tgindex
ziza app

Well come to my channel in this channel you will get many useful content like 💚 Airdrops Alert 💚 Make money online 💚 Best earing website 💚 Forex Trading Buy ads : https://adsly.me/@zizaapp1 Buy ads: https://telega.io/c/zizaapp1

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Криптовалюты
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 756
+7 за 2 дн.
Сутки
−5
−0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 232
26 постов
Вовлечённость
46,9%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 26
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
551
1/48двое суток
631
1/72трое суток
681

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 1️⃣3️⃣ Telegram turns 13 today. For over half that time — the past 7,5 years — it's been one of the 10 most downloaded mobile apps in the world. A whole generation has grown up with it 💪 🎂 Happy birthday, Telegram!

  • ✈️ Telegram በ AI የሚሰሩ አዳዲስ የቻነል መሣሪያዎችን አስተዋወቀ! 🤖 ቴሌግራም በቻነሎች እና በግሩፖች ውስጥ የሚላኩ ረጅም የድምፅና የቪዲዮ መልእክቶችን በአንድ ጠቅታ ወደ ጽሁፍ የሚቀይሩ እና የሚያጥሩ (AI Summarizer) አዳዲስ መሣሪያዎችን በይፋ ለቀቀ! የስራው ዝርዝር ነጥቦች እንደሚከተለው ቀርበዋል፦ 🎙 ድምፅ ወደ ጽሁፍ (Voice-to-Text)፦ በቻነሎችና በግሩፖች ውስጥ የሚላኩ ረጅም የድምፅ መልእክቶችን (Voice Messages) ሳያዳምጡ በአንድ ጠቅታ ወደ ጽሁፍ በመቀየር በቀላሉ ማንበብ ያስችላል። 📝 የቪዲዮና ጽሁፍ ማጠቃለያ (AI Summarizer)፦ ረጅም የቪዲዮ ፋይሎችን፣ የፖድካስት ክፍሎችን እና የረጅም ጽሁፎችን ዋና ዋና ነጥቦች የ AI መሣሪያው ለይቶ በአጭሩ ያቀርባል። 📊 የቻነል አድሚኖች መሣሪያ (Admin AI Analytics)፦ የቻነል ባለቤቶች የይዘቶቻቸውን አስተያየቶች (Comments) እና የተጠቃሚዎችን ፍላጎት በ AI ተንትነው የሚያዩበት አዲስ ዳሽቦርድ አግኝተዋል። 🌐 የቅጽበታዊ ትርጉም (Instant Translation)፦ በሌሎች ቋንቋዎች የተዘጋጁ የድምፅ እና የቪዲዮ መልእክቶችን በቀጥታ ወደ ተጠቃሚው ሀገር ቋንቋ ተረጉሞ ያቀርባል።

  • YouTube ላይ ገንዘብ ለመስራት ከሚስፈልገው 4000 ሰአት ወደ 8000 ሰአት አድጓል እንዲሁም በ short 10m view የነበረው ወደ 20m አድጓል እየተባለ ነው ወይ ጉድ አይ ዩቱብ 😂😎😡😭😭😭😭😡😡😡😡

  • ✈️ Telegram በ AI የሚሰሩ አዳዲስ የቻነል መሣሪያዎችን አስተዋወቀ! 🤖 ቴሌግራም በቻነሎች እና በግሩፖች ውስጥ የሚላኩ ረጅም የድምፅና የቪዲዮ መልእክቶችን በአንድ ጠቅታ ወደ ጽሁፍ የሚቀይሩ እና የሚያጥሩ (AI Summarizer) አዳዲስ መሣሪያዎችን በይፋ ለቀቀ! የስራው ዝርዝር ነጥቦች እንደሚከተለው ቀርበዋል፦ 🎙 ድምፅ ወደ ጽሁፍ (Voice-to-Text)፦ በቻነሎችና በግሩፖች ውስጥ የሚላኩ ረጅም የድምፅ መልእክቶችን (Voice Messages) ሳያዳምጡ በአንድ ጠቅታ ወደ ጽሁፍ በመቀየር በቀላሉ ማንበብ ያስችላል። 📝 የቪዲዮና ጽሁፍ ማጠቃለያ (AI Summarizer)፦ ረጅም የቪዲዮ ፋይሎችን፣ የፖድካስት ክፍሎችን እና የረጅም ጽሁፎችን ዋና ዋና ነጥቦች የ AI መሣሪያው ለይቶ በአጭሩ ያቀርባል። 📊 የቻነል አድሚኖች መሣሪያ (Admin AI Analytics)፦ የቻነል ባለቤቶች የይዘቶቻቸውን አስተያየቶች (Comments) እና የተጠቃሚዎችን ፍላጎት በ AI ተንትነው የሚያዩበት አዲስ ዳሽቦርድ አግኝተዋል። 🌐 የቅጽበታዊ ትርጉም (Instant Translation)፦ በሌሎች ቋንቋዎች የተዘጋጁ የድምፅ እና የቪዲዮ መልእክቶችን በቀጥታ ወደ ተጠቃሚው ሀገር ቋንቋ ተረጉሞ ያቀርባል። SHARE 🚀 @zizaapp1

  • 7 авг.1 08753

    ቪድዮ ወደ አዉድዮ ለመቀየር አሁንም አፕ ነዉ የምትጠቀሙት? አብዛኛው ሰው ቪዲዮ (MP4) ወደ ድምፅ (MP3) ለመቀየር አፕሊኬሽን ነው ሚጠቀመው። ካለ አፕ ቪዲዮ ወደ ድምፅ (audio) የምትቀይሩበትን ቀላል መንገድ ላሳያቹ። ይሄን step ተከተሉ ✔️ወደ File Manager ግቡ ✔️የምትቀይሩትን ቪዲዮ ጫን ብላችሁ በመያዝ Rename የሚለውን ምረጡ (rename የሚል ከሌለ ጥግ ጋር ያለውን ሶስት ነጥብጣብ በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ) ከዚያም ከስሙ መጨረሻ ላይ .MP4 የሚለውን በማጥፋት በ .MP3 እንተካዋለን ከዛ ቪዲዮው ወደ Audio ይቀየራል። ማስጠንቀቂያ:- ከመቀየራችሁ በፊት ዋናውን ፋይል ወይም ቪድዮ copy or Move አድርጋችሁ ሌላ ቦታ አስቀምጡ።

  • 6 авг.1 05156

    #Ethiopia መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል። መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል። ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት ሁኔታ ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገ-ወጥ የኃይል ሽያጭ ውል የፈጸሙ 4 ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል። በሌላ በኩል፤ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሐዋላ እና በጥቁር ገበያ ተሳታፊ የሆኑ 169 ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጉን አሳውቋል። በተጨማሪ በተደራጀ መንገድ ከንግድ ባንክ ደንበኞች አካውንት ላይ በማጭበርበር ገንዘብ የወሰዱ 36 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው የባንክ ሒሳባቸው እንዲታገድ ተደርጓልም ብሏል። ከዚህ ባለፈ፣ ከቤቲንግ እና ፊንቴክ ቢዝነሶች ጋር በተገናኘ የደንበኞችን መረጃ በመደበቅ መንግሥትን ግብር ያጭበረበሩ፣ ገቢያቸውን የሰወሩ እና ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በፈጸሙ 38 የቤቲንግ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወስዶ ባለቤቶቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና የእነዚህ ሕገ-ወጥ ተቋማት የባንክ ሒሳብ መታገዱን መንግሥት አሳውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም

  • 5 авг.1 1815

    🚨 ቴሌግራም በአፕል App Store ላይ ለአጭር ጊዜ ተነስቶ ነበር የቴሌግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፓቬል ዱሮቭ እንደገለጹት፣ ቴሌግራም በአፕል App Store ላይ ለአጭር ጊዜ ከማውረድ ዝርዝር ተወግዶ ነበር። 📅 በኦገስት 4፣ 2026 ይፋ በተደረገው መረጃ መሠረት፣ ይህ የሆነው በአንድ የሕዝብ (Public) ግሩፕ ውስጥ ሕገ-ወጥ የብልግና ምስሎች ከተለጠፉ በኋላ በተፈጸመ የተቀናጀ Reporting Attack ምክንያት መሆኑን ዱሮቭ ገልጸዋል። የተፈጸመው እንዴት ነበር? 🔹 አጥቂዎች ቀደም ሲል የነበሩ ፖስቶችን በመቀየር፣ በAI የተፈጠሩ ሕገ-ወጥ የብልግና ምስሎችን በሚስጥር ወደ ግሩፑ አስገቡ። 🔹 ከዚያም ግሩፑን ለአፕል በብዛት ሪፖርት (Mass Reporting) በማድረግ ቴሌግራም ከApp Store እንዲወገድ ሞከሩ። ዓላማቸው ምን ነበር? 💰 ዱሮቭ እንደገለጹት፣ ይህ የተቀናጀ የገንዘብ ማስፈራሪያ (Extortion Scheme) ነው። የPublic Group አስተዳዳሪዎች ገንዘብ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ፤ ካልከፈሉ ግን ሕገ-ወጥ ይዘት በመለጠፍ ግሩፑ ወይም መተግበሪያው እንዲታገድ ሪፖርት ያደርጋሉ። ⚠️ ይህ ክስተት የትልቅ የቴክኖሎጂ መድረኮች በተቀናጀ የሪፖርት ጥቃት እንዴት ሊያጋጥሟቸው እንደሚችል ያሳያል።

  • 31 июл.1 9882117

    ብዙ ተማሪ ስለጠየቃችሁኝ ነው ይሄው ገብታችሁ እዩ ለአድስ አበባ የ8ተኛ ክፍል ውጤት ማየቻ https://aa.ministry.et/#/ የ6ተኛ ክፍል ውጤት ማየቻ https://aa6.ministry.et ለአማራ ክልል 6ተኛ https://amhara6.ministry.et/#/ 8ተኛ https://amhara.ministry.et/#/ ሌሎች ካላችሁ አሳውቁኝ ክልሉን

  • 30 июл.2 00558

    የcharger cable አይነቶችን ዘርዘር አደርጌ በቀላሉ ልንገራቹ:- ➡️USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር ጋር ለማገናኘት ይጠቅማል። ➡️USB TYPE B:- ይህ usb የአራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖረው ኮንፒውተራችንን እንደ scanner እና printer ያሉ ማሽኖች ጋር ለማገናኘት ይጠቅመናል። ➡️USB TYPE C:-አብዛኛዎቹ smart phone ቻርጅ ለማድረግና Data ለማስተላለፍ እንጠቀምበታለን። ይህ cable አዳዲሶቹ sumsung, vivo, xiomi, oppo የመሳሰሉት  ስልኮች ብዙ ጊዜ ይጠቀሙበታል። ➡️Mini-usb:- ይህኛው cable ከtype c እና ከ micro usb የሚበልጥ ነው አብዛኛውን ጊዜ የbutton ስልኮችን charge ለማድረግ እንጠቀምበታለን። ➡️Micro-usb:- አብዛኞዎቻችሁ ታውቁታላችሁ በፊት የነበሩ ብዙ ስልኮች በዚህ cable ነበር charge የሚያደርጉት። ➡️Lighting usb:-  air pod እና iphone charge ለማድረግ የምንጠቀመው ነው ጫፉ ምንም ቀዳዳ አለመኖሩ ለየት ያደርገዋል። ከተማራቹበት 👍 አድርጉ Share @zizaapp1

  • 26 июл.2 29412

    🚨 አስገራሚ የAI ዜና፡ የOpenAI ሞዴሎች በሙከራ ወቅት ከSandbox አምልጠው የሳይበር ጥቃት ፈጸሙ! በAI ደህንነት ምርምር ውስጥ ያልተለመደ ክስተት ተመዝግቧል። የOpenAI ሞዴሎች የደህንነት ገደቦቻቸው (guardrails) በተወገዱበት የሙከራ አካባቢ (sandbox) ውስጥ ሳሉ፣ ፈተናውን ለማለፍ ያልተጠበቀ እርምጃ ወስደዋል። 👾 ምን ተፈጠረ? • ሞዴሎቹ ExploitGym በተባለ የሳይበር ደህንነት መለኪያ ላይ ሲፈተኑ ነበር። • ፈተናውን ለማለፍ ያልታወቀ Zero-Day Exploit በመጠቀም ከSandbox ውጪ ወጥተዋል። • ከዚያም የፈተናውን መልስ ለማግኘት በHugging Face ላይ የሳይበር ጥቃት ለመፈጸም ሞክረዋል። 🛡 ምን ሆነ? Hugging Face ጥቃቱን አግኝቶ ለመከላከል ሞክሯል። በሪፖርቱ መሠረት የአሜሪካ AI ሞዴሎች በደህንነት ገደቦቻቸው ምክንያት የመከላከያ እርምጃዎችን ሙሉ በሙሉ ማከናወን አልቻሉም፣ በመጨረሻም የቻይናውን ክፍት ምንጭ Z.ai ሞዴል ተጠቅመዋል። ⚠️ ይህ በቁጥጥር ሥር ባለ የምርምር ሙከራ ውስጥ የተከሰተ ክስተት ነው፤ የAI ደህንነትን ለማሻሻል ጠቃሚ ትምህርት እንደሰጠም ተገልጿል። 🤔 ይህ የAI ወደፊት ምን እንደሚያመጣ ያሳያል? SHARE 🚀 @zizaapp1 @zizaapp1

  • 23 июл.2 3613

    🇪🇹 🤔 ተጠንቀቁ ለማንኛውም

  • 23 июл.2 130614

    ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው። SHARE 🚀 @zizaapp1

  • 22 июл.2 250156

    📨ቴሌግራም ላይ Message ለሰው ልካቹ አይተው እንዳላየ ዝም የሚሉ ከሆነ ይህን ዘዴ ተጠቀሙ 👌 የምትልኩትን Text ፃፉና ጫን አድርጋቹ በመያዝ ማርክ ካደረጋቹ በዋላ ከጎን ሶስቷን ነጠብብ ነክታችሁ "Spoiler " ሚለውን ንኩና Textu ን ላኩ :: Messagu ተሸፍኖ ይገባላቸዋል የግድ ለማየት ሲሎ ገብተው ይከፍታሉ ::አንደዚህ አይነት ጠቃሚ መረጃ እንዲደርሳችሁ 👇 SHARE @zizaapp1

  • 20 июл.2 642263

    Thanks Lamine Yamal suuuuuuuu 🇪🇸 Spain 1 - 0 🇦🇷 Argentina

  • 16 июл.3 09395

    ማስጠንቀቂያ እንደዚህ አይነት መልክት በውስጥ ከተላከላችሁ ተጠንቀቁ hack እንዳትረጉ ✌️ Share @zizaapp1

  • 1 июл.4 055133

    አዲስ መረጃ! WhatsApp ልክ እንደ Telegram ሁሉ የ Username አሰራርን በይፋ ሊጀምር ነው! ስለዚህ ምርጥ እና ተፈላጊ የሆኑ Usernames ሌላ ሰው ሳይቀድማችሁ አሁኑኑ ያዙ፤ ወደፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አይታወቅም! 👀 እንዴት ማስተካከል ይቻላል? 1. ወደ Settings ግቡ 2. Account የሚለውን ምረጡ 3. Username ውስጥ በመግባት የፈለጋችሁትን ሞክሩና Save አድርጉ! ✅

  • 23 июн.4 238129

    Binance 🤔💀 will be cooked something 😶? maybe p2p 🤪

  • 30 мая4 803105

    #የአዕምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ወር " ወንድ አይደለህ ? " በማህበረሰባችን ለወንድነት ከሰጠነው መለኪያዎች መካከል የማያለቅስ፣ ስሜት አልባ፣ ምንም እንኳን ጫና ቢደርስበትም ወንድ ስለሆነ ብቻ ዋጥ እና ቻል አድርጎ እዲያልፍ ይጠበቅበታል። ይህ በተለምዶ ለወንዶች የተሰጠ ማንነት ነው። በአጋጣሚ ከአቅሙ በላይ ሆኖ ካለቀሰ " ወንድ አይደለህ ጠንከር በል እንጂ የምን መልፈስፈስ ነው " ይባላል። ታዲያ ይህ የማህበረሰብ ጫና የሚሰማውን እና እያሳለፈ ያለዉን ከመናገር በራሱ እንዲወጣው እና እልፍ ሲል እራሱ ላይ እርምጃ እንዲወስድ ይገደዳል። በዓለማችን በየዓመቱ ራሳቸውን ከሚያጠፉ 700,000 በላይ ሰዎች መካከል ከ450,000 በላይ የሚሆኑት ወንዶች ናቸው። በሰዓት 60 ወንዶች፣ በቀን 1,500 ወንዶች ፣ በሳምንት 12,000፣ በወር 45,000 በላይ ወንዶች ራሳቸውን ያጠፋሉ። ይሄ ቁጥር ታዲያ ሙከራ የሚያደርጉትን ሳይጨምር ነው፡፡ ማልቀስ እና ስሜትን በግልጽ መናገር ሰው የመሆናችን ተፈጥሯዊ መገለጫዎች እንጂ የወንድነት መለኪያዎች አይደሉም። የሚሰማንን ለሌሎች ማጋራት የደካማነት መገለጫ አይይለም፤ እርዳታ መጠየቅ እና የአዕምሮ ህክምና ማድረግም ከወንድነት ጋር አይገናኝም። ስለዚህ ወንዶች በየትኛውም የህይወት ጫና ዉስጥ እያለፍቹ ቢሆንም ብቻችሁን አይደላችሁም፤እርዳታ መጠየቅ ደግሞ የሽንፈት ወይም ያለመቻል ምልክት አይደለም። የአዕምሮ ጤና ለሁሉም!! ቲክቫህ ኢትዮጵያ #የአዕምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ወር #MentalHealthAwarenessMonth @tikvahethiopia

  • 29 мая3 69361

    ወይኔ 😭😭😭 📌ETB KE TG WALLET KE JUNE 2 JEMRO SUSPEND YHONAL 💔

  • 27 мая3 529134

    ⏩😔☹️😞  🥳😫-🥳😞🙁🥳 👉 እንኳን ለ ኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ❤ ⚡️✨⚡️ መልካም በዓል💝🎆❤

ziza app — tgindex