tgindex
𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል

𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል

Статистика
@FuadKemalарабский

ما كان لله سيبقى

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 291
+13 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
682
24 постов
Вовлечённость
10,8%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 24
Упоминаний
27
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
69
1/48двое суток
79
1/72трое суток
85

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.78из ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!

    видео или голосовое, без подписи

  • በምድር ላይ ሁሉንም ነገር አጥተህ አላህ ከአንተ ጋር ከሆነ ምንም አላጣህም። አላህን ካጣህ ግን ሁሉንም ነገር አጥተሃል። ስለዚህ አላህን አትጣ እንጂ ያጣኸውን ነገር ሁሉ በሌላ መልክ ታገኘዋለህ።

  • 5 авг.3661из IbnuMunewor

    ያ ሁሉ ወጣት እንደ ቅጠል ረግፎ፣ ካለፈው ከደረሰው እንደ መማር ዛሬም ጠበንጃ መወልወል አሳዛኝ ነገር ነው። ክፉ ልክፍት! ደም የማይጠግብ አእምሮ!! የወጣቶች በአጭር መቀጨት፣ የእናቶች በሀዘን መሰበር፣ የአዛውንቶች ያለ ጧሪ ቀባሪ መቅረት፣ የሃገር መቆርቆዝ የማያስደነግጠው ልብ ከጠላት በላይ ጨካኝ ነው። ሰው ሌሎች ላይ ከደረሰው፣ ከጎረቤቱ ይማራል። እሱ ቢቀር እንዴት በራስ ላይ ከደረሰው መማር ያቅታል?! ለማንኛውም ወጣት ሆይ! ለራስህ እወቅበት። በስምህ የሚምለው ሁሉ ተቆርቁሮልህ እንዳይመስልህ። ጀግና ጀግና የሚልህ ጀግና ስለሆንክ አይደለም። እየሸነገለህ ነው። ራሱንም ቤተሰቡንም ከእሳቱ አርቆ ነው አንተን የሚማግደው። ካንተ ሞት በኋላ ልጅህን፣ እናትህን ዞሮ አያይም። ግፋ ቢል ነገ ካንተ ሞት በኋላ የሰማእታት ሀውልት ብሎ የድንጋይ ክምር ቢያቆምልህ ነው። ይሄ ላንተም ለቤተሰብህም የሚጠቅመው ነገር የለም። ህዝብ ማደንዘዣ፣ ሌላ እልቂት ማቀጣጠያ እንጂ የሚፈይደው አንዳች ነገር የለም። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • 3 авг.28952из Sle_qelbachn1

    በዚህ ዘመን...ስሜትህን የሚረዳልህ፣ ብሶትህን የሚያዳምጥልህ፣ እንባህን የሚጠርግልህ፣ እጅህን ይዞ የሚያነሳ ወዳጅ ካገኘህ ብዙ ነገር አገኘህ፡፡

  • 2 авг.4061из MuradTadesse

    በልብ ህመም እየተሰቃዬ የሚገኘው አሳዛኝ ህፃን‼ ============================= (የቻለ አላህ ከሰጠው ላይ በመስጠት፣ ለሌሎች በመጠቆም፣ በመልካም ዱዓችሁና ሼር በማድረግ ለተጨነቀች ነፍስ ሰበብ እንሁን!) || ✍️ ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የሚያሳሳ ህፃን ገና የ7 ወር ጨቅላ ነው። በዚህ እድሜው በከባድ የልብ ህመም (Tetralogy of Fallot) እየተሰቃየ ይገኛል። በምስሉ ላይ እንደምታዩት የአፍንጫ የኦክስጅን ቱቦ ተገጥሞለት በሆስፒታል አልጋ ላይ ነው። የተደረገለት የኢኮካርዲዮግራፊ (Echocardiography) ምርመራ ውጤት እንደሚያሳየው ህፃኑ የሚከተሉት ከባድ የልብ ችግሮች አሉበት፡ 1⃣  Tetralogy of Fallot (TOF): በልብ ላይ የሚከሰቱ አራት አይነት ተያያዥ ጉድለቶች ያሉት ውስብስብ የልብ ህመም አይነት ነው። 2⃣  VSD (በልብ ግድግዳ ላይ ቀዳዳ): ከልብ ክፍሎች መካከል ባለው ግድግዳ ላይ ቀዳዳ አለ። 3⃣  RV Hypertrophy (የቀኝ የልብ ክፍል ጡንቻ ውፍረት): ከልብ ፓምፕ የማድረግ ሂደት ጋር በተያያዘ የቀኝ የልብ ventricle ጡንቻ ወፍሯል። 4⃣ Severe RVOTO / Hypoplastic pulmonary valve: የሳንባ ቫልቭ በጣም ጠባብ በመሆኑ ደም ወደ ሳንባ መሄድ በጣም ተቸግሯል። 5⃣  Aorta overrides the VSD 50%: ዋናው የደም ቧንቧ (Aorta) በተሳሳተ ቦታ በመውጣቱ ከ VSD ቀዳዳ 50% በላይ ደም ይወስዳል። ይህ ሁሉ በዚህ በሚያሳሳ የ7 ወር ጨቅላ ላይ የተከሰተ ነው። 🎀 የሕክምና ባለሙያዎች እንዳረጋገጡት ይህ ህመም በአስቸኳይ በልብ ቀዶ ህክምና ( surgery) መታከም አለበት። አለበለዚያ ለህይወቱ አስጊ ነው። ቤተሰቦቹ የህክምና ወጪውን ለመሸፈን አቅም የላቸውም። ስለሆነም እናንተ ደጋግ ኸይር ፈላጊዎች፣ ወላጅ አባትና እናት ልጃቸውን በሞት እንዳያጡ እባካችሁን እጃችሁን ዘርጋላቸው። አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል በማበርከት የዚህን ጨቅላ ህይወት እንታደግ። የወለደ ልብ ይረዳዋልና፣ የልጅ ስቃይ ያማልና እባካችሁን እንደ አቅማችሁ ተባበሯቸው። ✅ ለድጋፍ የሚሆን የባንክ አካውንት፡    ✅ንግድ ባንክ (Commercial Bank of Ethiopia - CBE)   ✅ የአካውንት ስም፡ Mudin Awol Hassen   ✅ የአካውንት ቁጥር፡ 1000649713522 ✅ ቴሌ ብር: 0910489484 ሁላችሁም በምትችሉት መልኩ ተባበሩት። የተጠየቁት 3.5 ሚሊዮን ነው። እስካሁን ያሰባሰቡት ገና 500 ሺህ ብር ብቻ ነው። ለአላህ ብለን እንተባበራቸው። ለኸይር ማነሳሻ እንድጠቀመው የምትሰድቁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር @MuradTadesseBot ላይ ላኩልኝ። || t.me/MuradTadesse

  • አሁን አሁን የሚሰሙት ወሬዎች ልብን ያደክማሉ። ሀገራችን ካለፈው ጦርነት ጠባሳ ሳታገግም፣ ለስልጣን ብለዉ በሰው ደም የሚቆምሩ አካላት በየቀኑ የጦርነት ነጋሪት እየጎሰሙ ወደ ሌላ ጥልቁ ገደል ሊከቱን የሚሹ ጥቂት አይደሉም። አላህ ልቦና ይስጣቸው! ለሰላም ከልባችን ዱዓ እናድርግ። ወጥተን የምንገባው፣ ዒባዳችንን በሰላም የምንፈጽመውና ሀገራችን የምትጸናው ሰላም ሲኖር ብቻ ነው። ሰላም ለሁላችንም መሰረት ነውና አላህ ሀገራችንን ከጥፋት ይጠብቅልን። 🇪🇹 = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/FuadKemal https://t.me/fuadKemal

  • 29 июл.50312из IbnuMunewor

    ወላጆችህን ከቻልክ አቅምህ በሚፈቅደው አስደስታቸው። ካልሆነልህ ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የመከፋታቸው፣ የመጨነቃቸው፣ የመተከዛቸው ሰበብ አትሁን። "አይዟችሁ"፣ "ከጎናችሁ ነኝ" ማለት ቢቀር "አትስጉ፣ ደህና ነኝ" ማለት ልናሳጣቸው አይገባም። ሰርቶ ማገዝ፣ ከጎን መቆም ካቃተ፣ ፊትን ከመከስከስ፣ የሻከረ ቃል ከመናገር መቆጠብ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል :- t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

  • 22 июл.7331из AhlulIlmOfficial

    ሕፃናትን (ከክፉ ነገር) ለመጠበቅ የሚደረግ ታላቅ ዱዓእ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulIlmOfficial https://t.me/AhlulIlmOfficial

  • 14 июл.9151из AhlulIlmOfficial

    ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "የሚያስደንቀው ነገር፦ ለአኼራ (ለወዲያኛው ዓለም) የሚሠራ ሰው ዱንያንም አኼራንም ያገኛል። ለዱንያ (ለዚህች ዓለም) ብቻ የሚሠራ ሰው ግን ዱንያንም አኼራንም ያጣል።" (ምንጭ፦ አል-ሊቃአት አር-ረመዳኒያ፣ ገጽ 16) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulIlmOfficial https://t.me/AhlulIlmOfficial

  • 📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

  • 7 июл.709из ustazilyas

    ተቋርጠው የነበሩት ሳምንታዊ የመስጂድ ደርሶች ከያዝነው ሳምንት ጀምሮ በአላህ ፈቃድ ይቀጥላሉ። 👉 ዘወትር ረቡዕና ሐሙስ – ፊቅህ (አቡ ሹጃዕ)– በአል‐ፋሩቅ መስጂድ (ሮም ሰፈር) 👉 ዘወትር እሁድ – ተፍሲር – በአል‐ኢማም አሕመድ መስጂድ #ደርስ_ይከታተሉ @ustazilyas

  • ⚠️ ባንክ በማስቀመጥ ብቻ ሀብታም መሆን አይቻልም! (የሲስተሙ ምስጢር) አብዛኛው ሰው ብር ባንክ ቤት በማስቀመጥና በመቆጠብ ብቻ ሀብታም የሚሆን ወይም የኢኮኖሚ ነጻነት የሚያገኝ ይመስለዋል። ነገር ግን እውነታው ፍጹም ተቃራኒ ነው! ❌ ባንኮች ገንዘብህን እንድትቆጥብ የሚጋብዙህና የሚያባብሉህ ላንተ አስበውልህ እንዳይመስልህ፤ የፋይናንስ ሥርዓቱ (The System) የሚሠራው በዚህ መልኩ ስለሆነ ነው፡፡…

  • ❝አላህን የማያስደስት ጅምር፣ ፍጻሜው ባለቤቱን አያስደስትም።❞

  • видео или голосовое, без подписи

  • 4 июл.7021из DarulIlmMerkezOfficial

    📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

  • የማህበራዊ ሚዲያ ዝና እንደጉም ነው። ለአይን ቢከመር በእጅ አይጨበጥም። በማህበራዊ ሚዲያ ለሚገኝ ዝና ብለን ከዲናችን፣ ከክብራችንና ከማንነታችን የሚያስወጣን ተግባር ውስጥ አንገኝ ።

  • 2 июл.9441из MarufMuha

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июн.1 2652

    አስቸኳይ የአፋልጉን ጥሪ! ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የ13 ዓመት ታዳጊ ልጅ ሰዓድ ሙከሚል ይባላል። ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ል ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ ከቤት እንደወጣ እስካሁን ድረስ አልተመለሰም። በዚህም ምክንያት ወላጆቹ እና መላው ቤተሰቡ በከፍተኛ ጭንቀትና ሐዘን ላይ ይገኛሉ። እባካችሁ ይህን ታዳጊ ልጅ አይታችሁ ያያችሁ፣ ያለበትን የምታውቁ ወይም ፍንጭ ያላችሁ በሚከተሉት የቤተሰብ ስልክ ቁጥሮች በመደወል እንድታረዱን በአላህ ስም እንማጸናለን። የቤተሰብ ስልክ አድራሻ፦ 0900581836 0955777805 ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ጽሑፉን ሼር (Share) በማድረግ ለብዙኃን እንዲደርስና ለቤተሰቡ እንድናገኘው ይተባበሩን። አላህ በሰላም ለቤተሰቡ ይመልሰው! #አፋልጉን #Ethiopia #አስቸኳይ

  • ⚠️ ባንክ በማስቀመጥ ብቻ ሀብታም መሆን አይቻልም! (የሲስተሙ ምስጢር) አብዛኛው ሰው ብር ባንክ ቤት በማስቀመጥና በመቆጠብ ብቻ ሀብታም የሚሆን ወይም የኢኮኖሚ ነጻነት የሚያገኝ ይመስለዋል። ነገር ግን እውነታው ፍጹም ተቃራኒ ነው! ❌ ባንኮች ገንዘብህን እንድትቆጥብ የሚጋብዙህና የሚያባብሉህ ላንተ አስበውልህ እንዳይመስልህ፤ የፋይናንስ ሥርዓቱ (The System) የሚሠራው በዚህ መልኩ ስለሆነ ነው፡፡ ባንኮች በተለይ ደሃውን፣ ተቀጥሮ የሚሠራውንና ዝቅተኛ ገቢ ያለውን ማኅበረሰብ የሚያባብሉበትና ሀብታሞች የሚበለጽጉበት 4 ምስጢሮች፡👇 📌 1. የአንተ ቁጠባ የሀብታሞች መነሻ ካፒታል ነው አንተና መሰሎችህ በየወሩ የምታገኙትን ትንሽ ገንዘብ ወስዳችሁ ባንክ ታስቀምጣላችሁ። ባንኮች ደግሞ ይህንን ከብዙኃኑ ድሃ በቁጠባ ስም የሰበሰቡትን በቢሊዮን የሚቆጠር ብር አጠቃልለው ለሀብታሞች በከፍተኛ ወለድ ያበድሩታል። • ልብ በል: ሀብታሞች ትልልቅ ኢንቨስትመንት የሚያካሂዱት በራሳቸው ገንዘብ አይደለም፤ በአንተ የቁጠባ ገንዘብ እንጂ! ሀብታሞች ገንዘባቸውን ባንክ አያስቀምጡም፣ አሴቶችን (ንብረቶችን) ይገዙበታል እንጂ። 📌 2. ሥርዓቱ ለምን ድሃውን ያደኸያል? • የብድር እጥረት፦ አንተ ባንክ ሄደህ ብድር ብትጠይቅ ባንኩ አይሰጥህም። ምክንያቱም እንደ መኪና፣ ቤት ወይም ትልቅ ድርጅት ያሉ የዋስትና ማስያዣዎችን (Collateral) ይጠይቁሃል። ሥርዓቱ ሀብታሞችን የበለጠ ሀብታም፣ ድሆችን ደግሞ የበለጠ ድሃ የሚያደርግ ነው። • የታክስ ኢፍትሐዊነት፦ አንተ ደሞዝ ሲከፈልህ ከ20% እስከ 35% የሚደርስ ታክስ በቀጥታ ይቆረጥብሃል። ሀብታሞች ግን ከተለያዩ የታክስ ነጻ ዕድሎች ተጠቃሚ ናቸው፤ ምክንያቱም በመንግሥት በኩል የሚቆረጥባቸው ቋሚ ደሞዝ የሌላቸውና የንግድ ወጪዎቻቸውን አወራርደው ታክስ የሚከፍሉ በመሆኑ ነው። 📌 3. ሀብታሞች በአንተ የሚጠቀሙባቸው 3 መንገዶች 1️⃣ የገንዘብ ጉልበትህን፦ ባንክ በቁጠባ ያስቀመጥከውን ገንዘብ በብድር ወስደው ለራሳቸው ቢዝነስ መገንቢያ ያደርጉታል። 2️⃣ የአካል ጉልበትህን፦ የአንተን ገንዘብ ተበድረው ኢንቨስት ካደረጉ በኋላ፣ አንተኑ መልሰው በቅጥር በማሰራት ጉልበትህን ይጠቀሙበታል። 3️⃣ የአእምሮ (የዕውቀት) ጉልበትህን፦ የሀብታሞች ቢዝነስ የሚንቀሳቀሰው በሠራተኞች ነው። ስለዚህ የአንተን ዕውቀትና ክህሎት ተጠቅመው ይበልጥ ያተርፋሉ። 📌 4. ትልቁ ጠላት፦ ኢንፍሌሽን (የዋጋ ንረት) ገንዘብህን ባንክ አስቀምጠህ ዝም ስትለው የዋጋ ንረት (Inflation) አላምጦ ይበላዋል። ዛሬ በ20,000 ብር የገዛኸው ዕቃ ከጥቂት ጊዜ በኋላ 40,000 ብር ሆኖ ታገኘዋለህ። ባንክ ያስቀመጥከው ብር ቁጥሩ ቢጨምርም የመግዛት አቅሙ ግን በከፍተኛ ሁኔታ ይወርዳል። 💡 ታዲያ መፍትሔው ምንድን ነው? ገንዘብህን ከማስቀመጥ ይልቅ ትንሽም ብትሆን ተጨማሪ ገቢ እንድታስገኝልህ ኢንቨስት አድርጋት። ብርህ በጭራሽ ዕረፍት ሊኖረው አይገባም፤ ላንተ በቀን 24 ሰዓት መሥራት አለበት! ⚙️ ምናልባት የቢዝነስ ወይም የንግድ ልምዱ ከሌለህ፣ ወደፊት ዋጋቸው ሊጨምር እንጂ ሊቀንስ የማይችሉ ዕቃዎችን ገዝተህ አስቀምጥ። ለምሳሌ፦ • 🪙 ወርቅ እና ብር መግዛት • 🗺 የማይንቀሳቀስ ንብረት (መሬት ወይም ቤት) መያዝ • 📦 ዋጋቸው የማይወርዱ ጠንካራ ሸቀጦችን ገዝቶ ማስቀመጥ እነዚህን ነገሮች ገዝቶ በማስቀመጥ፣ ዋጋቸው ሲጨምር በመሸጥ ማትረፍ እንዲሁም ገንዘብህን ከዋጋ ንረት መከላከል ትችላለህ። ባጭሩ፦ ገንዘብህን ባንክ ውስጥ እንዲተኛ በማድረግ የሌሎችን ሀብት አታሳድግ፤ ይልቁንም ኢንቨስት አድርገው ወይም ዋጋቸው ለወደፊቱ ሊጨምር የሚችሉ አሴቶች (Assets) ላይ አውለው! 🧠🔥 #የፋይናንስ_ዕውቀት #ኢንቨስትመንት #ቁጠባ #የንግድ_ምክር #Ethiopia #FinancialLiteracy #BusinessTips

  • 27 июн.680из MarufMuha

    سافِر تَجِد عِوَضاً عَمَّن تُفارِقُهُ وَاِنصَب فَإِنَّ لَذيذَ العَيشِ في النَصَبِ إِنّي رَأَيتُ وُقوفَ الماءِ يُفسِدُهُ إِن ساحَ طابَ وَإِن لَم يَجرِ لَم يَطِبِ وَالأُسدُ لَولا فِراقُ الأَرضِ مااِفتَرَسَت وَالسَهمُ لَولا فِراقُ القَوسِ لَم يُصِبِ وَالشَمسُ لَو وَقَفَت في الفُلكِ دائِمَةً لَمَلَّها الناسُ مِن عُجمٍ وَمِن عَرَبِ 🖋 #الشافعي

𝗙𝘂𝗮𝗱 𝗞𝗲𝗺𝗮𝗹 - ፉአድ ከማል — tgindex