🖤የልብ ምት🔥😌❤
Статистика🌴❤💜💜💜💙💙💜💜💜❤ 🖤💔የዛሬ ህመም የነገ ሃይል ነው🖤💔... ◦◦◦◦⁰🥀𝑾𝒆𝒍𝒄𝒐𝒎𝒆✨....° አንዳድ ነ ገ ሮ ች ያልተሳኩልን መጥፎ እድል ስላለን ሳይሆን ምርጫችን ስ ህ ተ ት ስለነበረ ነው!! ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ◅❍━━━📚━━━❍▻ ▼❤️🔥❤️🔥▼
- Последний пост
- 10 янв.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
"ምኔን ትወጂልኛለሽ" እያለኝ ነው ምኑን ልበለው🙂 😏እንጥልህን ልበለው ወይስ የመንጋጋ ጥርስህን😭😭
ጥ ቁ ር ምላስ ያላችሁ ወንዶች አንዴ በውስጥ አናግሩኝ ለቁምነገር ተፈልጋቹ ነው🙄🧸
😊ጨለማ ላይ Earphone'ኤ ከጆሮዬ ላይ ወድቆ ያንተን ፎቶ አብርቼ ወዲያው አገኘሁት የስልኬን ፍላሽላይት አስረሳኸኝ 😽 የኔ ብርሃን 😭❤️ שבת שלום לכולם✨🌸
✨🤩תהילים ק״כ אֶל-יְהוָה בַּצָּרָתָה לִּי קָרָאתִי וַיַּעֲנֵנִי יְהוָה הַצִּילָה נַפְשִׁי מִשְּׂפַת-שֶׁקֶר מִלָּשׁוֹן רְמִיָּה מַה-יִּתֵּן לְךָ וּמַה-יֹּסִיף לָךְ לָשׁוֹן רְמִיָּה חִצֵּי גִבּוֹר שְׁנוּנִים עִם גַּחֲלֵי רְתָמִים אוֹיָה-לִי כִּי-גַרְתִּי מֶשֶׁךְ שָׁכַנְתִּי עִם-אָהֳלֵי קֵדָר רַבַּת שָׁכְנָה-לָּהּ נַפְשִׁי עִם שׂוֹנֵא שָׁלוֹם אֲנִי-שָׁלוֹם וְכִי אֲדַבֵּר הֵמָּה לַמִּלְחָמָה 🤩תהילים קכ״א אֶשָּׂא עֵינַי אֶל-הֶהָרִים מֵאַיִן יָבֹא עֶזְרִי עֶזְרִי מֵעִם יְהוָה עֹשֵׂה שָׁמַיִם וָאָרֶץ אַל-יִתֵּן לַמּוֹט רַגְלֶךָ אַל-יָנוּם שֹׁמְרֶךָ הִנֵּה לֹא-יָנוּם וְלֹא יִישָׁן שׁוֹמֵר יִשְׂרָאֵל יְהוָה שֹׁמְרֶךָ יְהוָה צִלְּךָ עַל-יַד יְמִינֶךָ יוֹמָם הַשֶּׁמֶשׁ לֹא-יַכֶּכָּה וְיָרֵחַ בַּלָּיְלָה יְהוָה יִשְׁמָרְךָ מִכָּל-רָע יִשְׁמֹר אֶת-נַפְשֶׁךָ יְהוָה יִשְׁמָר-צֵאתְךָ וּבוֹאֶךָ מֵעַתָּה וְעַד-עוֹלָם 🤩መዝሙረ ዳዊት 120 በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ሰማኝም። አቤቱ፥ ነፍሴን ከሐሰተኛ ከንፈር ከሸንጋይም ምላስ አድናት። ሸንጋይ ምላስ ሆይ፥ ምን ይሰጥሃል? ምንስ ይጨመርልሃል? እንደ ኃያል ሰው የተሳሉ ፍላጻዎች፥ እንደ ግራር ፍም ናቸው። በሞሳሕ እንግዳ እንደ ሆንሁ፥ በቄዳር ድንኳኖችም እንደ ተቀመጥሁ ወዮልኝ! ሰላምን ለሚጠሉ ሰዎች ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ተቀመጠች። እኔ ሰላምን እወዳለሁ፤ በምነግራቸው ጊዜ ግን በከንቱ ይቃወሙኛል። ✨መዝሙረ ዳዊት 121 ዓይኖቼን ወደ ተራራዎች አነሳሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይመጣል? ረዳቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም። እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ጥላህ ነው። ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል። እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ይጠብቃል። עֶזְרִי מֵעִם יְהוָה ✨🤩 (ረዳቴ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው)✨
አነቃቂ ንግግር! ወደፊት የሚመጣው ስለሚብስ ብዙም ተስፋ አታድርጉ ✊ ʜᴀᴘᴘʏ ɴᴇᴡ ʏᴇᴀʀ 2026 ᴊᴀɴ 01🔫
🩷ጠዋት ደህና አደርክ ስለው....ማታ ላይ መጥቶ ደህና አመሸሽ ብሎ ይመልስልኛል … ከዛ እኔ መልሼ ሲነጋ ደህና አደርክ?… ከዛ እሱ መጥቶ ምሳ ላይ ደህና ዋልሽ ይላል… ሁለታችንም ፍላጎቱ አለን'ኮ…🎁 እስከ 2035 የሚሳካ ይመስለኛል እስከዛው ልብ ገዛለሁ😍 ግልባጭ_ #ለድርሻዬ 🤩
🛜ዛሬ ስዕል የመሳል ሙዴ መጧል መሳል የምትፈልጉ .... ለportrait የሚሆን ከወገብ በላይ ፎቶ ላኩ 🤩 🔂ቅድሚያ ለፀይሞቹ🫶
😂😂Ai ጋር ጅንጀና ይሉታል
ɴᴏ ᴄᴀᴘᴛɪᴏɴ😊
🌟ሳትወልድ #ብላ ሳ ይ ሆ ን #ተኛ ነው መባል ያለበት.. ወገን🤣😂
🌼ለፈገግታ አንድ ሰውዬ ሁለተኛ ሚስት ማግባት ፈለገና ለሚስቱ ሳይነግራት የሚያገባትን ሴት ይፈልጋል። ከዚያም የሚፈልጋትን ሴት ያገኛል፡፡ የኒካሕ ቀን ጁመዓ እንደሚሆን ተነጋግሮ ወደ ቤቱ ይመለሳል። ቀኑም ሐሙስ ነበር የመጀመሪያ ሚስቱም ባሏን በእንክብካቤ ተቀብላው እራት በልተው ይተኛሉ፡፡ ባልየው በጥዋት ተነስቶ ሚስቱ ያቀረበችለትን ቁርስ ይመገባል። ምን እንደሆነ ባያውቅም በጣም እርቦት ነበር ! ከዚያም በመቀጠል ምግቡን ሲጨርስ በጣም የሚያምር አለባበስ ይለብሳል። ሚስትየውም ምነው ዛሬ ምን አለ እንዲህ የዘነጥከው ስትል ጠየቀችው፡፡ እሱም ያው ዛሬ ጁሙዓም አይደል ! ለዛ ነው ሲል መለሰላትና ሽቶውን ተቀብቶ በመውጣት ላይ ሳለ ሚስትየው በል ና አሁን ቀጥ ብለህ ወደ ቤት ግባ ! ዛሬ ሰኞ ነው አለችው። ባልየውም በመደናገጥ ማለት ሲላት እኔ ሌላ ሰው ልታገባ እንደሆነ የሰማሁት ሐሙስ ዕለት ነበር እናም ማታ ላይ ከእራት ጋር የእንቅልፍ መድሃኒት ሰጥቼህ ነው 3ቀኑን በእንቅልፍ አሳልፈህ ነው፡፡ ዛሬ የነቃሀው ከአሁን በኋላ ግን ዳግመኛ እንደዚህ አይነት ነገር ብታስብ በሚቀጥለው የምትነቃው የቂያማ ቀን ነው😂😂😊
📽
יום טוב☪️ 🧸🧸መልካም ቀን
😂😂😂😶
"ለውጥ የሚመጣው ዛሬ በምናደርጋት ትንሽ ነገር ነው!" #Gemini ከመከረኝ❤😂 🫶ደህና ሁኑ
አንብቡት ደስስ የሚል ፅሁፍ ነው🌟 (89) [ ተንከባከበሽ ማለት ወደደሽ ማለት ላይሆን ይችላል ] ሴት ልጅ አንድ ወንድ የተንከባከባት፣ ደስ የሚያሰኛትን ነገር የነገራት፣ ትኩረት የሰጣት መስሎ ከተሰማት አለሟን የሚያሳያት ያ ሰው እንደሆነ ለመደምደም ትሮጣለች። አንቺ ግን እህቴ የሚከተሉትን ዝርዝሮች አይተሽ ራስሽን ፈትሺ ... በቀበሮ እንዳትበዪ ∞∞∞∞∞ ካንቺ በፊት ሁለት ሴት ብቻ ነው የማውቀው አለሽ ማለት ሴት አያውቅም ማለት አይደለም .... አይምሮው የሚያስታውሳቸው ሁለቱ ልቡን አሸንፋው እና ድንግልናውን ገፋለት የነበሩትን ቢሆንም የሱሪውን ዚፕ ያስከፈቱትን ብዛት እሱም የዞረባቸው ፔንሲዮኖችም በእርግጠኝነት አያውቁትም የልደት ቀንሽን አስታወሰ ማለት በአይምሮው ሁሌም ያለሽው አንቺ ብቻ ነሽ ማለት አይደለም .... ማማሲታ በዚህ በውጥረት አለም አይደለም ያንቺን ልደት የክርስቶስን ልደት ሰው በካላንደር ነው የሚያውቀው በአሳቻ ሰዓት ፍፁም ባልጠበቅሽው ሁኔታ እወድሻለሁ ብሎ መልዕክት ሲልክ ከመፍነክነክ እና ጮቤ ከመርገጥ በፊት በስልኩ ላይ ያለሽው ብቸኛ Contact አንቺ መሆንሽን እርግጠኛ ሁኚ .... ለሌላ ሰውም ሊላክ የነበረ ይሆናል ወርዶ የመኪናውን በር ከፈተልሽ ማለት ወደደሽ፣ አከበረሽ ማለት ላይሆን ይችላል .... አዲስ የገዛውን መኪና እንደ ታክሲ በር ወርውረሽ እንድትዘጊበት ካለመፈለግ ይሆናል ሲሰናበትሽ አንገትሽን ወይም ከንፈርሽን ትቶ እጅሽን ወይም ግንባርሽን ሳመሽ ማለት ረጋ ያለ፣ የማይቸኩል፣ ነገም የእኔው ናት ብሎ ያስባል ማለት ላይሆን ይችላል .... የሊፒስቲክ፣ የቻፒስቲክ ወይም የፊትሽ ፓውደር ምልክት ሸሚዙ ላይ ቀርቶ ከሚስቱ ጋር ስብሰባ መቀመጥ ፈርቶም ይሆናል እስኪያገኝሽ ያጣደፈሽ ... እዚህ ነኝ ያልሽው ቦታ ሁሉ ፈጥኖ ስለመጣ ... ላይሽ ጓጉቻለሁ ስላለሽ ... ዛሬም ነገም ላግኝሽ ስላለ ... ቀንም ማታም ስላወራሽ ወደደሽ ማለት አይደለም ... አጫሽ አለሲጋራ መኖር የማይችል የሚመስለው እስኪለኩሰው ነው ... የሚበቃውን ያህል ከሳበ በኋላ በእግሩ እሽት አድርጎ ረግጦት ነው የሚሄደው ሲጠራሽ ሚጣዬ ... እሙዬ ... ሀኒ ... ማር ... ቤብ ... እማ ... እናቴ አለሽ ማለት በቃ ከሌላው ለይቶ ወደድሽ ማለት አይደለም .... የሚያጫውታቸው በዝተውበት በጋራ ስም እያስተዳደራችሁም ይሆናል ... እንኳን እሱ አንቺ እና እኔም አንድ እናት ነው ያለን ልንገርሽ እህቴ .... ከውጭ ለሚያየው የእረኛን ያህል በጎቹን የሚወድ የለም ... እረኛው ፈጣሪ ካልሆነ በቀር የመጨረሻው ግቡ በጎቹን አደልቦ ሸጦ ወይም አ ር ዶ መብላት ነው። እንዳትበዪ ..... አትፍዘዥ !! ባሻ ዘብሔረ ጠቅላይ ግምጃ ቤት ★★★ ኦሮማይ ★★★ #Abby ጁኒየር ክበርልኝ ወንድሙ❤❤️🔥
😏😊לילה טוב🥹
*በጣም መንቻካና ነዝናዛ የሆነ ፤ ኤጭ መጣ ... መሸ ደግሞ ሊተኛኝ ነው እስክትል ስልችትችት ያላት አኞ የሆነ ፣ በአደጋም ቢሆን ሞቱን የምትመኝለት ቀፋፊ ባል የነበራት አንዲት በጣም ደባሪ ሴት ነበረች። ----- የሆነ ቀን ዱዓዋ ሰርቶ ባሏ #ሞተላት! ዘመድ አዝማዱና ጎረቤት እየገባ "አጉራሼ.... አፋሼ" እያለ ይቀውጠዋል። ያልጠበቀችውን የባሏን የደግነት እና የውዴታ ታሪክ የምትሰማ ሚስት በግርምት ተውጣ ለቅሶዋን ፎርሻ ገቢ ወጪውን በመታዘብ ተፋዝዛ ቀረች። መቀመጧን ያዩ አንዲት የሰፈሯ ባልቴት.... "አይን የበላሽ አንቺ.... ተነስተሽ አታለቅሽም? ባልን ያህል አስክሬን አጋድመሽ መጎለት ነውርም አይደል?" ብለው ከመጎንተላቸው... ድንገት ፍንጥር ብላ ፎቶውን በአግድም እንደያዘች ግራ በገባው የለቅሶ ዜማ**** "ለጤናው ያድርግለት ለቅሶው ደመቀለት" ...😂 ማስታወሻ፦....ሚስትህ አትጥላህ እንጂ ከጠላችህ በቀብርህ ድምቀት ትበሳጫለች!✋ #ጋሽ__ናደው שבת שלום 😍
🤩ሐ ሙ ስ የ ቀ ን ቅ ዱ ስ⭐
🥹🌧