tgindex
እስልምና የብርሃን መንገድ☝️

እስልምና የብርሃን መንገድ☝️

Статистика

አንበሳ ጫካዉን ለማስተዳደር በጎቹን ፍቃድ አይጠይቅም 👌

Последний пост
18 июл.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 111
−4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
189
20 постов
Вовлечённость
6,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
208
1/48двое суток
238
1/72трое суток
257

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○

  • ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1

  • 4 июл.101из DarulIlmMerkezOfficial

    📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

  • #የሩኩዕ_ላይ_ዚክሮች!! =================== ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ሩኩዕን አሏህን አልቁበት፤ ሱጁድን ደግሞ በዱዐ ጠንክሩበት» (ሙስሊም 479) (1️⃣ኛ : سُبحان ربِّي العظيمِ. «ሱብሐነ ረቢል ዐዚም» 🍇ትርጉም ፦« ታላቁ ጌታዬ ጥራት የተገባው ሆነ።» ⦿ #ማስረጃ፦ ሁዘይፋ (ረዐ) እንዳስተላለፈው እንዲህ አለ፦ «ከነብዩ ﷺ ጋር አንዲትን ለሊት ሰገድኩ።በበቀራህ ምእራፍ ጀምረው ሰገዱና ሩኩዕ አደረጉ።«ሱብሐነ ረቢል ዐዚም»ይሉ ጀመር።» (ሙስሊም 772) (2️⃣ኛ : سُبُّوحٌ، قُدُّوسٌ، ربُّ الملائكةِ والرُّوحِ. «ሱብቡሑን ቁዱስ፤ ረቡል መላኢከቲ ወርሩሕ» 🍇ትርጉም ፦ (ጌታችን አሏህ) የጠራ የተቀደሰ ነው። የመላእክቶችና የጂብሪልም ጌታ ነው! » ⦿#ማስረጃ፦ ከእናታችን ዓኢሻ (ረዐ) እንደተላለፈው እንዲህ አለች ፦ «የአሏህ መልእክተኛ ﷺ በሩኩዐቸውና በሱጁዳቸው ‘ ሱብቡሑን ቁዱስ፤ ረቡል መላኢከቲ ወርሩሕ’ ይሉ ነበር። » (ሙስሊም 487) (3️⃣ኛ : سبحانَك اللهمَّ ربَّنا وبحمدِكَ، اللهمَّ اغفِرْ لي. «ሱብሐነከልላሁመ ረብበና ወቢሐምዲክ፤ አልላሁመ’ጝፊርሊ» 🍇ትርጉም ፦ «ጌታችን ሆይ ከምስጋና ጋር ጥራት ይገባህ፤ አሏህ ሆይ! ማረኝ» ⦿ #ማስረጃ፦ ከእናታችን ዓኢሻ (ረዐ) እንደተላለፈው እንዲህ አለች ፦ «የአሏህ መልእክተኛ ﷺ በሩኩዐቸውና በሱጁዳቸው ‘ሱብሐነከልላሁመ ረብበና ወቢሐምዲክ፤ አልላሁመ’ጝፊርሊ’ ማለትን ያበዙ ነበር። (በዚህ ትእዛዝ የመጣውን) ቁርኣን ይተገብሩ ነበር። » (ሙስሊም 484) (4️⃣ኛ : اللهمَّ لك ركَعْتُ، وبك آمَنْتُ، ولك أسلَمْتُ، خشَع لك سَمْعي، وبصَري، ومُخِّي، وعَظْمي، وعصَبي . «አልላሁመ ለከ ረከዕቱ፣ ወቢከ ኣመንቱ፣ ወለከ አስለምቱ ፣ ኸሸዐ ለከ ሰምዒ፣ ወበሶሪ፣ ወሙኽኺ፣ ወዐዝሚ፣ ወዐሰቢ» 🍇ትርጉም ፦ «አላህ ሆይ! ላንተ አጎበደድኩ (ሩኩዕ አደረግኩ)፣ ባንተም አመንኩ፣ ላንተም እጅ ሰጠሁ፣ መስሚያዬ፣ አይኔ፣ አእምሮዬ ፣ አጥንቴና ደም ስሮቼ ላንተ ተናንሰዋል!» ⦿ #ማስረጃ፦ ከዐሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ (ረዐ) እንደተላለፈው ፦ «የአሏህ መልእክተኛ ﷺ ወደ ሶላት በቆሙ ጊዜ ‘ወጅጀህቱ ወጅሂ ሊልለዚ ፈጠረ ስሰማዋቲ ወልአርደ ሐኒፋ፤ ወማ አነ ሚነል ሙሽሪኪን ’ ይሉ ነበር። ሩኩዕ ሲያደርጉ ደግሞ ‘አልላሁመ ለከ ረከዕቱ፣ ወቢከ ኣመንቱ፣ ወለከ አስለምቱ ፣ ኸሸዐ ለከ ሰምዒ፣ ወበሶሪ፣ ወሙኽኺ፣ ወዐዝሚ፣ ወዐሰቢ’ ይሉ ነበር ።» (ሙስሊም 771) (5️⃣ኛ: سُبحان ذي الجبَروتِ والملَكوتِ والكِبرياءِ والعظمةِ، (في صلاةِ اللَّيلِ). «ሱብሓነ ዚልጀበሩቲ ፣ወልመለኩቲ ፣ወል ኪብሪያኢ፣ ወልዐዞማህ» 🍇ትርጉም ፦« የሐይል፣ የንግስና፣ የኩራትና የልቅና ባለቤት የሆነው ጌታ ጥራት የተገባው ነው።» ⦿#ማስረጃ፦ ከዐውፍ ኢብኑ ማሊክ (ረዐ) እንደተላለፈው አንዲህ አለ፦ «የአላህ መልእክተኛ ﷺ ጋር አንዲት ለሊት ላይ ሰገድኩ። ሩኩዕ ባደረጉም ጊዜ የበቀራን ምእራፍ ማንበቢያ የሚወስድ ጊዜ ሩኩዐቸው ላይ ቆዩ። (በውስጡም) ‘ሱብሓነ ዚልጀበሩቲ ፣ወልመለኩቲ ፣ወል ኪብሪያኢ ወልዐዞማህ’ ይላሉ።» (አቡዳውድ 873) የሩኩዕንም ይሁን የሱጁድ አዝካሮችን እየደጋገሙ ማለት በጣም የተወደደ ነው ። አላህ ያግዘን።

  • ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1

  • 26 июн.83из DarulIlmMerkezOfficial

    📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

  • ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1

  • 19 июн.116из TewhedandSuna

    ✿ የቂያማ ቀን የሚሰጥህ መፅሀፍ ደራሲው አንተ ነህ 🌱 @TewhedandSuna

  • 16 июн.110из DarulIlmMerkezOfficial

    📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

  • 12 июн.57из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ የመለሰ ! 🚀 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ጥያቄ፦ ከሱረቱል ካህፍ መጀመሪያ ላይ አስር አንቀጾችን (አያቶችን) የሀፈዘ (የሸመደደ) ሰው ከደጃል ፈተና ይጠበቃል።

  • 6 июн.19411из MuradTadesse

    ጥምጣም ለበስክ ብሎ ተማሪውን ያገደው ርዕሰ መምህር‼ ================================== (የድሀ እናት እንባ እና በድል-በር ት/ቤት የነገሰው ሙስሊም ጠልነት! በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊም ጠልነትን እየፈፀመ ያለው ርዕሰ መምህር ፎቶ ይሰራጭ!) || ✍️ እስኪ ይህን ግፍ በህሊና ሚዛን መዝኑት... የኑሮ ውድነት ፈትኗት፣ አቅም አጥታ ልጇን ከግል ት/ቤት (አወሊያ) አውጥታ ወደ መንግስት ት/ቤት ያስገባች ሚስኪን እናት፤ «ልጄ ከዛሬ ነገ ቶሎ ተምሮና ተመርቆ ያሳልፍልኛል፣ ራሱን ይችልልኛል!» ብላ ስትለፋ ከርማ፣ የትምህርት አመቱ ሊጠናቀቅ (Final Exam) ሲደርስ ልጇን ከትምህርት ቤት አባረሩባት! የአንድት ሚስኪን እናትና ልጇ የዘጠኝ ወር ልፋቷ መና ቀረ! 🔗 የዚህ ሚስኪን ተማሪ እና የወላጅ እናቱ ሞራልና ስነ-ልቦና ላይ የተጫወተው፣ አማኢማ (ጥምጣም) ለበስክ ብሎ ለ1 ሙሉ ዓመት ያገደው የአዲስ አበባ ድል-በር አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ርዕሰ መምህር (ዳይሬክተር) ከታች የምትመለከቱት ደጀኔ ተስፋዬ ሽፈራው ይባላል!። ለመሆኑ ይህ ርዕሰ መምህር ማን ነው⁉️ ✅ የተማሪ ዩሱፍ መባረር በአጋጣሚ የተፈጠረ የደንብ ጥሰት ቅጣት አይደለም፤ ርዕሰ መምህር ደጀኔ ተስፋዬ በሙስሊም ተማሪዎች ላይ ያለውን ስር የሰደደ ጥላቻ የሚያሳይ እንጂ! ይህንን በተመለከተ አብረውት ከሚማሩ ተማሪዎች የደረሰኝ መልእክት የሰውየውን ማንነት ያጋልጣል፦ «ዳይሬክተሩ በጣም ነው የሚጠላን። ለምሳሌ ጁሙዓህ ቀን ልንወጣ ስንል፣ 'አትወጡም' ብሎ ይከለክለናል። ከጁሙዓህ ስንመለስ ከረፈደብን አያስገባንም። መውጫችንን ነጥቆ ይወስድብናል። በተለይ ዲናቸውን የሚጠብቁና ጨዋ የሆኑ ሙስሊም ተማሪዎችን ዒላማ አድርጎ፣ ባገኘው አጋጣሚ በደል ለማድረስ ነው የሚጥረው። ዩሱፍም የታገደው Mid-Exam ልንጀምር አካባቢ ነበር...» 🔸 ዩሱፍ እኮ ሲጋራና ሐሺሽ ሲያጨስ አልተገኘም! ቁማር ሲጫወት፣ ሴት ሲያባልግ፣ አሊያም ጦር መሣሪያ ይዞ ት/ቤት ሲረብሽ አልተያዘም! ዩሱፍን ከአደንዛዥ እፅ ሱሰኞች እና ከወንጀለኞች እኩል ከትምህርት ገበታ ያፈናቀለው ብቸኛ "ጥፋቱ" ራሱ ላይ አማኢማ ማድረጉ ነው። ያውም ይቅርታ የማያስጠይቅ ሆኖ ሳለ፣ ስነ-ልቦናው ተሰብሮ "ይቅርታ" ቢጠይቅም ደጀኔ ተስፋዬ የተባለው ግለሰብ ግን ልመናውን ወደ ጎን ጥሎ ከአመቱ ማጠቃለያ ፈተና አግዶታል። እስከ መቼ ድረስ ነው እንደ ደጀኔ ያሉ ሃላፊነት የማይሰማቸው ደናቁርት፣ "ሴኩላሪዝም" የሚለውን ቃል ሽፋን በማድረግ የሙስሊሙን ተማሪ ስነ-ልቦና በየ አመቱ የሚሰብሩት? ሴኩላሪዝም ማለት እኮ መንግስትና ኃይማኖት አይቀላቀሉም ማለት እንጂ፣ ሙስሊም ተማሪ እምነቱንና ማንነቱን ት/ቤት በር ላይ አውልቆ ጥሎ ይግባ ማለት አይደለም! እኛስ እስከ መቼ ሸሽተን እንኖራለን⁉️ ✅ ተማሪ ዩሱፍን ከዚህ ግፍ አውጥተን፣ ገንዘብ አዋጥተን በግል ት/ቤት ማስተማር ይከብደን አይመስለኝም፤ እጅግ ቀላል ነው። ግን ለምን? እኛም እንደማንኛውም ዜጋ ግብር እንከፍላለን! በራሳችን የግብር ገንዘብ በተሠሩ የመንግስት ት/ቤቶች ውስጥ ለምን እንደ ሁለተኛ ዜጋ እንረገጣለን? መብታችን ለምን ይገፈፋል? ትምህርት ቤቶቻችን የጥላቻ እና የማግለል ማዕከል ሲሆኑስ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (መጅሊስ)፣ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ እና የትምህርት ሚኒስቴር የት ናቸው⁉️ የሚመለከተው የመንግስት አካል፣ መብትን በግልጽ በሚጥሰውና ስልጣኑን ተጠቅሞ ሙስሊም ጠልነትን (Islamophobia) እያራመደ ባለው ርዕሰ መምህር ደጀኔ ተስፋዬ ሽፈራው ላይ ጥብቅ እርምጃ ሊወስድ ይገባል! የተማሪ ዩሱፍም የመማርና ፈተናውን የመውሰድ መብት በአስቸኳይ ሊመለስ ይገባል! ፍትህ ለተማሪ ዩሱፍ! ትምህርት ቤቶች የጥላቻ ማዕከል መሆናቸውን ያቁሙ! #JusticeForYusuf #EducationForAll #EndIslamophobia #AddisAbaba #Ethiopia (ይህን መልእክት እና የዳይሬክተሩን ፎቶ ሼር በማድረግ የዚህን ግለሰብ ማንነት እናጋልጥ፤ ለዩሱፍም ድምጽ እንሁን!) || t.me/MuradTadesse

  • 30 мая121из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ የሚመልስ!  ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ⬆️ ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ ተቀባይነት ያለው ሐጅ (ሐጅ አል-መብሩር) ከጀነት በስተቀር ሌላ ምንዳ የለውም።

  • 🎁🛍🎁🎊🎉 እንኳን ለታላቁ ለ1447ኛው ለዒድ አል-አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🎁🛍🎁🎊🎉 💫 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال عيد مبارك🎁🛍🎁🎊🎉

  • لا ﺇﻟﻪَ ﺇﻻَّ ﺍﻟﻠَّﻪ ﻭﺣْﺪﻩُ ﻻَ ﺷَﺮِﻳﻚَ ﻟﻪُ، ﻟَﻪُ ﺍﻟﻤُﻠْﻚُ، ﻭﻟَﻪُ ﺍﻟﺤﻤْﺪُ، ﻭَﻫُﻮ ﻋَﻠَﻰ ﻛُﻞِّ ﺷَﻲﺀٍ ﻗَﺪِﻳﺮ لا ﺇﻟﻪَ ﺇﻻَّ ﺍﻟﻠَّﻪ ﻭﺣْﺪﻩُ ﻻَ ﺷَﺮِﻳﻚَ ﻟﻪُ، ﻟَﻪُ ﺍﻟﻤُﻠْﻚُ، ﻭﻟَﻪُ ﺍﻟﺤﻤْﺪُ، ﻭَﻫُﻮ ﻋَﻠَﻰ ﻛُﻞِّ ﺷَﻲﺀٍ ﻗَﺪِﻳﺮ

  • 23 мая2302из MuradTadesse

    ይሄ የዘንድሮ ሑጃጆች ምስል እየተባለ የሚሰራጨው እውነተኛ ሳይሆን በAI የተቀነባበረ ነው ያ ጀማዓህ። ሲጀመር እንደዚህ የሚሰባሰቡበት ሜዳ ዐረፋህ አካባቢ ነው። ገና ከመካ ውጭ ከፍተኛ ስብስብ እስካሁን የለም። ወደ ዐረፋ በ8ኛው ቀን ነው የሚሄዱት። የዘንድሮ ሑጃጆች እስከ ትናንት በፊት ድረስ 1,518,153 ነው። እኛ ብዛት አይቸግረንም፣ ዝም ብላችሁ የተቀነባበረ ነገር አታሯሩጡ። እንደ ሌሎች የቁጥር ችግር የለብንም።

  • ⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ አካውንት ጋር ለማስተሳሰር የሰጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ፣ ሌቦች "ከብሔራዊ ባንክ ነው የምንደውለው፤ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ልናስተሳስር ነው፣ የፋይዳ ቁጥርዎንና አካውንትዎን ንገሩን" በማለት ዝርፊያ እየፈፀሙ ይገኛሉ። በመሆኑም በምንም መልኩ በስልክ ተደውሎ የዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ባለመስጠት ራሳችሁን ከዘረፋ እንድትጠብቁ እና አካውንታችሁ ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር ያልተያያዘ ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ብቻ እንድታስተካክሉ ለማስታወስ እንወዳለን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/FuadKemal https://t.me/FuadKemal

  • 🎯 COC ፈተና ለመውሰድ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ⏳ አሁኑኑ ዝግጁ ይሁኑ — CV አዘጋጁ! 📄 COC ከጨረሱ በኋላ ወዲያውኑ Apply ለማድረግ ፕሮፌሽናል CV ያስፈልጋል ✅ 🚨 አትዘግዩ! 🔥 ጥሩ CV = ፈጣን የስራ እድል 📩 Telegram DM: @Muwahidi_01 @F_and_M_1 @Esrael022 📞 Phone: +251940207668 📞 Phone: +251902928872 📞 Phone: +251928619395

  • 19 мая86из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ የመለሰ! 🚀 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ➡️ ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ በአስሩ (የዙል-ሒጃህ) ቀናት ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ይልቅ አላህ ዘንድ ይበልጥ የተወደደ መልካም ስራ የሚሰራበት ሌላ ምንም ቀን የለም።

  • 17 мая191из FuadKemal

    📝 ማስታወሻ! ➖➖➖➖ በዛሬው ዕለት ሳዑዲ ዓረቢያ የዙል-ሒጃህ ወር ጨረቃ መታየት የምትከታተል በመሆኑ፣ የሚከተሉት ቀናቶች ይወሰናሉ፦ • የዙል-ሒጃህ ወር መጀመሪያ • የዓረፋ ቀን መቼ እንደሚሆን • የዒድ አል-አድሓ (የአረፋ በዓል) ዕለት 🔴 ዛሬ ትኩስና ወቅታዊ የሆኑ የዙል-ሒጃህ ወር መረጃዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። እስከዚያው ተከታተሉን! = ቻናሉን ለመቀላቀል፦ https://t.me/FuadKemal https://t.me/FuadKemal

  • 13 мая46из HudaWaveChannel

    ፈጥኖ የመለሰ! 🔤 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ➡️ ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ አንድ ባሪያ ወደ አላህ ይበልጥ የሚቀርበው በሱጁድ ላይ እያለ ነው።

እስልምና የብርሃን መንገድ☝️ — tgindex