tgindex
🥀🖤 🌬የልብ ወግ🔥🖋

🥀🖤 🌬የልብ ወግ🔥🖋

Статистика

🌬አታውቀውምና ሰው አልፎ እንደመጣ በየት መንገድ በኩል ለመፍረድ አትቸኩል 👐 🗝◦◦◦◦◦📝 🥀🖤𝑤𝑒𝑙𝑐𝑜𝑚𝑒🖤🥀    ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙      ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

Последний пост
2 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 154
+4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 488
22 постов
Вовлечённость
302,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 2 июл.2 8064110

    አሁን ላይ ያለኝ አስተሳሰብ ቢኖረኝ ኖሮ ያንን ሁሉ ስህተት አልሰራም ነበረ . . . . . ያንን ሁሉ ስህተት ባልሰራ ኖሮ ደግሞ አሁን ላይ ያለኝ አስተሳሰብ አይኖርም ነበረ ! 👐☺️🩶

  • 21 мая4 162399

    ለፍቅር ህመም መድሀኒቱ ፍቅር ነው። ፍቅር ከነ ህመሙ ይጣፍጣል።

  • 19 мая1 5402913

    ምንም ፃድቅ ባልሆን ይፃፍ ተአምሬ ማትወጂኝን ወደድኩ ከጌታ ተምሬ።

  • 14 мая3 4653812

    ተሳሉ ተባለ ሁሉም በውዴታ እኔም አንተን ተሳልኩ ለግንቦት ልደታ ❤️🥹

  • 20 апр.4 7935914

    አንገትህን አይቼ ከሌለማ ክሩ ለምን አስፈለገ ፍቅር መጀመሩ                 .                 . አንገትህን አይቼ ከሌለ ማህተቡ ለምን አስፈለገ ስላንተ ማሰቡ ! !

  • 19 апр.2 03513

    https://vt.tiktok.com/ZSHKyMneL/

  • 19 апр.1 8891

    https://vt.tiktok.com/ZSHKyMneL/

  • 16 апр.5 0543818

    እውነት እናውራ ካልክ "በል"  ስልህ . . . . "ወዳኝ ነው!" "ተው" ስልህ . . . . "ቀንታ ነው!" ባልክበት አንደበት፥ ዝም ስል . . . . "ንቃኝ ነው!" ብትል ምን አለበት ?!

  • 31 мар.5 6094320

    ዝናብ ደበደበኝ ላንተ ተደርቦ       ነጎድጓድ ጮህብኝ          ቂም በቀል አንግቦ          .          . ምኑ ተነካና ውሸት ነው ምሰብከው ገና ሁሉን ነገር ባንተ ነው ማላከው !!

  • 29 мар.4 3633517

    ወትሮም በኛ ህይወት አልነበረም ታማኝ አልነበረም ከጂ ሰዎች አልጎዱንም ተስፋ ማረግ እንጂ #ኤልያስ ሽታሁን✍

  • 26 мар.2 199304

    እቺ ገንገመል ትህትና የለህም እስቲ polite ሁን ትለኛለች እንዴ😏 እኔኮ Gemini ai ተጠቅሜ ስጨርስ አመስግኜ ነዉ የምወጣዉ😉😶‍🌫

  • 20 мар.2 281406

    𝚊𝚗𝚘𝚝𝚑𝚎𝚛 𝚕𝚎𝚟𝚎𝚕 𝚘𝚏 መታደል አፍቅሮ መፈቀር 😂😂𝚒𝚖𝚊𝚐𝚒𝚗𝚎 እንደኔ የወደዳቹት ሁሉ ሲወዳቹ😉🫠

  • 22 февр.4 8013815

    👐ከመሞት መሰንበት ስትቀሪ _ ከናፈኩ ስትመጭ_ከተሳቀኩ ሄደሽም _ ካመመኝ መጥተሽም _ ካልዳንኩኝ አይተፉት አይውጡት፣ መላም ስለሌለው አብረን እንሁንና ፣ ህመሜን ልልመደው።🫶😙

  • 19 февр.4 8246313

    "አፍቅሬሀለሁ" አለችው "ቀሚስሽን አውልቂልኝ" አላት                 .                 . ፈገግታዋ ጠፋ! . . መፈቀሩን እየተንተባተበች በነገረችው አንደበቷ እና እየተስለመለሙ በሚያዩት አይኖቿ ሳይሆን ጭኗ መሀል ባለው ሴትነቷ ሊያረጋግጥ አማረው ! . . ፍቅር አይደል , ቀሚሷን አውልቃ ሴትነቷን ሸለመችው . . ያወለቀችውን ቀሚስ እየለበሰች፦ "እሺ አሁንስ . . . ታፈቅረኛለህ ?"ስትል ጠየቀችው . . ፈገግ ብሎ "ትመቺኛለሽ" አላት 😒 #ኪሩቤል✍

  • 18 февр.4 4094411

    መካሪ ነኝ እንደሚል ሰው ምክር የሚያስፈልነው የለም። 🤦‍♀😌🙌 Example me 🙂🙄

  • 18 февр.5 1014428

    እንዲገባህ ቃል አማጥኩኝ ስላልገባህ ቃሌን ዋጥኩኝ           እንዲሰማህ ስንቴ ለፋው          ስላልሰማህ ጥዬ ጠፋው..!

  • 17 февр.2 478519

    🙌😌ሰምተሻል።

  • 17 февр.3 241418

    ራሳችሁን ለሰው የምታብራሩ ሰዎች ግን ስራ የላችሁም እንዴ?😏

  • 11 февр.2 12543

    HBD TO ME @Eyuone🫡😎

  • 5 февр.2 590452

    ስራ ምናምን እያላቹ በውስጥ ምትበጣጠሱ ሰዎች ለምን አትረጋጉም ቆይ?😒😏