- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 558
- 1/48двое суток
- 639
- 1/72трое суток
- 689
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
part ² ሁለተኛው ገለባ ክስ ደግሞ፦ ስለ አእምሮ ጉድለት ነው እስልምና እኮ ሴትን ልጅ የአዕምሮ ጎዶሎ ይላል የሚል ነው ለዚህም ለሚያቀርቡት ሰሂሁል ቡኻሪ 304 ነው ነገር ግን ነገሩ እነሱ ከሚሉት በተቃራኒ እንደሆነ ታላቁ ሼይኽ ኢብኑ ባዝ(ረሂመሁላህ) ሀዲሱን ሲያብራሩ እንዲህ በማለት ይነግሩናል ። أن نقصان عقلها من جهة ضعف حفظها وأن شهادتها تجبر بشهادة امرأة أخرى؛وذلك لضبط الشهادة بسبب أنها قد تنسى ➦ይሄ *የማስታወስ ችሎታዋ ደካማ ከመሆኑ አንጻር ነው፤* ስለዚህ ምስክርነቷ *በሌላኘዋ ሴት ምስክርነት ይጠነክራል* ፤ ይሄም የሆነበት ምስክርነቱን ለመቆጣጠር ነው፤ ምክንያቱም ልትረሳ ስለምትችል። [📚 መጅሙዕ አልፈታዋ ኢብኑ ባዝ ቅጽ 4 ገፅ 292] በተጨማሪም ይህ የሚሆንበት ምክኒያት ሴት ልጅ በወር አበባና በወሊድ ወቅት ከሚመጡ ሆርሞኖችና ጫናዎች የተነሳ ስለሚትረሳ ነው። በሁሉም የምስክርነት ዓይነቶች ላይ ሁለት ሴት ልጅ አትፈለግም። ለምሳሌ በፍቺ፣በኑዛዜና በዝሙት ምስክርነት ላይ በአንድ ሴት ምስክርነት ብቻ ይጸድቃል። ካመጣሽ ማሪያም ጣምጣሽ ነው እና ነገሩ ይሄንን ነገር በመፅሃፎቻቹ ስንመዝነው የክርስቲያን ሴቶች ማገናዘብ የማይችሉ የአዕምሮ ጎዶሎዎች እንደሆኑ አስቀምጠዋል ለምሳሌ ያህልም መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ( ምዕራፍ 2፡14) ላይ " ሴት በተፈጥሮዋ ደካማ ናት የሰማችውን ሁሉ ምንም ሳታመዛዝን አሜን ብላ ትቀበላለች ። ወሰላሙዓለይኩም 😊
ሴት ልጅ በእስልምና እና በክርስትና *Part ¹* بسم الله الرحمٰن الرحيم አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ቆያቹኝ *ገለባ ሙግት* 1.እስልምና ሴቶችን በመምታት ያዛል ብለው ሱረቱ-ኒሳእ አንቀጽ 34 በመጥቀስ "ሴቶችን ምቷቸው ይላል ስለዚህ አልተከበረችም ብለው ጥያቄ ያነሳሉ..... በመጀመሪያ እስልምና ሴት ልጅን መደብደብን ፈፅሞ አያዝዝም።እንደውም በመልካም እንዲኑዋኑዋሩ እና መልካም እንዲውሉላቸው አብዝቶ ያዛል ታዲያ እዚህ ጋ " *ምቷቸው" የተባለው ምን ማለት ነው* ሚለውን ከተመለከትን ደሞ ፤ እነሱ እንደሚሉት " *መደብደብ" ሳይሆን የተፈለገበት “ማግራት" ወይም " አደብ ማስያዝ ነው።* ይህንንም ታላቁ የቁርኣን ሙፈሢር ኢማሙ ጠበሪ የኢብኑ ዐባሥን ንግግር ዋቢ በማድረግ እንደሚከተለው አስቀምጠውታል عن ابن عباس {وٱضربوهن}:-قال:-ضربا غير مبرح» ምቷቸው የሚለው ኢብኑ ዐባሥ " *ህመም የማያስከትልና_ያልበረታ ምትን ምቷቸው* " ማለት ነው ብለዋል። [📚ኢማሙ ኢብኑ ጀሪር አል-ጠበሪ 4:34] በተቃራኒው ግን ይህንኑ ጥያቄ ይዘን ወደ መጽሐፎቻቸው ብንሄድ *እንደ ክርስትና ሴት ልጅ* በተፈጥሮዋ በሃይል እና በጉልበት ደካማ የተደረገችው፣ *ባል ቀጥቶ መቶ እንዲያኖራት እንደሆነ ይናገራል።* [📚መጽሐፈ አክሲማሮስ ዘዓርብ ገፅ 154] አስቡት እንግዲ ለመቀጥቀጥ እና ለመደብደብ የተፈጠረች ሴት *ከብዙ ጥበብ የተሞሉ ማስተካከያ መንገዶች ቡኋላ እንደተቆጣባት እንድታቅ ብቻ ህመም የማያስከትልን ምት* ስትቃወም ብቻ አስቂኝ ነገር ነው 😁እናማ ወገኖች በኦሪት ሕግ መሠረት ደግሞ ድንግልና ካልተገኘባት *እንድትቃጠል የተደረገቺው* ናት ወይስ *ባሏን ለማገዝ እጇን ሰንዝራ እጇን የተቆረጠቺው ናት* የተከበረችው ? መልሱን ለህሊና ትቸዋለሁ ወሰላሙ አለይኩም 🤗
ዛሬ ሚጠይቁ ሰዎች ግን..........ብቻ ነገ በአላህ ፍቃድ ቆንጆ አርቲክል ይኖረናል እና መልስ እንዲሰጥበት ምትፈልጉት ሹበሃ ካለ አስቀምጡልኝ በሉ እደሩ 🤍
ma fav topic ነገ ቤት ከፍታለው አቅማችንን ለመተያየት ኑ ማን ያቃል ዲያቆን ..... ከሆኑ 😌
ወንድም PK (ታላቁ አብርሃም) አዲስ አስተማሪ ቪዲዮ በ YouTube ገፁ ላይ አጋርቷል። ከታች በተቀመጠው link ገብታቹ ተመልከቱ share አድርጉ 🤗✨ https://youtu.be/33Gf6M2_Grw?si=dHcJ07ipOnFLuAK8
https://vt.tiktok.com/ZS432yukn/ እውን ቁርዐን በፍየል ተበልቷልን ለሚለው ገለባ ሙግት አጠር ያለ መልስ ሰጥተናል ተደራሽ እንዲሆን like share copy link repost አድርጉ 🤗✨
https://t.me/abdulfetahou ይህ ofificall የ ወንድም አብዱልፈታህ የ ቴሌግራም ቻናል ነው join አድርጉ
ዛሬ ማታ3️⃣ሰአት ላይ ወንድም ፋሩቅ "ኢስላም እና ስልጣኔ" በሚል ርእስ ቲክቶክ ላይ ፕሮግራም አለው። እንዳትቀሩ!🤗
አሰላሙ አለይኩም አህባቢ እንዴት ቆያቹኝ ✨ እንግዲህ እንደተመለከታቹት እኝህ ጥያቄ ያጡ ወገኖቻችን ደዒፍ (ደካማ) እና ተቀባይነት የሌላቸው ዘገባዎች በመለቃቀም የሁል ጊዜ የከሸፈ ሙግታቸውን አቅርበዋል ። ከጅምሩ ግን ያቀረቡትን ማስረጃ ስንመለከት ሙርሰል(ሰነዱ የተቆረጠ) ነው ። ይሄንንም ሸይኽ ሳሚ ብን ሙሀመድ ተፍሲር ኢብኑ ከሲር ተህቂቅ ባደረገቡት ኪታብ ላይ እንዲህ በማለት አስቀምጠዋል። "وهذا مرسل" ➘ ይህ ሀዲስ ሙርሰል(ሰነዱ የተቆረጠ) ነው። {📕 ተህቂቅ ተፍሲር ኢብኑ ከሲር ቅጽ 4፣ ገጽ 321} እና በተረፈ ነብስ ያለው ጥያቄ ጠይቁ 🙌 ወሰላሙ አለይኩም ✨
без подписи
አቤት እውቀት ነዘነዘው እኮ ወገን የዘንድሮ ቃሪዕ እና ሁፋዞች ግን በዝተዋል 😭😅 ለማንኛውም ወአለይኩም ብለናል እንዲ የተዋረዳቹ ማፈሪያ አትሁኑ ሀቂቃ ምንም እንኳን ሰብካቹ ወደ እናንተ ምትወስዱት ሰው ባይኖርም እንዲ ድራማ ለመሆን ትወና የቀረው ነገር እያመጣቹ አታዝጉን ። በቃ ስለሙ ❤️🩹
без подписи
ምን ይባላል ይሄ 😐 ተወረስን እኮ ወገን በነካ እጃቹ ስርዐትን፤ ስነ ምግባርን ፤ በማስረጃ መሞገትን በዛው ብትማሩ 🙌😌
አረ በአላህ "ሴዶ ቢሸነፍ ይከፍራል ወይ" የሆነ ጥያቄ አትጠይቁ 😭😐
без подписи
✈️ Fly Smart with Al-Toa'amatan (التوأمتان) Travel Agency! Your trusted partner for hassle-free travel, unbeatable ticket deals, and fast visa processing. Our Services: 🌍 Flight Bookings: Discounted international & domestic tickets across major airlines.…
✈️ Fly Smart with Al-Toa'amatan (التوأمتان) Travel Agency! Your trusted partner for hassle-free travel, unbeatable ticket deals, and fast visa processing. Our Services: 🌍 Flight Bookings: Discounted international & domestic tickets across major airlines. 🛂 Fast Visa Processing: Guaranteed support for Saudi Arabia, Dubai, and China. ⚡ Top Quality: Quick, reliable, and affordable service tailored to your budget. 🇪🇹 Al-Toa'amatan (التوأمتان) የጉዞ ኤጀንሲ የፈለጉበት ቦታ በሰላም እና በቅናሽ ይጓዙ! ✈️ የበረራ ትኬቶች: የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር በረራዎች በጥሩ ቅናሽ። 🛂 የቪዛ አገልግሎት: ወደ ሳውዲ አረቢያ፣ ዱባይ፣ እና ቻይና ፈጣን እና አስተማማኝ ቪዛ እንሰራለን። 🌟 ቀልጣፋ አገልግሎት: በቅናሽ ዋጋ፣ በጥራት እና በፍጥነት እናገለግላችኋለን። 📞 Contact Us / ያግኙን: Phone: 0918991670 | 0951813777 Telegram DM: @extrovertsss | @Muslimah25B Telegram Channel Join Our Group🫰🏻
ዛሬ ጁሙዓ ነው በነቢዩ ላይ ሰለዋት እናብዛ صلى الله عليه وسلم ከጁመዓ ሱና 1⃣🍒ገላን መታጠብ 2⃣🍒 ሽቶ መቀባት 3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም 4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ 5⃣🍒 ሱረቱል ካህፍን መቅራት 6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ 7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት
😎🤗
ሰው ንግግሩ ሲቀንስ ሞገሱ ከፍ ይላል ፈገግታው ሲበዛ ውበቱ ይጨምራል 🤗 እና ምን ልላቹ ፈልጌ ነው ሞገስ ያለው ቆንጆ እንሁን 🤍❤️🩹