ግጥም እና ሳቅ ™🤣
Статистика🥀♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡🥀 ⚡️WELLCOM TO Poem AND LAUGH 😂 💚 በዚህ ቻናል ውስጥ ደስ የሚሉ የ ፍቅር ቃላቶች፣ግጥሞች፣የሳቅ ምንጭ ነን! ● ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏 👉any comments & Cross ➡️ @Tedo27 ያነጋግሩ::
- Последний пост
- 13 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
❤️🩹ሁሉም ልቦች ላይ የሆነ ቁስል አለ😔 .......... ፈጣሪ ብቻ የሚያውቀው🥺 @Teddy_yunki19
የፕሌን ✈️ ላይ ጥቅሶች በጣም ነው የሚያዝናኑኝ እስኪ ምታውቁትን እናንተም አጋሩኝ 👇👇👇 🙌🙌 @Teddy_yunki19
ጀለሴ ጦዞ ኳስ እያየ... . ቆይ ሌላ ኳስ የላቸውም እንዴ ለ 1 ኳስ የሚጋደሉት😏😏😁 @Teddy_yunki19
ትንሹ ብራዘር ሲዳብርው ይመጣና : : : : አሁን ጌም ታጫውተኛለህ ወይ ቤተሰብ በተሰበሰበበት ጮክ ብዬ አስጠናኝ ልበልህ 🤧 @Teddy_yunki19
የት ጋ ሁናችሁ ነው ይሄንን post 🤳📱 የምታዩት ?😁 🪑 👉 😁 🚽 👉 🤯 🛌 👉 ❤️ 🛋 👉 🥰 🚗 👉 🔥 🛀🚿 👉 🙊 @Teddy_yunki19
ማንም ሰው ውስጡ ምን እንዳለ ያውቃል so ለምን ልብስ እንደምንለብስ አይገባኝም 🤓😁 @Teddy_yunki19
ጌታ ይጠብቀን እንጂ ብንጠፋም በ National ID ፎቶ ተፈልገን አንገኝም😔😂 @Teddy_yunki19
ሰላም ሰላም pplyans😁 @Teddy_yunki19
አያትህ ከሰው በላይ ያድርግህ ብላ መርቃህ 18ተኛ ፎቅ ሲደርስህ😭🤣😁 @Teddy_yunki19
የማይታለፍ ሚመስሉ ቀናቶችን ቢጎዱንም💔 እየሳቅን አልፈናል አሁንም እንቀጥላለን ✌️ @Teddy_yunki19
ያለ አቅሜ iphone 17 ገዝቼ መኪና የገዛው እየመሰለኝ . . . ሲደወልልኝ ዳር ይዤ ማናገር ጀመሪያለው😕 @Teddy_yunki19
💛 ሳፈቅርሽ ኖራለው 💛 የትም ብትሆኚ ከአጠገቤም እሩቅ አፍቃሪሽ ልቤ ነው መውደዱ የማያልቅ ብትጠይኝ ብትወጂኝ መውደዴ አይቀንስ አንቺን ገና ሳይሽ መንፈሴ የሚታደስ ፍቅር ትሩፋቴ መላ እንነቴ ያንቺው ነው ብያለው ተረጂልኝ እቴ የልቤ ምት እንኳን ስላንቺ ሲመቱ ብታዳምጪልኝ ምን ነበረ እቱ! የመውደዴን ምላሽ ካንቺ ሳልጠብቀው ባታፈቅሪኝ እንኳን ሳፈቅርሽ ኖራለው።። 🥶🥶🥶
ይገርማችኋል ትላንትና ከባንክ 68543567754 ብር አውጥቼ... የላይኛውን ቁጥር ሳታነቡ ነው የዘለላችሁት አደል ከቁጥሩ መሀል ፊደል እንዳለ እንኳን አታውቁም ቼክ ለማድረግ ተመለስክ አደል😂 @Teddy_yunki19
አጭር ቀጭን የዋህ የሆነች ሴት በህይወት ዘመንህ መቼም አታይም😜😂 @Teddy_yunki19
ስሟን ቤሊ ብላ ተዋውቃህ truecaller በላይነሽ ብሎ ሲያወጣው 💔 @Teddy_yunki19
Telegram ላይ ያናደደህን ሰው ሰድበህ ቶሎ ሳይመልስልህ ብሎክ ታረገዋለህ ከዛ የስድብ ሀሳብ ሲመጣልህ Unblock አርገህ ሰድብህ ቶሎ ብሎክ😜🤣🤣 @Teddy_yunki19
🌏 + ☀️ = አለም ፀሐይ 🌍 + 👀 = አለም አየሁ 🌼 + 😄 =አበባ ደሳለኝ ቀጥሉበት... @Teddy_yunki19
በጅንጀና ፋሽን ሁሉም ተሽቀርቅሮ አላስታውቅ አለ አፍቃሪው ዘንድሮ #እኔኮ አልግጠም😜😂 @Teddy_yunki19
ፈገግ በል አትበሉኝ፣ ባልስቅ ይሻለኛል፡ ጥርሴ ሺ ገዳይ ነው፣ ወንጀል ይከተኛል፡፡😉 #ጉረኛ_እኮ_ነኝ😜 @Teddy_yunki19
💔የማያሽር...ጠባሳ💔 ፨።።።💘💘💘።።።፨ ቀኑም አይመሽልኝ ለሊቱም አይነጋ ልቤ እየተቀጣ በሀሳብ አለንጋ ከልብ ውስጥ የማይጠፋ ከቶ ማይረሳ ህመሙ የማይድን የማይሽር ጠባሳ ቁስሉ የሚቆጠቁጥ የህሊናን ዕዳ አሸክማኝ ሄደች በሰውፊት አዋርዳ ሀዘን ድንኳ ጥሎ ጎጆውን ቀልሶ ልቤውስጥ ይኖራል ጎኔን ተንተርሶ ልቤ ፍቅርን ብሎ ለፍቅር ባደረ ሀዘን ቤቴን ወርሶት ቅስሜ ተሰበረ . . . ያላረኩት የለም ልቤን ለማሳመን በደልሽን ችዬ ካንቺ ጋር ለመሆን ግን አንቺ አልገባሽም ባንቺ መጎዳቴ በብርሀን ጭለማ መሆኗን ህይወቴ።።። @Teddy_yunki19