tgindex
Sunnah🕌

በዚህ ቻናል ከቁርዓንና ሀዲስ (ሱና) የተውጣጡ ፅሁፎች ፣ እንዲሁም አስተማሪ የሆኑ አጫጭር ፅሁፎችና ቪዲዮዎች ይቀርቡበታል። =اللهم أرنا الحق حقا وارزقنا اتباعه وأرنا الباطل باطلا... 🍃አላህ ሆይ ሀቅን በሀቅነቱ አሳየን ፤ የምንከተለውም አድርገን ባጢልን በባጢልነቱ አሳየን ፤ የምንርቀውም አድርገን🤲 🍁@sunah_channel🍁

Последний пост
16:48
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
20
Всего постов
35
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 127
+11 Са 4 дн.
Сутки
+8
+0,13%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
87
32 постов
Вовлечённость
1,4%
к подписчикам
Постов в день
2,9
всогО 35
УпОПинаниК
3
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
70
1/48двое суток
80
1/72трое суток
86

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?

  • ዛሬ ምሽት 3፡00 ይጠብቁን! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አዲሱ የቂርኣት ፕሮግራማችን ክፍል 3 ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ ይቀጥላል!-ኢንሻ አላህ-

  • ምድር ላይ የዕድሜ ልክ ደስታ የለም ፤ የዘላለም መከራና ሐዘንም የለም፤ እንደ ክረምትና በጋ ሁሉ ሁሉም የሚያልፉና የሚያልቁ የሕይወት እርከኖች ናቸው ። ደስታ ሲገኝ በደስታ መቀበል ፤ ሐዘንና መከራ ሲመጣ ደግሞ በትዕግስት እና ተሰፋ መጋፈጥ ግድ ነው።

  • ሙስሊም ወንድሞቼ ፣ ጊዜው ሳያልፍ እንንቃ! ያ አላህ! ጉዳዩ እየከበደና እያሳሰበ መጥቷል። ሀገራችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ለተለያዩ ፊርቆችና አስተሳሰቦች እየተጋለጠች ነው። አንዳንድ ቡድኖችና እንቅስቃሴዎችም በሕዝቡ መካከል እየተስፋፉ ሲሆን፣ በተለይም ወጣቶችንና ሕፃናትን ማነጣጠራቸው እየጨመረ ነው። በቅርብ ጊዜም ከአህሉስ-ሱና ወልጀማዓ አስተምህሮ ፍፁም የሚለያዩ  ቡድኖች፣ ከእነሱም መካከል ሺዓ፣ አሕመዲያ እና ሌሎችም በአንዳንድ አካባቢዎች እየተስፋፉ እንደሚገኙ እናስተውላለን። በተለይም በባቲና በአካባቢዋ የተለያዩ የትምህርትና የዳዕዋ እንቅስቃሴዎች እየተካሄዱ መሆናቸው ትኩረታችንን ይሻል። በተለይ ልንጠነቀቅ የሚገባን ሕፃናትና ወጣቶች ላይ የሚደረገው ትኩረት ነው። አንዳንድ ወገኖች ትምህርት ቤቶችን፣ ማዕከላትንና የትምህርት ተቋማትን በመክፈት ሕፃናትን ገና ከልጅነታቸው ከ kg ጀምሮ ለማስተማር እየሰሩ ነው። እንግዲህ ራሳችንን መጠየቅ ይገባናል፦ ልጆቻችን እና ወጣቶች ምን እየተማሩ ነው? ምን ዓይነት እምነትና አስተሳሰብ እየተቀበሉ ነው? ትምህርታቸውን የሚከታተልና አቅጣጫ የሚሰጣቸው ማን ነው? ወንድሞቼና የተከበራችሁ ወገኖቼ ሆይ! ከሀገራችን  ጫፍ እስከ ሌላኛው ጫፍ ድረስ፣ የአህሉስ-ሱና ወልጀማዓ ተከታዮች ሆይ፣ የአካባቢያችን ሰዎች ሆይ፣ በተለይም የባቲ ነዋሪዎች ሆይ! የልጆቻችን የወጣቶችን የራሳችንንእምነት መጠበቅና የአላህን መጽሐፍ እና የነቢዩን  ሱና ማስተማር ታላቅ ኃላፊነት ነው። ይህንንም በዘፈቀደ ግጭት፣ በስድብ ወይም ሌሎችን በማዋረድ ሳይሆን፣ በዕውቀት፣ በጥበብ፣ በትክክለኛ ትምህርት፣ በግንዛቤ ማስጨበጥ እና ማህበረሰባችንን በቁርአን፣ በሱናና በትክክለኛ የእስልምና እምነት ማጠናከር ነው። ማህበረሰባችንን በቅርብ ልንከታተል፣ ምን እንደሚማሩም ልናውቅ ይገባል። በራሳችን ትምህርት ቤቶችና የእስልምና ማዕከላት ውስጥም ጠንካራና ጠቃሚ ትምህርት እንዲያገኙ ልንጥር ይገባል። ይህም ቁርአንን፣ ትክክለኛ የአቂዳ ትምህርትን፣ ፊቅህን፣ መልካም ሥነ-ምግባርንና የዓረብኛ ቋንቋን ያካተተ መሆን አለበት። ሌሎች ሰዎች ቦታውን እንዲይዙ ከፈቀድን በኋላ፣ ሐሳቦቻቸው ስለተስፋፉ ብቻ ማማረር መፍትሔ አይሆንም። ስለዚህ ኃላፊነታችንን እንወጣ። ማህበረሰባችን ከሌሎች ዘንድ ከመማራቸው በፊት እኛ እናስተምራቸው። የተሳሳቱ አስተሳሰቦችንም በዕውቀት፣ በማስረጃና በጥበብ እንመልስ። ኢንሻአላህ፣ እነዚህ ቡድኖች ምን እንደሆኑ፣ መሠረታዊ ሐሳቦቻቸውና እምነቶቻቸው ምን እንደሆኑም በማስረጃና በታማኝ ምንጮች ላይ በመመስረት አብራራለሁ፤ ዓላማዬም ሙስሊሙ ሾለ ዲኑ በቂ ዕውቀት እንዲኖረውና በጉዳዮች ላይ በግልጽ እውቀት እንዲቆም ነው። አላህ ሆይ! ሀገራችንንና ማህበረሰባችንን ጠብቅ። እኛንና እነርሱን በቁርአንና በሱና ላይ አጽና። ዑለማዎቻችንን፣ ዳዒዎቻችንንና መምህራኖቻችንን ኃላፊነታቸውን በትክክል እንዲወጡ እርዳቸው። ከቀናው መንገድ የራቁትንም ወደ እውነት ምራቸው። አላህ ሆይ! የሙስሊሞችን ልጆች ጠብቅ፣ እምነታቸውን ጠብቅ፣ ወደ እውነትና መልካም ሼል የሚጠሩ ዳዒዎች አድርጋቸው።                      አሚን! = አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

  • ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላል፦ ❝ባሪያው ብቻውን ነጠል ብሎ በዱዓ፣ በዚክር፣ በሶለት እንዲሁም ራሱን በመተሳሰብና በማስተንተን ብሎም ቀልቡን ለማስተካከል ጊዜዎችን  መስጠት ግድ ይለዋል።❞ 📚 [መጅሙዑል ፈታዋ (10/426)] ➥https://t.me/sunah_channel

  • 15 авг.15иС ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!удалён 04:17

    йоС пОдписи

  • 15 авг.17удалён 04:17

    йоС пОдписи

  • ረቢዕ ኢብኑ ኹሰይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፡- «ስትናገር አላህ እንደሚሰማህ አስታውስ፤ አንዳች ነገር ለማድረግ ስታስብ (ስትነሳሳ) እርሱ እንደሚያውቅብህ አስታውስ፤ወደ አንድ ነገር ስትመለከት እርሱ አንተን እየተመለከተህ መሆኑን አስታውስ፤ ስታሰላስልም እርሱ ውስጥህ ድረስ እንደሚያይህ (እንደሚከታተልህ) ልብ በል። 📖 ኢብኑል ጀውዚ | ሲፈቱ አሰፍዋ

  • መውሊድ - በፉክክር የተጀመረ በዓል ነው! ~ መውሊድ ቀደምት የኢስላም ትውልዶች ዘንድ የማይታወቅ መጤ ፈጠራ መሆኑን ራሳቸው የመውሊድ አክባሪ የሆኑ አካላት የመሰከሩትን አሳልፌያለሁ። እነዚሁ አካላት መውሊድ ከክርስቲያኖቹ ገና ተኮርጆ በፉክክር እንደሚከበር የተናገሩቱን ደግሞ እናያለን። ዘግይተው የመጡ አንዳንድ ሱፍዮች ግን “መውሊድ በሀይማኖታችን መረጃዎች መሰረት የተፈቀደ በመሆኑ ላይ ከተግባባን ከክርስቲያን ወይም ከሂንዱ እምነት ጋር ባጋጣሚ ተመሳስሎ ቢገኝ ችግር የለውም” ይላሉ። በሀይማኖታችን መሰረት ቢኖረውማ እነ ኢብኑ ሐጀር “የመውሊድ ተግባር መሰረቱ ቢድዐ ነው። በሶስቱ ክፍለ ዘመናት ከነበሩት መልካም ቀደምቶች ከአንድም አልተላለፈም” አይሉም ነበር። እያከበሩ ያሉት ሌላ መልክ ያለው ገና ነው። ገና (chrismas) ማለት ልደት ማለት ነው። ልደት ማለት ደግሞ በዐረብኛው መውሊድ ማለት ነው። ስለዚህ የሚከበረው ማንነት እንጂ የተለየው የሚያከብሩት ገናን ነው። የክርስቲያኖች ገና = የሱፍዮች መውሊድ! የክርስቲያኖች መውሊድ = የሱፍዮች ገና! እንዲያውም መውሊድን የሚያከብሩት ከክርስቲያኖች ጋር ለመፎካከር ብለው ነው። የፉክክር ዒባዳ ማለት ነው! ይህንን ሐቅ በኪታብ ሳይቀር ያሰፈሩት አሉ። መረጃ እጠቅሳለሁ፡- 1. አስ-ሰኻዊይ ምን እንደሚል ተመልከቱ፡- “ባለ መስቀሎቹ (ክርስቲያኖች) የነብያቸውን ልደት ትልቁ ዒዳቸው አድርገው የሚይዙ ከሆነ ሙስሊሞችም (ነብያቸውን) በማክበርና በማላቅ ይበልጥ የተገቡ ናቸው።” [አት-ቲብሩል መስቡክ፡ 14] 2. ከጀዘሪም ቃል በቃል ተላልፏል። 3. አቡል ዐባስ አል-አዘፊይ (መውሊድን ለምዕራቡ ዐረቢያ ያስተዋወቀ ነው)፡- በክርስቲያን በዓላት ላይ የሚሳተፉ ወጣቶችን ለመመለሾ ሲል እንደጀመረው በግልፅ ተናግሯል። 4. ዐብዱላህ አልሀረሪይ (የአሕባሾቹ መሪ):- ንጉስ ሙዞፈር መውሊድን የጀመረው ክርስቲያኖች የመሲሕ ልደትን በዓል ሲያከብሩ ተመልክቶ ነው። በዚህም ሳቢያ ሰይዳችንን ሙሐመድን  ስላወጣልን አላህን ለማመስገን ሲል መውሊድን ጀመረ ይላል። [ኢዝሃሩል ዐቂደቲ ሱንኒያህ፡ 240] ስለዚህ የመውሊድ ቢድዐን በፉክክር የተለከፉ ሰዎች የፈጠሩት መጤ ፈሊጥ ነው ማለት ነው። በዚህ መልኩ በሌሎች መመሳሰል ደግሞ የተወገዘ እንደሆነ ነብያችን  አጥብቀው አሳስበዋል። * ማስረጃ አንድ፦ مَنْ تَشَبَّهَ بِقَوْمٍ فَهُوَ مِنْهُمْ "አንድን ሕዝብ የተመሳሰለ (የተከተለ) ከእነርሱ ነው (እንደነርሱ ይቆጠራል)።" [አቡ ዳውድ ፡ 4031] * ማስረጃ ሁለት፦ በሌላም ሐዲሥ ነብያችን  እንዲህ ብለዋል፦ لتتَّبعنَّ سَننَ من كانَ قبلَكم حذو القُذَّةِ بالقُذَّةِ حتَّى لو دخلوا جحرَ ضبٍّ لدخلتُموه. قالوا: اليَهودُ والنَّصارى؟ قالَ: فمَن “በርግጥ ከናንተ በፊት የነበሩ ሰዎችን ፈለጎች ስንዝር በስንዝር ክንድ በክንድ ትከተላላችሁ። የወከሎ ጉድጓድ ቢገቡ እንኳን በርግጥም ትገቡታላችሁ!” ሲሉ “አይሁድና ክርስቲያኖችን ነው (ትከተላላችሁ) የምትለን?” ብለው ቢጠይቁ “ታዲያ ማንን ነው?!” አሉ። [ቡኻሪይ፡ 7320] የተናገሩት በትክክል ተፈፀመ። ለብዙ ጥፋቶች የሚያጋልጠው በዓል ከክርስቲያኖች ተኮርጆ በ"ፋጢሚያ" ሺዐዎች ተጠንስሶ፣ በሱፍዮች ተዛምቶ ብዙ ሙስሊም ሊዘፈቅበት በቅቷል። የሚያሳፍረው “ክርስቲያኖቹ የነብያቸውን ልደት እያከበሩ የኛ ነብይ ከማን ያንሳሉ?” የሚሉት ነገር ነው። ሱብሓነላህ! ለመሆኑ ዒሳ የኢስላም ነብይ አይደሉም እንዴ?! ታዲያ ይሄ ምን የሚሉት አፀያፊ ሎጂክ ነው? ደግሞ ምንም ሳያፍሩ መውሊድን የሚቃወሙ ሙስሊሞችን “የነቢ ጠላቶች ናቸው!” እያሉ ከባድ ክስ ይከሳሉ። የነብዩን  መውሊድ አለማክበር እሳቸውን መጥላት ከሆነ እናንተም የክርስቲያኖቹን ገና (chrismasን) ባለማክበራችሁ የዒሳ ጠላቶች ናችሁ ማለት ነው። መውሊድን ማክበር ነብዩን  ማክበር ከሆነ የሌሎቹን ነብያት ልደቶች ስለማታከብሩ ለሌሎች ነብያት በሙሉ ክብር የሌላችሁ የነብያት ጠላቶች ናችሁ ማለት ነው። ከአንደበታችሁ በቀጥታ ባይወጣም አመክኗችሁ የሚሰጠው ይህንን ነው። አንዳንዶች "ገናን የማናከብረው የዒሳን ልደት ስለማናውቅ ነው" ይላሉ። የነብያችንም  የውልደት በየትኛው የረቢዕ ቀን ላይ እንደሆነ የሚያሳይ ሶሒሕ ማስረጃ የለም። በ12ኛው ቀን ነው የሚለው የሰነድ መቆረጥ እንዳለበት ኢብኑ ከሢር ገልፀዋል። [አልቢዳያ ወንኒሃያ፡ 3/109] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • 15 авг.34удалён 16 авг.

    йоС пОдписи

  • 14 авг.45иС IbnuMunewor

    አስቸኳይ የትብብር ጥያቄ ~ አንዲት እህታችን "ማህበረሰቤን ልጥቀም" ብላ አንድ ኸይር አሰበች። ወለኔ ውስጥ ቤደር የምትባል መንደር ላይ አንድ መርከዝ ማሰራት አስባ ሞከረች ሞከረች ሞከረች ግን ግቡን ሊመታ ቀርቶ ሩቡን ማሳካት አልቻለችም። ወላሂ የተፈለገው ገንዘብ ትንሽ ነው። ነገር ግን የረባ ትብብር ባለመኖሩ እዚህ ግባ የሚባል ድጋፍ አልተሰበሰበም። እውነት ብንረባረብ ሁለት ሚሊዮን ብር ብዙ ነው ወይ? ለዚሁ አላም ታስቦ ዛሬ ጁምዓ ማታ 3 ሰዓት ላይ የተወሰኑ ኡስታዞች የሚሳተፉበት የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይኖራልና በመገኘት የድርሻቸውን እንድትወጡ አደራ እላለሁ። የግሩፑ ሊንክ 👉 https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ፕሮግራሙ ላይ መገኘት የማትችሉም ትንሽ ትልቅ ሳትሉ በዚህ አካውንት በማስገባት አግዙ። 1000675591664 ሱፍያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር አላህ ይቀበላችሁ። ከተባበርን በጣም ትንሽ ነው። ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለሃምሳ ሰው ደግሞ ጌጡ ነው።

  • 14 авг.55иС Sle_qelbachn1

    ● በተባረከው የጁሙዓ ቀን ውስጥ፣ ዱዓችን ያለ አንዳች ግርዶሽ ተቀባይነትን የምታገኝባት አንዲት የተለየች ሰዓት አለች። ብዙ ኡለማዎች ይህች ወርቃማ ጊዜ የምትገኘው «ከዐሱር በኋላ» እንደሆነች ይገልፃሉ። እጆቻችሁን ዘርግታችሁ ይህችን  ሰዓት ለመጠቀም ተዘጋጁ!

  • йоС пОдписи

  • 14 авг.2удалён 14 авг.

    🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️   ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

  • 14 авг.801иС sunah_channel

    አውስ ቢን አውስ አስ-ሰቀፊ ( ረሂመሁላሁ ተዓላ) የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ አለ፦ ❝...በጁሙዓ ቀን በትክክል የታጠበ፣ ከዚያም ወደ ኹጥባ በጊዜ የሄደ፣ በመጓጓዣ ሳይሆን በእግር የሄደ፣ ኢማሙ (ኸጢቡ) አጠገብ ቀርቦ የተቀመጠ፣ የሚያዳምጥና የማያወራ...የሆነ ሰው አመቱን ሙሉ እንደፆመና እንደሰገደ ይቆጠርለታል።❞ 📚ሐዲሱን፡ ኢማሙ አሕመድ፣አቡ ዳውድና ቲርሚዚ ዘግበውታል/ ሸይኽ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል (ሶሂህ አል-ጃሚዕ አስ-ሰጊር ቁጥር: 6405) ❝...ዑለማዎች እንዲህ አሉ: ' ከመልእክተኛ (ﷺ) ሐዲሶች በአጠቃላይ ከዚህኛው ሐዲስ የበለጠ አጅር (ምንዳ) ያለው የበለጠ ምናውቀው የለም።'❞ 📚 [ሙርቃት አል-መፋቲህ ሸርህ ሚሽካት አል-መሳቢህ፣ (3/484)] ➥https://t.me/sunah_channel

  • 🔖የጁምዓ ቀን ሱናዎች!.. ➊ الـغـسـل_ገላን መታጠብ ➋ الـتـطـيـب_ለወንዶች ሽቶ መቀባት ➌ الـسـواك_ሲዋክ መጠቀም ➍ لـبـس الـجـمـيـل _ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ الـتـبـكـيـࢪ لـصـلاة الـجـمـعـة በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➏ قـࢪاءة سـوࢪة الـكـهـف ሱረቱ ከህፍን መቅራት ➐ الإكــثـار مـن الدعاء وتحري سؚ؊ الإجابة ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰዐት መጠባበቅ ❽ الإكــثـار مـن الـصـلاة عـلـى الـنـبي() በነብዩ()ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد() الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد () ďťż ➥https://t.me/sunah_channel

  • 13 авг.60иС IbnuMunewor

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! ​እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። ​🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ 🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ 🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ ​🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦ 🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ ​📌 ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን። ​📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ​💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦ ​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664 ​የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር ​መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን!

  • ከአብደላህ ቢን ዙበይር ተይዞ፦  ﴿أنَّ رسولَ اللَّه كانَ إذا قعدَ في التَّشَهُّدِ، وضعَ كفَّهُ اليُسرى على فخذِهِ اليُسرى، وأشارَ بالسَّبّابةِ لا يجاوزُ بصرُهُ إشارتَهُ﴾ “የአላህ መልእክተኛ () ለተሸሁድ ሲቀመጡ የቀኝ እጃቸውን በቀኝ ጭናቸው ላይ ያኖራሉ፤ የግራ እጃቸውን በግራ ጭናቸው ላይ በማድረግ ባመልካች ጣታቸው የሚያመለክቱ ሲሆን እይታቸው ከሚያመለክቱት ወዲያ አያልፍም ነበር።” 📚 ነሳኢ ሶሂህ ብለውታል: 1274 ➥https://t.me/sunah_channel

  • ነገ ሀሙስ ነው!❕ ❝የቻለ ይፁም፤ ያልቻለ ደግሞ ሌሎች ይፆሙ ዘንድ ያስታውስ።❞ ነብዩ () እንዲህ ብለዋል፡- ❝ማንኛውም የአላህ ባሪያ ለአንድ ቀን በአላህ መንገድ የፆመ አላህ በዚህ ቀን ምክንያት ፊቱን ከእሳት (ከጀሀነም) እስከ ሰባ አመት ድረስ ያርቃል።❞ ● [ صحيح مسلم ŮĄŮĄŮĽŮŁ]

  • 12 авг.70удалён 14 авг.

    ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?