Tech Habesha
СтатистикаPersonal account ➡️ @learnhab Welcome to the official Telegram Channel of Tech Habesha. In This Channel you will Learn about Crypto, Forex, Make money online and Tech in General.
- Последний пост
- 7 мая
- Последнее чтение
- 14:02
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Экономика
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Apr 28… Not just this, I will share it another time… but There was a little comeback(more) in between(Apr22-28) the text i shared you above and today.
ከዚህ በፊት achievement ሼር ሳደርጋችሁ እንደነበር ዛሬ እስኪ Trading ላይ ትላንት ያጋጠመኝን ስህተት ላጋራችሁ ፣ ለወራቶች ታግሼ የጠበቁትን ለማግኘት 1 ሰአት ሲቀረው በጣም ቀላል ስህተት ግን ወራትን እና ዋጋ የሚያስከፍል የትሬዲንግ ስህተት ሰራሁ ፣ የ FTMO Prime Trader ለመሆን 3 ነገሮችን ማሟላት ይኖርባችኋል እነሱም ፡ - የመጀመሪያው Funded የሆነ የ FTMO አካውንት ሊኖራችሁ ይገባል - ሁለተኛው በ 4 ወር ውስጥ ምንም አይነት የ FTMO አካውንት መውደቅ የለባችሁም - ሶስተኛው ደግሞ minimum 4% አሳድጋችሁ ፣ ከ 1 አካውንት ብቻ 4 payout መቀበል አለባችሁ እነዚህን መስፈርት ያሟላ ብቻ ነው Prime Trader መሆን እና የ Prime Trader ልዩ ጥቅሞችን ማግኘት የሚችለው ፤ - እዚህ Status ውስጥ የሚገቡት በጣም በጣም ጥቂቶቹ ናቸው፣ ምናልባትም ግምታዊ ቁጥር ከ 0.01% በታች የሚሆኑት ትሬደሮች ቢያሳኩት ነው ፣ ታዲያ በ 4 ወር ውስጥ ምንም አካውንት fail አላደረኩም ነበር ከአንድ ፈንድድ ኣካውንት አንድ payout ለመቀበል እንኳን 14 ቀን መጠበቅ አለባችሁ ፣ 3 ጊዜ payout 42 ቀን ጠብቄ ተቀብዬ 4ተኛ ለመቀበል ተጨማሪ 14 ቀን ጠብቄው ፣ በአጠቃላይም ከ እነ challenge እና verification ጊዚያቶች ወደ 62 ቀን አካባቢ ይሆናል ፣ አስቡት ግን ለ 4ተኛ payout ሰኣቱ ሊደርስ 1 ሰአት ሲቀረው ፣ የማይሆን ቀላል ስህተት ሰራሁ ፤ - በሚያሳዝን ሁኔታ የ 100K ፈንድድ MT5 አካውንቴ ላይ ያለሁ መስሎኝ ለ 100k አካውንት የሚሆን ትሬድ position የ 10k ፈንድድ አካውንቴ ላይ ነበር የከፈትኩት ፤ - 100k ላይ ነኝ ብዬ ወደ አስቀመጥኩት SL እንኳን ትንሽ ሳይጠጋ ትሬዱ ተዘጋ ፣ ምንድን ነው ብዬ ሳይ ለካ የ 10k አካውንት ላይ ነኝ ፣ - በዋናነት የ Prime status እንዲሁም ሌላኛውን የ 10k ፈንድድ አካውንት በዛው አጣሁት ፣ ያጣሁት አሁን ላይ 4ተኛ payout የተቀበልኩብትን ሳይሆን ሌላኛውን 10K ፈንድድ አካውንት ነው፣ ይሄን ጽሁፍ አብዛኞቻችሁ ብዙም ላትረዱት ትችላላችሁ ግን ምን ለማለት ነው ፣ የ 5 ሰክንድ ትንሽ ስህተት ለወራት የጠበቃችሁትን ይዞባችሁ ሊሄድ ይችላል ፣ እናም እንዲህ አይነት ነገር እንዳይከሰት ማስተዋል አለባችሁ ፣ ለዛም ነው achievement ሼር ሳደርጋችሁ እንደቆየሁ ፣ በጣም ቀላላ የሆኑ ዋጋ የሚያስከፍሉ ስህተቶች እንደዚህ ሊያጋጥሙ ይችላሉ ። - የተነገራችሁ በተቃራኒው ቢሆንም እውነታው ግን ትሬዲንግ ላይ በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት በጣም ከባድ ነው ፣ በቀላሉ ገንዘብ ማጣት ግን በጣም ቀላል ነው ፣ - Personally በሰአቱ ነው የደበረኝ እንጂ i am Psychologically ok, statusኡን miss ማድረጌ ነው እንጂ አካውንቱን ማጣቴ ምንም አልመሰልኝም 4 good standing ፈንድድ አካውንቶች እና ዛሬም ትንሽም ቢሆን payout ይኖረኛል፣ - ይሄ ጽሁፍ ትንሽም ከጠቀማችሁ ብዬ ነው ያጋራኋችሁ ፣ ⬆️
“People will complain about Real Achievements than Fake Testimonials.” - Tech Habesha
https://youtu.be/UHNizap0GX4?si=elwKgjUDQ6su37lH
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
100k Funded 🎉 5th Funded FTMO account ( 4*10k, 1*100k ) …
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
April just started … But, even behind these trades, a lot is going on. Some people brainwash you into making it look easy. It's a harsh reality: trading is the hardest thing someone might ever do, especially depending on your situation. The harder your life, the harder it will get.
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Crypto የ Decentralization ቃሉን የጠበቀ አይመስልም ፣ በጣም Manipulate ይደረጋል ፣ ከፈለጉ አንድ Coinን ወደ 0 ሊልኩት ይችላሉ ፣ ስለዚህ ሹፌሩ እንደፈለገ የሚነዳው ከሆነ Certainty የሚባል ነገር አይኖርም imo ግን maybe እንደ project survive ካደረጉ ብዬ watch list ላይ የማያቸው ናቸው፣ ( NFA ) ። ⬆️