌብር ሱፐርአፕ (telebirr SuperApp) ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ተጨማሪ 500 ሜጋ ባይት (MB) ዳታ የተሰጠ ሲሆን፣ ያልተገደበ ጥቅል ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ደግሞ የ10 ደቂቃ ነፃ የዓለም አቀፍ ጥሪ ስጦታ መዘጋጀቱን ገልጿል። ይህ ነጻ አገልግሎት ከሐምሌ 17 እስከ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ፣ ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ የሚያገለግል መሆኑን ኩባንያው አስታውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለሐላል ነገር ተጠቀሙበት፣ ዳዕዋዎችን አውርዱበት። ቻናል፡@islamic_app_omi ✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
እጥር ምጥን ያለ የተፍሲር አፕ ተፍሲር ሊሸባብ ከፕሌይስቶር አልወርድላችሁ ያለ ይሄው ከዚህ ማውረድ ትችላላችሁ:: https://t.me/islamic_app_omi/744 እንቢ ላላችሁ ቪድዮ አንድ https://t.me/islamic_app_group_omi/21143 ቪድዮ 2 https://t.me/islamic_app_group_omi/11987 ቻናል፡@islamic_app_omi ✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
📲አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ ✅ዑምደቱል አሕካም ባማረ ገፅታ ✅በኡስታዝ አቡ ሀፍሷ አህመድ ልጓማ ምንም ሳይጠበቅባችሁ ✅አንድ ጊዜ ብቻ በማውረድ ✅የሚያምር ፒድኤፍ ✅ሙሉ የድምፅ ማብራሪያ ዳውንሎድ አድርገው ይጠቀሙ! #የእህታችን_ስጦታ አፕሊኬሽኑን ለማግኘት👇👇 https://t.me/islamic_app_omi/475 መሰል አፕሊኬሺኖችን ለማሰራት👇 አዘጋጅ፡ @App_developeer ቻናል፡@islamic_app_omi ✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи