Tech በአማርኛ™
Статистика💰 Crypto - Airdrop - FX |📱Android እና የiOS apps | ⛏አዳዲስ ቴክኖሎጂያዊ መረጃዎች | 💻 የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች |🚀 ፕሮፌሽናል የሳይበር ትምህርት |🔧ዌብሳይት ጥቆማዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ። 📺 | youtube.com/@TechBamargna 🌍 | tiktok.com/@techbamargna ✨ | x.com/yohanaking2021
- Последний пост
- 25 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 35
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Криптовалюты
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 057
- 1/48двое суток
- 1 211
- 1/72трое суток
- 1 306
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Meta today launched 'Facebook Verified,' a free badge that is designed to confirm real users 🚨 The feature uses a selfie-based verification process to confirm a user is real. Once verified, the badge will appear on Profile, Groups, Dating, and Marketplace, with plans to extend it to Feed posts over time @TechBamargna
Blackmagic Camera for Android 3.4 Update! Adds 4K HDMI video output with audio, WearOS camera control, REST API remote control, continuous recording pause, Blackmagic Focus and Zoom demand support, proxy clip management and more. Download now from https://bmd.link/3YpFVX @TechBamargna
видео или голосовое, без подписи
ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው የመኪና ታርጋ፣ በሀብት የበለፀገችው #አውሮፓዊቷ ሀገር "ሞናኮ" የመኪና ሰሌዳ ነው። በዚህች ሀገር ውስጥ ከሚኖሩት መቶ ሰዎች ሰባ ያህሉ ሚሊየነር ናቸው። ሰባ በመቶው ህዝቧ ሚሊየነር ነው። በአጠቃላይ ሲታይ የድህነት አሀዙ ዜሮ ፐርሰንት ነው። ያ ማለት በዚች ትንሽ ሀገር ውስጥ አንድም ድሀ የለም። በዚህች የአለማችን ውድ ሀገር የሚኖር ሰው የመኪና ታርጋ ላውጣ ቢል የሚጠየቀው ክፍያ 44 ዩሮ ወይም በኛ 8 ሺህ ብር አካባቢ ነው። እኛ ሀገር ዛሬ በወጡት መረጃዎች መሠረት ለአንድ የቤት መኪና ታርጋ ከ 56 ሺህ ብር በላይ ክፍያ እንደሚያስፈልግ ተነግሯል። የአለማችን ሀብታሟ ሀገር ሞናኮ ከምታስከፍለው 7 እጥፍ ማለት ነው። ይህ ነገር ቀልድ ካልሆነ በጣም የሚገርም ነው። ✍️ Wasihune Tesfaye (facebook) @TechBamargna
видео или голосовое, без подписи
Elon musk
This is so sad TBH!!💔
Vivo x300 ultra 📷🔥
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
No one: ኢቲቪ & ፋና ፦ ፦አንዲት ምጥ ላይ ያለች እናት ከነምጧ ድምጿን ለመስጠት ተገኝታለች። ፦አንድ ኮማ ውስጥ የሚገኝ ወጣት ድምፁን ለመስጠት ተገኝቷል። ፦አንዲት ልጅ አገረድ ከነ ድንግልናዋ ድምጿን ለመስጠት ተገኝታለች። ፦ አንድ ሰማይ ቤት የሚገኝ ወጣት ድምፁን ለመስጠት ተገኝቷ ። ፦አንዲት የ 95 አመት አራስ አሮጊት ድምጿን ለመስጠት ተገኝታለች። ፦ አንድ እየሾረተ የነበረ ወጣት በመንቀል ድምፁን ለመስጠት ተገኝቷል። ፦አንድ ቃሚ ከነ ተርዚናው ድምፁን ለመስጠት ተገኝቷል። For fun😁
🦥❌No p2p trade Binance OKX Telegram Wallet MEXC Gate io ⚠️ መፍትሄው ምንድነው ትላላችሁ? @TechBamargnna
LEARN CYBERSECURITY FOR FREE ① hackthebox[.]com ② tryhackme[.]com ③ portswigger[.]net ④ overthewire[.]org ⑤ picoctf[.]org ⑥ cyberdefenders[.]org ⑦ letsdefend[.]io ⑧ opensecuritytraining[.]info @TechBamargna
ጥቅምት/ህዳር 2019 1$ ~ 400 ETB IMF የስራህን ይስጥህ😔
እኛ አገር ልጆች የጠለፋሉ ይታገታሉ አጋች ለቤተሰብ ደውሎ ገንዘብ ካላመጣችሁም ይባላል አንዳንዴ ደሞ ደብዛቸው ይጠፋል ቤተሰብ ወይ ሞቱ ብሎ እርሙን አያወጣ ወይ አሉ ብሎ መኖራቸውን አያውቅ በሃዘን በመከራ ይኖራል አሁንማ እንኳን ህፃን ትልቅ ሰውም ያታገታል የተጧጧፈ ቢዝነስ ሆኗል ለቤተሰብ ከባዱ ነገር ደሞ ፍለጋ ለማድረግ ነገሮች በጣም ከባድ ናቸው ገንዘብ አቅም ጉልበት የጠይቃል በዛ ላይ በሃዘን በድንጋጤ ሆኖ መፈለጉ ከባድ ነው በጣም እዚህ አሜሪካ ልጅ ጠፋ ተብሎ ሪፖርት ሲደረግ እስክሪን ሹት እንዳረኩት ይነት ሚሴጅ ወዲያው ልጁ ሊኖርበት ይችላል ተብሎ በሚገመቱ ቦታዎች በሙሉ የሚገኙ ስልኮች ጎብኝም ጭምር ብትሆኑ በሬዲዮ ሞገድ በእያንዳንዱ የአካባቢው ነዋሪ ስልክ ላይ የልጁን እድሜ የለበሰውን ልብስ ለመጨረሻ የት እንደታየ የታገተበት መኪና ከሆነ ታርጋውን ሞዴሉ የሚገልፅ መልእክት ወዲያውኑ ይላካል ፎቶ ደሞ እላዩ ላይ ባለው ሊንክ ይቀመጣል ከፖሊስ እስከ ሸሪፍ ከፍ ካለም k9 አሰሳውን ያቀላጥፉታል ከተማውን ጫካውን በፍለጋ ያምሱታል ሰዉም ካየ ወዲያው ሪፖርት ያደርጋል የመገኘት እድሉ ከፍተኛ ነው ዛሬም ጂም ውስጥ እያለሁ የሁሉም ሰው ስልክ አንድ ላይ ቫይብሬት ሪንግ እያረገ ሚሴጁ ተላከ ከዛው ከጂም ሳልወጣ ደሞ አባት ልጁ ጠፍቶበት እያነባ ልጄን ያያችሁ እያለ ሰማፀን ቪዲዩ አየሁ በጣም ያሳዝናል ያለ እናት ያሳደኩት ልጄ ሲል እና እንደው አገራችን የፖሊሱ ፍለጋ ቀርቶብን እንዲህ ቀላል ቴክኖሎጂ ቴሌ ቢዘረጋ የህፃናቱን ቤተሰብ ቢረዳ የቤተሰብን መከራ ቢያቀል ብዬ ተመኘሁ እኛ አገር ልጆች አንዴ ከእጅ አይውጡ እንጂ ማግኝ መንገዱ በጣም ከባድ ነው!በደንብ ያዙ ወላጆች! ©YoNi
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የምን ስልክ Interface ይመስላችኋል? (not iPhone)
SAMSUNG One UI 9 (Android 17) Update የሚያገኙ ስልኮች ዝርዝር✅ @TechBamargna