tgindex
Gech tech🤑💲

Gech tech🤑💲

Статистика
@gtbirrЭкономикаанглийский

On this channel you can get more information and knowledg about 📍Crypto and forex trading 📍Online Work 📍Telegram Tips 📍YouTube Tips 📍Web Review 📍App Tips @emgs_1 Buy ads: https://telega.io/c/gtbirr

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
12:45
Постов за неделю
1
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Экономика
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
4 639
−1 за 3 дн.
Сутки
−3
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
611
28 постов
Вовлечённость
13,2%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 28
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
281
1/48двое суток
322
1/72трое суток
347

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ዩቲዩብ የ Monitization ሕጉን አሻሻለ! የዩቲዩብ አጋር ፕሮግራም (YouTube Partner Program) ማሻሻያዎች ከጥር 1 / 2027 ጀምሮ በይፋ ሥራ ላይ ይውላል። በአዲሱ ህግ ሞኒታይዝ ለመሆን ወይም ገቢ ለማግኘት ✅ 1,000 ተመዝጋቢዎች (Subscribers) ✅ ከ8,000 የህዝብ እይታ ሰዓታት (Public watch hours) ባለፉት 12 ወራት ወይም 20 ሚሊዮን የሾርትስ እይታዎች (Shorts views) ባለፉት 90 ቀናት። ማሟላት ግዴታ ሲሆን ይህም ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት ከነበረው በእጥፍ የጨመረ ነው። በእርግጥ በአንድ ቪዲዮ ሁሉ ሊመጣ ይችላል ሀሪፍ ይዘት ከስራን ማለት ነው ፤ ለእኛ ሀገር ከባድ ቢሆንም ! ለማንኛውም ​እስካሁን መስፈርቱን ካላሟላችሁ ፣ አሁን የቀረውን ጊዜ በመጠቀም ወደ ግባችሁ ድረሱ። 6 ወር ጊዜ አላችሁ!

  • ቴሌግራም ስትጠቀሙ የማትፈልጉት ግሩፕ ላይ ወይም channel ላይ Add እያደረጉ ካስቸገርዋቹ ይህን አስተካክሉ :: ➡️ ከላይ 3 ቷን ሰረዝ ንኩ ➡️ Setting የሚለውን ንኩ ➡️ ከዛ ከታች "Privacy & Security" የሚለውን ንኩ ➡️ ከዛ ወደ ታች ወረድ በሉና "Invites" የሚለውን ነክታቹ በመግባት "Nobody" ላይ አድርጉት :: 𝐉𝐎𝐈𝐍 @gtbirr 𝐉𝐎𝐈N @gtbirr

  • видео или голосовое, без подписи

  • Family ያልገባችሁ ነገር አለ Salary የሚለው page ሚከፈተላችሁ face verification ስታደርጉነው:: Face verification የሚለው page ደሞ ምታገኙት Authentication center ሚል በ ሰማያዊ color አለ አሱን ስትነኩ verifay ማድረግ ትችላላችሁ ከዛ task ይከፈትላቹአል በቀን በ ቀን 2 ስአት ተቀምጣችሁ 1$ ነው ምሰሩት 10 ቀን ሰራችሁ ማለት 10$ አወጣችሁ ማለት ነው::ከዛ ደሞ ከፈለጋችሁ mic off አርጋችሁ app minimize አርጋችሁ መውጣት ትችላላችሁ:: ማለትም የፈለጋችሁትን app ወይም የተለያዩ platform መጠቅም ትችላላችሁ አንደ youtube,tiktok የመሳሰሉት social media መጠቀም ትችላላችሁ:: ይህንን app አሁን ያወቃችሁ ወይንም ደግም በባለፈው post ላይ አይታችሁ salary የሚለው task መስርያ option ያልተከፈተላቹ ከታች በማስቀምትላቹ link አውርዳችሁ አንዲሁም Agent id ሞልታችሁ መጀመር ትችላላችሁ:: 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏📌 https://www.yagolive.com/scode/22104 𝐀𝐆𝐄𝐍𝐓 𝐈𝐃 𝟐𝟐𝟏𝟎𝟒✅

  • ✔️የሚሸጥ Tiktok account ያላቹ Dm እስከ 30k follower @emgs_1

  • Facebook ተጠቃሚ ከሆናቹ Online ላይ ሁናቹ Online ላይ መሆናችሁን ሰዎች እንዳያውቁ ከፈለጋቹ ይህን አስተካክሉ :- ➡️ወደ FB ግቡና ከላይ ሶስቷን ሰረዝ ንኩ ➡️በመቀጠል ወረድ በሉና "Setting & Privacy " ሚለውን ንኩ ከዛ setting ሚለውን ንኩ :: ➡️በመቀጠል ወረድ በሉና "Active Status ሚለውን ነክታችሁ በመግባት ON ከነበረ OF አድርጉት :: ➡️ከዝህ በዋላ Online መሆናችሁን ሰዎች ማየት አይችሉም ::

  • видео или голосовое, без подписи

  • 𝐆𝐔𝐘𝐒 አዲስ ሥራ መቷል ኢትዮጵያ ውስጥ ከገባ ገና 2 ቀን ነው ፍጠኑ ‼️ፈጥኖ የጀመረ ነው ተጠቃሚ የሚሆነው ነገ ምናምን አትበሉ ዛሬውኑ ጀምሩ:: Applicationu አንዳልኩአቹ አዲስ ነው አስካሁን አራሱ 10k downloader ብቻ ነው ያለው ብዙ ሰው ስለማያቀው Advantageኡ የናንተ ነው user ከበዛ በሁአላ ብትጀምሩ ገንዘብ ለመስራት ሊከብዳችሁ ይችላል ስለዚህ ቶሎ ጀመራችሁ ተጠቃሚ ሁኑ:: በ 1 ቀን 8$ task ነው ያለው 𝐆𝐔𝐘𝐒 ፍጠኑ ሳይባነንበት::𝐅𝐀𝐂𝐄 𝐕𝐄𝐑𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ግዴታ ነው ያለበለዚያ ገንዘብ መስራት አትችሉም‼️𝐅𝐀𝐂𝐄 𝐕𝐄𝐑𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 የምታገኙበት ቦታ 𝐀𝐔𝐓𝐇𝐄𝐍𝐓𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐂𝐄𝐍𝐓𝐄𝐑 የሚለውን ስትነኩ ይመጣላቹአል::ይሄው እኔ 3803 birr አውጥችያለው ያልተራጋገጥ ሥራ ወደናንተ አናመጣም:: ዝም ብላችሁ mic on አርጋችሁ ለ 3 ሰዓት ብትቀመጡ ሰሯቹት ማለት አይደል ከፈለጋችሁም mic on አርጋችሁ የፈለጋችሁትን platform መጠቀም ትችላላችሁ:: አሁኑኑ ጀምሩት:https://www.yagolive.com/scode/22104 𝐀𝐆𝐄𝐍𝐓 𝐈𝐃:𝟐𝟐𝟏𝟎𝟒

  • 🕯 MARKET 📈📉

  • 🔠🔠

  • 2 авг.6991415

    🚀ቴሌግራማቹ ባን ከተደረገ ለመመለስ ! ➡️የቴሌግራም አካዉንታቹ በተለያየ ምክንያት ባን ቢደረግና ቢዘጋ የምትመልሱበትን አንድ አማራጭ ልጦቅማቹ። ወደ ምትጠቀሙት ብሮዉዘር ጎግል or ክሮም ግቡና Telegram Support ብላቹ ሰርች አርጉ። ➡️ከዛ አንደኛ ላይ ሚመጣላቹን ነክታቹ ግቡ። ከዛ Please describe your problem የሚለዉ ላይ ምክንያታቹን በ English አስገቡ ለምሳሌ :- 'Dear Telegram Support Team, my number +2519444444444 has been banned but i have done noting to be happen please help me unbann my account, i will appriciate if you unbann my account' ብላቹ ማስገባት። ከዛ  ከታች ሙሉ ስም Emailና ስልክ ቁጥራቹን አስገብታቹ Submit በሉት። ➡️ለቀናት Review ካደረጉ በዋላ አካዉንታቹን ሊመልሱላቹ ይችለል እንደየክብደቱ አይተዉ ማለት ነዉ 𝐑𝐄𝐀𝐂𝐓 አርጉ አንጂ

  • $8 ~ $35 OFC Claim Coming on August 7 🙂

  • ልጅ እያለሁ፣ ትልቅ ስሆን የፈለኩትን ነገር ማድረግ የምችል ይመስለኝ ነበር። እውነታው ግን፣ ትልቅ ስትሆን ነጻነትህን የምታጣው ያኔ ነው። ለስራ፣ ለቤተሰብ፣ ለብዙ ነገር ባሪያ ትሆናለህ። 👤 ሱዛን ኡልማን Good Night ❤️✋

  • እዚ 𝐅𝐈𝐋𝐄 ላይ ከ 140+ በላይ የሆኑ የተለያዩ የ አማርኛ 𝐅𝐎𝐍𝐓 𝐒𝐓𝐘𝐋𝐄 በውስጡ ይዟል 𝐂𝐔𝐏𝐂𝐔𝐓 ላይ እና ሌሎች 𝐕𝐈𝐃𝐄𝐎 𝐄𝐃𝐈𝐓 ማድረጊያ አፕልኬሽኖች ላይ አማርኛ 𝐓𝐄𝐗𝐓 በተለያዩ 𝐅𝐎𝐍𝐓 𝐒𝐓𝐘𝐋𝐄 ተጠቅማችሁ 𝐄𝐃𝐈𝐓 እንድታደርጉ ይጠቅማችዋል 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 አርጋችሁ ተጠቀሙት።

  • በቴሌብር ብድር ወስደው ያልመለሱ ተበዳሪዎች ላይ ክስ ተጀመረ‼️ ኢትዮ ቴሌኮም እና ዳሸን ባንክ በtelebirr መተግበሪያ በኩል ብድር ወስደው በጊዜው ባልመለሱ ግለሰቦች ላይ ህጋዊ እርምጃ እና የፍርድ ቤት ክስ መጀመራቸውን አስታውቀዋል። ዋና ዋና ነጥቦች፦ የፍርድ ቤት ውሳኔ፦ ማስጠንቀቂያዎችን ችላ ባሉ ተበዳሪዎች ላይ ክስ ተመስርቶ፣ ዋናውን ዕዳ ጨምሮ የፍርድ ቤት ወጪዎችን ጭምር እንዲከፍሉ እየተወሰነባቸው ይገኛል። የመጨረሻ ማሳሰቢያ፦ የክስ መጥሪያ ሳይደርሳችሁ እና ተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ሳይመጣባችሁ በፊት ያለባችሁን ውዝፍ ዕዳ በአስቸኳይ እንድትከፍሉ ተመክሯል። ስንት አለባቹ?😁

  • ስልካችሁ ያለ ምክንያት በጣም አየጋለ ካስቸገራችሁ ይህን አስተካክሉ! 🔥 ➡️ ወደ Settings ግቡ ➡️ Battery ብላችሁ serach አርጉ ➡️ Background usage limits ወይም Battery usage የሚለውን click ያድርጉ ➡️ ባትሪን በብዛት የሚጠቀሙ እና የማትጠቀሙባቸውን Apps ያስተካክሉ ወይም Restricted ያድርጓቸው።

  • ስልካችሁን ተጠቅማችሁ ከ$10 - $20 በትንሹ መስራት የምትችሉበት ገራሚ አፕልኬሽን ◼️ party በመግባት ◼️ game በመጫወት ◼️ daily task በመስራት ◼️ ሰዉ በመጋበዝ የሰራችሁትንም ከ$10 ጀምሮ በbinance በኩል , በtelebirr ወይም በተለያዩ የሀገራችን ባንኮች በኩል መቀበል "የምትችሉበት" ገራሚ application ነው 𝐖𝐈𝐓𝐇𝐃𝐑𝐀𝐖𝐀𝐋 𝐏𝐑𝐎𝐎𝐅 𝟏𝟎𝟎% አፕልኬሽኑን ከታች ባለዉ link download ካደረጋችሁ ቡሀላ አካዉንት ከፍታችሁ እንደጨረሳችሁ ከታች በቀኝ በኩል Me የሚል አለ እሱን ነክታችሁ ወይም ከላይ ባለው video መሰረት ከላይ 𝐕𝐄𝐑𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐂𝐎𝐌𝐏𝐋𝐄𝐓𝐄 አድርጋችሁ መጀመር ትችላላችሁ። ቀጣይ ከላይ በተጠቀሱት መልኩ እንዴት ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ የሚያሳይ video ሰርተን የምንለቅላችሁ ይሆናል። ማንኛውም ያልገባችሁ ነገር ካለ 𝐂𝐎𝐌𝐌𝐄𝐍𝐓 ላይ አስቀምጡልኝ 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏 : https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2065061&inviteType=2&t=1

  • 👍

  • ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤️🙏

  • የጠፋ Password ማግኘት ተቻለ 🗝 ስልካቹ ላይ ያሉ Social media አካውንት Password ከረሳቹ በዝህ መንገድ ማግኘት ትችላላቹ :- ➡️ወደ ስልካቹ Chrome ግቡ ➡️ ከላይ ሶስቷን ነጠብጣብ ንኩ ➡️ከዛ Setting ንኩ ➡️ ከዛ Goggle Password Manager የሚለውን ነክታቹ ስትገቡ የ Facebook ን ጨምሮ የሁሉም Social Media አካውንት Password አስቀምጦላቹሃል እየነካቹ በመግባት ማግኘት ትችላላቹ ::

Gech tech🤑💲 — tgindex