tgindex
Ali medresa 📚 إقرأ

Ali medresa 📚 إقرأ

Статистика

ሃሳብ አስታየት ለመስጠት @Alijema_bot ይጫኑ። ስለተቀላቀሉን እናመሰግናለን❤❤😍

Последний пост
26 мая
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
631
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
591
21 постов
Вовлечённость
93,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ዒድ ሙባረክ🌙✨ እንኳን ለኢድ አል―አድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ ✨ عيدكم مبارك وتقبل الله الجميع تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🤲 ኢድ ሙባረክ ❥ Ali medresa ✨

  • 25 мая75012из Slavee4allah

    የአረፋ ቀን ፆም⁉️ የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳይረሳ! 🔖 ከአቢ ቀታዳ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾   “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 📋 ማስታወሻ ፦  የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ማክሰኞ ግንቦት 18 ነው።

  • 24 мая337из alimedresakeishabuhala

    ꧁ ልዩ የ የሙሀደራ ፕሮግራም ꧂    በ ዓሊይ ኢብን አቢ ጧሊብ መድረሳ ⬜ አቅራቢ ☞ ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሰማ 🕓 ቀን  እሁድ ☞ 16 / 09/ 2018 የ አስር ሰላት እንደተጠናቀቀ 📌አድራሻ☞ሎሚ ሜዳ አሊ መድረሳ (ከአሊ መስጂድ ጀርባ)                      ✨ለሴቶችም በቂ ቦታ አለ     ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ ይሁኑ

  • "خَرَجَ رَسولُ اللهِ صَلَّى اللَّهُ عليه وسلَّمَ وَنَحْنُ في الصُّفَّةِ، فَقالَ: أَيُّكُمْ يُحِبُّ أَنْ يَغْدُوَ كُلَّ يَومٍ إلى بُطْحَانَ، أَوْ إلى العَقِيقِ، فَيَأْتِيَ منه بنَاقَتَيْنِ كَوْمَاوَيْنِ في غيرِ إثْمٍ، وَلَا قَطْعِ رَحِمٍ؟ فَقُلْنَا: يا رَسولَ اللهِ، نُحِبُّ ذلكَ، قالَ: أَفلا يَغْدُو أَحَدُكُمْ إلى المَسْجِدِ فَيَعْلَمُ، أَوْ يَقْرَأُ آيَتَيْنِ مِن كِتَابِ اللهِ عَزَّ وَجَلَّ، خَيْرٌ له مِن نَاقَتَيْنِ، وَثَلَاثٌ خَيْرٌ له مِن ثَلَاثٍ، وَأَرْبَعٌ خَيْرٌ له مِن أَرْبَعٍ، وَمِنْ أَعْدَادِهِنَّ مِنَ الإبِلِ." الراوي : عقبة بن عامر | المحدث : مسلم | المصدر : صحيح مسلم لا يُصنع الأبطال إلا في مساجدنا الفِساح في روضة القرآن، في ظل الأحاديث الصحاح هنا تُبنى القلوب وتُغرس العقيدة ويُربَّى الناشئة على الصلاة والقرآن، وحسن الخلق، ومحبة الله ورسوله ﷺ. ما أحوج أبناءنا إلى مجالس الإيمان، وما أجمل المساجد حين تمتلأ بصفوف الشباب، وحِلَق العلم والذكر. فاحرصوا على أن يكون للمسجد نصيبٌ من أولادكم، فإن من نشأ في بيوت الله كان أقرب إلى الاستقامة، وأبعد عن الفتن، وأرجى أن يكون لبنةً صالحةً في أمته واحرصوا على تحفيظ أولادكم القرآن وتذكروا .. قول النبيﷺ:«إذا مات ابنُ آدمَ انقطع عملُه إلا من ثلاثٍ: صدقةٍ جاريةٍ، أو علمٍ يُنتفعُ به، أو ولدٍ صالحٍ يدعو له». اللهم أصلح شباب المسلمين، واحفظ بلدنا مصر وسائر بلاد المسلمين، وأدم عليها أمنها وإيمانها آمين. 💫💫💫💫💫💫💫💫💫 بالصبر تدرك الغايات التغيير لا يأتي فجأة، وإنّما هو توفيق من اللّه، ثم ثمرة صبرٍ ومجاهدةٍ للنفس. كل هدفٍ صالح يحتاج إلى صدق النية، وحسن التوكل على اللهِ، وكثرة الدعاء، مع الأخذ بالأسباب والصبر على الطريق، ومن أعظم ما يقطع الإنسان عن الوصول إلى أهدافه استعجال النتائج وفقدان الصبر. إن كنتِ تسعين إلى: حفظ كتاب الله، إتقان فن الخط، تعلم لغة جديدة، التفوق في دراستك، الوصول إلى الوزن المناسب لك، التطور في عملك. فاعلمي أن كل ذلك يحتاج إلى صبر، ومثابرة، واستعانة بالله في كل خطوة. قال الله تعالى: ﴿وَاسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ﴾. وقال سبحانه: ﴿إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ﴾. فلا تستعجلي الثمرة، ولا تيأسي إن تعثرتِ، فإن الله لا يضيع أجر من أحسن عملًا، ومع كل صبرٍ وصدقٍ في السعي، يفتح الله أبوابًا من الخير لم تكوني تحتسبينها. بقلم: الزهراء ٢٨ صفر ١٤٤٨ هـ ١٢ أغسطس ٢٠٢٦ م #أسنة_الضياء 💫💫💫💫💫💫💫💫💫 «በጀመዓ (በአንድነት) ውስጥ ያለ ችግር፣ በመለያየት ከሚገኝ ምቾት ይበልጣል።» ሸይኽ ሷሊሕ ኢቢኑ አብደልዐዚዝ ኢቢን ዑሥማን አስ-ሲንዲ (በመዲና ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ የዐቂዳ ፕሮፌሰር)

  • ለመረጃ የደቡብ አፍርካ የዑለማኦች ህብረት ምክር ቤት ራሱን የቻለ የፖለቲካ ዘርፍ አለው። በመጅሊሱ ምክትል ፕሬዝዳንት በመውላና ሱለይማን ራቫት ሊቀመንበርነት የሚመራ የስራ ክፍል። ይህ የስራ ዘርፍ ዋነኛ አላማው: ስለደቡብ አፍሪካ የፖለቲካ ሁኔታዎች ጥናትና ምርምር ማደረግ፣ በፖለቲካ ነክ ጉዳዮች ላይ የሙስሊሙን ማህበረሰብ ጥቅሞች ማስጠበቅ፣ የተለያዩ የተበታተኑ ፓርቲዎችን ማጣመርና ማዋሃድ፣ ለኢስላም የተሻለ የሚጠቅሙ ፓርቲዎችን ለሙስሊሙ ማህበረሰብ መጠቆም፣ ሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ፣ በመምረጥ ወይም በመመረጥ ላይ በንቃት እንድሳተፍ ማነሳሳትና ማስተማር፣ የሙስሊሞች የምርጫ ድምጾች ተበታትነው እንዳይባክኑ ወደ አንድ አቅጣጫ እንድያመሩ ማስቻል፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ምን አይነት እቅድ እንዳላቸው እንድያሳውቁ መጠየቅና መሰል ስራዎችን ይሰራል። ይሄውም የመጅሊሳችን የፖለቲካ ዘርፍ በዚህ አመት መጨረሻ ለሚካሄደው የከተሞችና ወረዳዎች ሀገራዊ ምርጫ ከፍተኛ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ ይገኛል። የኢትዮጵያ መጅሊሥ የሙስሊሞች ድምጽ እንዳይባክን ምን እያደረገ ይሆን? ✍Ahmed siraj

  • без подписи

  • без подписи

  • ومن له ذوق في الشريعة، واطلاع على كمالها وتضمنها لغاية مصالح العباد في المعاش والمعاد، ومجيئها بغاية العدل الذي يسع الخلائق، وأنه لا عدل فوق عدلها، ولا مصلحة فوق ما تضمنته من المصالح: تبين له أن السياسة العادلة جزء من أجزائها، وفرع من فروعها، وأن مَن أحاط علمًا بمقاصدها ووضعها مواضعها وحَسُنَ فهمه فيها: لم يحتج معها إلى سياسة غيرها ألبتة. فإن السياسة نوعان : سياسة ظالمة فالشريعة تحرمها، وسياسة عادلة تخرج الحق من الظالم الفاجر، فهي من الشريعة، عَلِمَها من عَلِمها، وجهلها من جهلها. ابن القيم | الطرق الحكمية

  • без подписи

  • እንኳን ደስ አለን። የሸይኽ ኢልያስ አሕመድ አዲስ አፕ ተለቀቀ! 🎗የአል-ዐቂደቱል ዋሲጢያህ ኪታብ ማብራሪያ App 👤የደርሱ አቅራቢ ፡ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ የኪታቡን ማብራሪያ አፕ ሼር ለማድረግ https://t.me/ustazilyas/1758 📗 የኪታቡ ይዘት፡ መሰረታዊ የአህሉስ-ሱንና ወልጀመዓን ዐቂዳ የሚያስረዳ አጭር ኪታብ ✍ የኪታቡ ፀሐፊ ፡ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ 🎙88 ኦድዮዎችን የያዘ 448MB በተጨማሪም ✍በአቡ ፈውዛን አህመድ በፅሁፍ የተዘጋጀውን የሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያህ አጭር የህይወት ታሪክና ✍ በኢብን ኡሰይሚን የተዘጋጀውን ሙዘኪራ - የአል ዐቂደቱል ዋሲጢያ አጭር ማብራሪያ - የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትርጉም ስራ አካቷል ሙሉ የኪታቡን የድምፅ ማብራሪያ ያለ አፕ ለማግኘት https://t.me/ustazilyas/1499 ለመሰል ስራዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ። ቃሲም አፕ https://t.me/kasimApp __ @ustazilyas

  • 18 апр.49172из Ali_Mosque_Youth_Group

    ሙዚቃ 👉 በኢስላም መነፅር ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሰማ

  • رحم الله شيخنا الشيخ ع العزيز بن باز رحمة واسعة وأسكنه الفردوس الأعلى مع النبيين والصديقين والشهداء والصالحين وحسن أولئك رفيقا.

  • صل الله عليه وسلم ሁሉም ቦታ ራስህን አትከላከል! በአቡበከር ሲዲቅ ዘመን ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ የጦር መሪ ነበር። እሱ የገጠመው ጦር ሁሉ ይሸነፋል። እና ሰዎች ኻሊድ መሪ ከሆነ እናሸንፋለን የሚል ተወኩል ውስጥ መግባት ጀመሩ። ዑመር ኢብን አል-ኸጣብ በተተካ ጊዜ ይህ ነገር የሰዎችን ኢማን ሊጎዳ ይችላል ብሎ አሰበና ኻሊድን ሽሮ አቡ-ዑበይዳህ ኢብን አል-ጀራህን ሾመው። አቡ-ዑበይዳህ በኢማኑም በኢስላም ቀደምትነቱም ከኻሊድ ይበልጣል። የኻሊድ መሻር ቅሬታ የፈጠረበት ዘመዱ ወደ ዑመር መጣና ❝አንተ እኮ ኻሊድን የሻርከው ስለምትቀናበት ነው።❞ አለው። ዑመርም መልስ ሊሰጠው የሚገባው ሰው ስላልነበረ ዝም ብሎት ትቶት ሄደ። ዑመር በኻሊድ ሊቀናበት የሚያስችል አንድም ነገር የለም። ዑመር በኢማኑ ከኻሊድ ይበልጣል። በጀግንነቱም ኻሊድ አይወዳደረውም። በስልጣኑም ዑመር ኸሊፋ ነው። እና በየትኛው ደረጃው በልጦት ኻሊድን ይቀናበታል? ስለዚህ ለእንዲህ አይነት ተቺ ራስህን መከላከል ትርፉ ድካም ስላልሆነ ስለሆነ ዝም ብሎት ሄደ። አንተም ካለደረጃህና ካለቦታህ ሊያውልህ የሚመጣ ካለ ዝም ብለህ እለፈው። ላይረዳህ ነገር ራስህን ለመግለፅ ስትሞክር ትደክማለህ።

  • 💫◉من مواعظ ابن رجب يتجلَّى فيها تواضعه ◉💫 مواعظه ترقِّق النفس والقلب وتعين النفس وتحملُها وتدفعُها دفعًا نحو العبادة لله-سبحانه وتعالى- والتذكُّر لِمَا قصَّر فيه الإنسان في جنب الله-سبحانه- 💭قال ابن رجب-رحمه اللهُ- : فيا أيُّها العاصي! وكلُّنا ذلك ، لا تَقْنَطْ مِن رحمةِ اللهِ لسوءِ أعمالِك ، فكم يُعْتَقُ مِن النَّارِ في هذهِ الأيَّامِ مِن أمثالِك ! فأحْسِنِ الظَّنَّ بمولاكَ وتُبْ إليهِ ؛ فإنَّهُ لا يَهْلِكُ على اللهِ إلَّا هالك. إذا أوْجَعَتْكَ الذُّنوبُ فَداوِها … بِرَفْعِ يَدٍ في اللَيْلِ وَاللَيْلُ مُظْلِمُ وَلا تَقْنَطَنْ مِنْ رَحْمَةِ اللهِ إنَّما … قُنوطُكَ مِنْها مِنْ ذُنوبِكَ أعْظَمُ فَرَحْمَتُهُ لِلْمُحْسِنينَ كَرامَةٌ … وَرَحْمَتُهُ لِلمُذْنِبينَ تَكَرُّمُ 💫💫 🔔 يَنْبَغي لمَن يَرْجو العتقَ مِن النَّارِ في شهرِ رمضانَ أنْ يَأْتِيَ بأسبابٍ توجِبُ العتقَ مِن النَّارِ، وهيَ متيسِّرةٌ في هذا الشَّهرِ. (المجلس الرابع ) #مجالس_روح_الصيام الشيخ : #سامي_هوساوي -حفظه الله-

  • ለማስታወስ ነው ወደ ራስህ ካየህ ሃዘን ይጎዳሃል፣ ወደ ሰዎች ካየህ ቅናት ይገድልሃል፣ ወደ ጌታህ አንጋጥ እሱ ይበቃሃል። آيتان متشابهتان ، ختمهما الله بخاتمتين مُختلفتين : ١- ﴿وإن تَعُدُّوا نعمة الله لا تُحصُوها إنّ الإنسانَ لظلومٌ كَفّار﴾ ٢- ﴿وإن تَعُدُّوا نعمة الله لا تُحصُوها إنّ الله لغفورٌ رحيم﴾ الأولى: خُتِمت بتعامل الإنسان مع الله.. والثانية: خُتِمت بتعامل الله مع العبد.. ما أعظم الله .. وما أجهل العبد .. سبحانك ماعبدناك حق عبادتك..

  • ትልቅ ሰው ማነው? 🌳 ደጋግ ቀደምቶቻችን አንድን ሰው ሰው ብለው ይቆጥሩት የነበረው የነቢዩን ﷺ ሱንናህ (ሸሪዓን) ሲያውቅና ሲተገብር ብቻ ነበር። የአላህን ﷻ ሕግ (ሸሪዓን) የማያውቅና የማይከተልን ሰው እንደ አዋቂና ትልቅ (ሙሉ) ሰው አይቆጥሩትም ነበር! 🌳 የሰው ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ የሚገባው ክብር ቢኖርም ክብሩ ሙሉ የሚሆነው ግን አላህን ሲያውቅና ሕጉን ሲያከብር ብቻ ነው። ይህ እስካልሆነ ድረስ የሰው ልጅ በእድሜ ቁጥር ትልቅ ቢሆንም ብዙ ነገር እንደ ሚጎድለው ምንም የማያውቅ ሕፃን ነው የሚታየው! 🌳 በቅርብ ዘመን የነበሩ አንድ ዓሊም (በር ላይ 3 ወንዶች አሉ፣ እርሶን እየፈለጉ ነው) ሲሏቸው "ሶስት ሰሓባዎች በር ላይ ቆመዋል እያልከኝ ነው!?!" ብለው ጠየቁ፤ እኔ ሰሓባ አላልኩም፣ 3 ወንዶች ነው ያልኩት ሲሏቸው "ሶስት ሰዎች ካልክ ይበቃል! ወንድ ሰሓባዎች ናቸው እንጂ እኛ ምናችን ወንድ ነው?!" ብለው የወንድነትን መመዘኛ ልክ እንደ ሰሓባዎች ዲንን ማወቅና ለዲን መልፋት አድርገውታል። 🌳 እንግዲህ የብዙ ዲግሪዎች ባለቤት መሆን፣ ባለሀብትና ባለስልጣን መሆን፣ ታዋቂና ተፅእኖ ፈጣሪ ሰው መባል ወዘተ ዱኒያዊ የትልቅነት መለኪያዎች ያለ ኢማንና መልካም ስነምግባር አላህ ዘንድ ምንም ዓይነት ዋጋ አይኖራቸውም ማለት ነው። 🌳 ዲኑን በሚገባ ያልተረዳ ሰው ከእንስሳት ብዙም እንደማይለይ ቁርኣንም ጠቁሟልና የሁለት ዓለም ደስታና ክብርን ለማግኘትና የምር ትልቅ ሰው ለመሆን ለሙስሊም የሚፈቀድና የማይፈቀደውን ለይተን አውቀን የአላህን ሕግ/ሸሪዓን አክብረን እንኑር። እንደፈለጉ መኖር ከአላህ ﷻ ጋር ያጣላል፤ ዱኒያና ኣኺራንም ያበላሻል። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ዛዱል-መዓድ 🌐 https://telegram.me/ahmedadem 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ

  • ውድቀት የስኬት ተቃራኒ ሳይሆን የስኬት አንድ እርከን ነውና ሳትረበሽ ጉዞህን ቀጥል 7122 SMS | ከፍታ ይህቺን ህይወት ለመሻገር ተጓዳኝን ትሻለች ። ሲገኝ በደንብ መያዝ .. .። እስኪገኝ አጥብቆ መፈለግ ራሱ ወደ መቃረብያ ነው

  • 🌟 በእውኑ የራሳችን የምንለው ምን አለን? 🌟 በዚህች አጭር የሰው ልጅ የህይወት ጉዞ ውስጥ፣ ብዙዎቻችን "የእኔ" በሚል ስሜት ተጠምደን ለዝና፣ ለስልጣንና ለሀብት ስንሯሯጥ እንኖራለን። 🏃‍♂️💨 ነገር ግን ቆም ብለን ስናስተውል፣ በህይወታችን ውስጥ ትልቁን ድርሻ የሚይዙት ነገሮች ሁሉ የሌሎች ስጦታዎች እንጂ የእኛ እንዳልሆኑ እንረዳለን። 🤔 የህይወት እውነታዎች ✨ • 👶 ውልደታችን፦ በሌሎች ረዳትነት ወደዚህች ምድር መጣን። • 📛 ስማችን፦ በሌሎች የወጣልን ስያሜ። • 💰 ገቢና ሀብታችን፦ ከሌሎች ጋር በሚኖረን ግንኙነትና ልውውጥ የምናገኘው። • 🎖️ ክብራችን፦ ሌሎች በጎ ፈቃዳቸው ሆኖ የሚሰጡን እውቅና። • 🚿 የመጀመሪያውና የመጨረሻው ትጥበታችን፦ ስንመጣም ሆነ ስንሄድ ሰውነታችንን የሚያጥቡን ሌሎች ናቸው። • 🏠 ሀብትና ንብረታችን፦ በሞት ስንለይ በሙሉ በሌሎች እጅ የሚወድቅ። • ⚰️ የቀብር ስነ-ስርዓታችን፦ በሌሎች ትከሻና ትብብር የሚከናወን። በመሆኑም፤ ሁሉንም ነገር ከሌሎች ተቀብለን፣ መጨረሻችንም በሌሎች እጅ ሆኖ ሳለ፤ ታዲያ ለምን ይሆን በከንቱ ኩራትና በትዕቢት ተወጥረን የምንኖረው? 🤷‍♂️ ራሳችንን ዝቅ አድርገን፣ ህይወትን በቀላሉ በመረዳት፣ በፍቅርና በሰላም ከሌሎች ጋር መኖር ሲገባን ለምን ይሆን ቂምና ፉክክርን የምንመርጠው? 🤝 ህይወታችንን ቀለል እናድርገው፤ በፍቅር እንኑር፤ ከሰዎች ጋር በሰላም እንዝለቅ! ❤️🕊️

  • قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله- : "تأملتُ أنفعَ الدُّعاء، فإذا هو سُؤال العونِ على مرضاته، ثمَّ رأيتُه في الفاتحة في "إيَّاك نعبدُ وإياكَ نستعين"" مدارج السالكين لابن القيم 1/78 🕹🕹🕹🕹🕹🕹🕹🕹🕹🕹🕹🕹 إني لك ناصح أمين...... ‏إلى من قدَّر الله له قراءة هذه المقالة أحسب أن الله أراد بك خيرًا فخذ من وقتك دقائق واقرأ بتمعن، فإني ناصحك بنصيحة ؛ والذي نفسي بيده ليفتحن الله عليك بركاتٍ من السماء والأرض، ولَـيُـغْـدِقَـنَّ عليك من خيري الدنيا والآخرة، وليُـرْضِينك وليُـكْرِمنك وهو أكرم الأكرمين. أقول لك: اجعل حياتك ممزوجة بالقرآن لا تنفك عنه، تلاوة دائمة -من المصحف أو من حفظك- واستماع دائم في غير وقت التلاوة، خصص له وقتًا، واستغل فراغك وأوقاتك البينية ووقت المواصلات وفي الطرقات ووقت انشغالك بأعمال لا تحتاج تركيزا...إلخ، والله لتجدن بركة في وقتك وتيسيرا في كل شأنك. وسعادة غامرة في صدرك ما كنتَ لتجدها إلا ببركة كلام الله! - تعلَّق بالقرآن تجد البركة في كل حياتك! فقد قال الله ﴿كِتَابٌ أَنْزَلْنَاهُ إِلَيْكَ مُبَارَكٌ﴾ ومن بركته: أنه ما زاحم شيئًا إلا باركه ببركته! - وكان أحد المفسرين يقول: (اشتغلنا بالقرآن فغمرتنا البركات والخيرات في الدنيا) - وقال إبراهيم بن عبدالواحد المقدسي موصيًا الضياء المقدسي لما بدأ يشق طريقه لتعلم الحديث: (أكثر من قراءة القرآن ولا تتركه، فإنه يتيسر لك الذي تطلبه على قدر ما تقرأ). قال الضياء: (فرأيت ذلك وجربته كثيرًا، فكنت إذا قرأتُ كثيرًا تيسر لي من سماع الحديث وكتابته الكثير، وإذا لم أقرأ لم يتيسر لي). - وقال أحد السلف: (كلما زاد حزبي -أي: الورد اليومي- من القرآن زادت البركة في وقتي، ولا زلت أزيد حتى بلغ حزبي عشرة أجزاء). - وقال عبد الملك بن عمير: (كان يُقال إن أبقى -أو أنقى- الناس عقولًا قُـرَّاء القرآن). - وقال القرطبي: (من قرأ القرآن مـُتِّـعَ بعقله وإن بلغ مائة!) - وأما عن الوقت الذي لا تتهيأ فيه نفسك لتلاوة القرآن فاستمع له وأنصت من أحب أصوات القُـرَّاء إليك، فما الرحمة إلى أحد بأسرع منها إلى مُستمع القرآن! لقوله ﷻ ﴿وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآَنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنْصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ﴾ و[لعل] من الله واجبة، وقد كان حبيبنا ﷺ يحب سماع القرآن من غيره مع أنه عليه أُنزِل! وكان يقول: {إني أحب أن أسمعه من غيري}. - وعلى قَدْر نصيبك من كلام الله (تلاوة &، تعلما &،، عملا &،، حفظا &،، استماعا) يكون نصيبك من رحمة الله ﴿وَنُنَزِّلُ مِنَ الْقُرْآَنِ مَا هُوَ شِفَاءٌ [وَرَحْمَةٌ] لِلْمُؤْمِنِينَ﴾ وكذلك ترشد الآية أن شفاء صدرك وزوال همك يكون بالقرآن! - قال ابن الجوزي: (تلاوة القرآن تعمل في أمراض الفؤاد ما يعمله العسل في علل الأجساد)،،،،، - وقال شيخ الإسلام: (ما رأيت شيئا يغذِّي العقل والروح ويحفظ الجسم ويضمن السعادة أكثر من إدامة النظر في كتاب الله تعالى)،،،،، - وإن لم يكن لك إلا قول حبيبنا ﷺ {اقرأوا القرآن فإنه يأتي يوم القيامة شفيعًا لأصحابه} لكان ذلك سببًا كافيًا لتعكف عليه آناء الليل وأطراف النهار! سيشفع لك هذا الرفيق المبارك يوم يفر منك أخوك وأمك وأبوك وصاحبتك وبنوك! - ويكفي صاحب القرآن رضا وسرورا؛ قول الحبيب ﷺ : {يجي ء صاحب القرآن يوم القيامة، فيقول القرآن: فيُقالُ له: اقرأ، وارق}،،،، - احذر أن تهجر القرآن أو تغفل عنه! كل بُعْدٍ عن القرآن هلاكٌ لنفسك واختناق! قال تعالى : ﴿وَهُمْ يَنْهَوْنَ عَنْهُ وَيَنْأَوْنَ عَنْهُ) - أي يبعدون عنه- ثم قال:( وَإِنْ يُهْلِكُونَ إِلَّا أَنْفُسَهُمْ وَمَا يَشْعُرُونَ﴾ أقسم بالله؛ ان الغافل عن القرآن لفي خسارة وحسرة عظيمة! - وما أَحَـبَّ اللهُ أحدًا حُـبَّـهُ لأهل القرآن! جاهد لتكون منهم، فإن لم تستطع فزاحمهم ؛ هم القوم لا يشقى جليسهم، قال تعالى:(ومن يبخل فإنما يبخل عن نفسه)، وقال تعالى: (إن هو إلا ذكر للعالمين ولتعلمن نبأه بعد حين). ------ اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلوبنا ونور صدورنا وشفيعا لنا يوم لقاك. اللهم ارزقنا حفظ القرآن ربنا يرزقكم حفظ القرآن كالماء الجاري ملاحظ منقول #

  • የዓሊይ ኢብን አቢ ጧሊብ መድረሳ መደበኛ የቂረአት ፕሮግራም ምዝገባ ከሸዋል 8 በኋላ ይሆናል * ለነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከ ሸዋል 9-16 ብቻ ይሆናል * ለአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከሸዋል 16-22 ብቻ ይሆናል * የኪታብ ተማሪዎች ምዝገባ ከ ሸዋል 9-16 ይሆናል * የምዝገባ ቦታ ፥ መድረሳ ወስጥ ባሉ ክፍሎች ሚሰጥ ይሆናል * ት/ት ሚጀመርበት:    - የቁርአን ነዘር ት/ት ሸዋል16   -የኪታብ ት/ት ሚጀመረው ከሸዋል 16 በኃላ ይሆናል - ቅዳሜ እና እሁድ ቋሚ የኪታብ ፕሮግራም በሁሉም ክፍል ሸዋል 10 ይጀመራል * የምዝገባ ሰአት  - ለ እናቶች እና ለ ወጣት ሴቶች ከ ሱብሂ በኋላ እስከ1፥00  እና ከረፋዱ 4፥30 -6፥30 - ለ ታዳጊ ሴቶች ከ አስር እስከ መጝሪብ - ለታዳጊ ወንዶች ከ መግሪብ እስከ ኢሻ                            - ለወጣት ወንዶች እና ለ አባቶች ከኢሻ በኋላ-3፥00 ለምዝገባ ሲመጡ ማሟላት ያለባቹ መስፈርቶች      - ለታዳጊዎች ወላጅ ወይም አሳዳጊ (የተማሪውን በቂ መረጃ ይዞ ሊገኝ ሚችል)      - የምዝገባ 400 ብር - ከተጠቀሰው ሰአት ውጪ የሚመጣ ማንኛውም ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን !! ማሳሰብያ : - ከላይ የተጠቀሰው መስፈርት ማታሟሉ ማንኛውም ተማሪ መድረሳው ማይቀበል መሆኑን እናሳስባለን!!