tgindex
AMBO UNIVERSITY WELISO CAMPAUS®

AMBO UNIVERSITY WELISO CAMPAUS®

Статистика
@auwcampusанглийский

This is the official telegram page of ambo university woliso campaus®

Последний пост
31 окт. 2024 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 121
−2 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 356
20 постов
Вовлечённость
567,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=pMzMxIyK LFG! PAWS is the new top dog! 🐾

  • https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=pMzMxIyK LFG! PAWS is the new top dog! 🐾

  • https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=pIC546J4Qb2S6VcDLbZrmg Who let the DOGS out?

  • видео или голосовое, без подписи

  • 30 нояб. 2020 г.14,1 тыс325

    #UPDATE የአምቦ ዩኒቨርሲቲ "ተመራቂ ተማሪዎች" ከህዳር 28 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ትምህርት እንደሚጀምሩ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ሪፖርት ያላደረጉ ተመራቂ ተማሪዎች ህዳር 24 እና ህዳር 25 ቀን 2013 ዓ/ም ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል። በቀጣይም የዩኒቨርሲቲዎችን ጥሪ በተመለከተ በ መከታተል ትችላላችሁ። በትግራይ ክልል ስለሚገኙ ተማሪዎች ፣ እንዲሁም በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ስለሚማሩ ተማሪዎች ጉዳይ ከሚመለከታቸው አካላት ጠይቀን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

  • Channel photo updated

  • 2 янв. 2020 г.10,4 тыс24из ethiouniversity1

    እውነት ዛሬ የተፈጠረው ነገር በጣም ያሳዝናል።እስኪ እናታችን እንዴት እንደምትወደን ታቃላቹህ አይደል so የእነሱም እናት እንደዚሁ እና አሁን ምን ሚሆኑ ይመስላቹሀል።ወይኔ እናት ስትጨነቅ ሰንብታ አሁን እየመጣን ነው mam ብለው እነ mam ደሞ ልጀ በሰላም እየመጣልኝ ነው። ብላ አይኑን ሳታይ በወጣ ሲቀር እሄን ሲሰሙ ምን ሚሉ መሰለቹህ።😭😭😭😭😭😭😭ሁላችንም እስኪ ለእናቶች እንዘን ለምን በሰላም ትምህረታችን አንማረም ይህ ሁሉ ምንስኤው እኮ ሰላም አለመሆናችን nw እባካቹህ በደብ እናስብ የሞቱትን ፈጣሪ ይዘንላቸው። Share share 🙏 For any comment👉 @ethiouniversity1bot Share share🙏🙏 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝

  • 2 янв. 2020 г.8 57622из ethiouniversity1

    #Ambo University አምቦ ዩኒቨርስቲ ለቴክኖሎጂ ተቋም ተማሪዎች በሙሉ ግቢው የፀጥታ ችግር እየፈጠሩ ያሉ አካላት ላይ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል ስለሆነም ሁሉም የተቋሙ ተማሪዎች ከነገ ማለትም ታህሳስ 23 ጀምሮ በፕሮግራማቹህ መሰረት በክፍላቹህ ተግኝታቹህ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ በጥብቅ እያሳሰብን ፥ ይህንን በማይፈፅም ተማሪ ላይ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ የምንገደድ መሆኑን እናሳውቃለን ። ዩንቨርሲቲው Share share 🙏 For any comment👉 @ethiouniversity1bot Share share🙏🙏 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝

  • ሰላም E ነኝ ከAmbo university ቆይ እኔ ምለው የተማሪዎች ሞት መች ይሆን የሚያበቃው ዛሬ በ wollega university ተማሪዎች ላይ የደረሰው አደጋ በጣም የሚያሳዝን ነዉ። አስባችሁታል ዘንድሮ እኮ አንደቀልድ የብዙ ተማሪዎች ህይወት አለፈ በ ዩኒቨርስቲዎች በተማሪዎች ገጭት የሞቱትን ባንቆጥር እንኳ በAmbo እና wollega ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ ያጣናቸው ተማሪዎች ከ 20 ይበልጣሉ ሰላማዊ መማር ማስተማር ሂደት ቢኖር እኮ የነዚህ ሁሉ ተማሪዎች ህይወት ባልጠፋ ነበር ለዚህ ሁሉ ደሞ ተጠያቂ ደሞ አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ እየሆነ ያለው መንግስት ነው!! ቆይ እኔምለው እነኚ ስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ልጆች የላቸውም አንዴ?😡😡 ለምን በተማሪ ህይወት ይቀልዳሉ?Almost ሁሉም ተማሪ እኮ በሰላም ወደቤት መመለሱን በተስፋ ሚጠባበቁ ምስኪን ቤተሰቦች አሉት እና የቤተሰብ ሞራልስ ምን ያህል እንደሚጎዳ አስባችሁታል? ብቻ ሁላችንንም አምላክ ይጠብቀን መንግስት እነደሆነ ረስቶናል 🙏🙏 በመጨረሻም በአደጋው ልጆቻቸውን ላጡ ቤተሰበቦች መፅናናትን እመኛለሁ። 😥😥😞 Share share 🙏 @Auwc1 @Auwc1 @Auwc1 Share share🙏🙏 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝

  • 😭😢😭😭😭😭

  • Channel photo updated

  • Channel name was changed to «AMBO UNIVERSITY WELISO CAMPAUS®»

  • Final exam አክስቶኝ ከግቢ ወደ ቤት ስሔድ የኔ እናት ልጄ ከሳብኝ,ጠቆረብኝ ብላ ታዝናለች,በስስት አይን ታየኛለች, አብራኝ ባለመሆኗ ምን ያሕል እንደተጎዳው ታስባለች ከዛም ባለ በሌለ አቅሟ ጉዳቴን ለመጠገን ትመግበኛለች, ውበቴ እስኪወጣ አስተኝታ ትቀልበኛለች ይሔ ሁሉ ግን ስለ ከሳሁባት እና ስለ ጠቆርኩባት ብቻ ነው። አሰብኩት በሰሞኑ ግርግር የልጃቸውን ሬሳ በሳጥን የተቀበሉ እናቶችን... ሰውነቱን ለመጠገን ይቅርና ልጃቸውን ለመሰናበት እድል ያጡትን, የልጃቸውን የከሳ ሰውነት, የጠቆረ ፊት ለማየት ያልታደሉትን, አሰብኳቸው ምን እንደሚሆኑ ምን እንደሚውጣቸው !! የልጇ ደም እንደ ቀልድ የፈሰሰባት እናት እንዴት እንደምትሆን አስቡት, በማያውቀው ሀገር የቆሰለው, አካል ጉዳተኛ የሆነው ተማሪን እናት አስቡአት, ልጇ ከፎቅ ወድቆ የሞተውን እናት አስቡአት, ከዛን ለትንሽ second ይቺ እናት የኔ እናት ብትሆንስ ብላችሁ አስቡ። ለማሰብ የከበዳችሁ ይመስለኛል ሕሊና ካላቹ። በእናንተ እናት ላይ ሊሆን የማትፈልጉትን በሌላው እናት ላይ ለምን ታደርጋላችሁ?? ሌላዋም እናት ዘጠኝ ወር አምጣ,የእናትነትን ስቃይ ተሰቃይታ ያሳደገች እናት እኮ ናት። እናታችሁን የምትወዱ እባካችሁ ሌላዋም እናት እናት ናትና,ልቧ ተሰብሮ የመረረ ሀዘን ታዝናለች እና ልጇን አትጉዱባት እባካችሁ። ሀዲሱም ቁርዐኑም ቢሆን አንድ ሰው ለራሱ የወደደውን ነገር ለ ወንድሙ እስካላደረገ ድረስ እምነቱ ሙሉ አይሆን፤ ባልንጀራህ ላንተ እንዲያደርግልሕ የምትፈልገውን ነገር ለእሱ ደግሞ አርግለት ነው የሚለው እሱን ማድረግ ቢያቅተን በእኛ እናት ላይ እንዲሆን የማንፈልገውን ነገር በሌላዋ እናት ላይ አናድርግ። እናትሕን ምትወዳት ከሆነ እናት ባለው ተማሪ ላይ ድንጋይ አትወርውር!! አባትም ካለሕ እንደዛው አንተ ብትፈነከት አባትሕ እንደሚያዝን ሁሉ የምትወረውርበት ልጅ አባትም ልቡ ይሰበራል! ከተስማማህበት Share በማድረግ ብዙዎችን እናት እና አባት ከማስለቀስ ተግባር እንዲቆጠቡ አድርግ።

  • ​​እንኳን ለነብያችን ሙሐመድ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) መውሊድ አደረሰን! አደረሳችሁ!‼️ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 494ኛው የነብዩ ሙሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ይህን የተዋበና ያማረን መውሊድ የሰላምና-የፍቅር የኢባዳና-የዚክር የሙሐባና-የሙሓበተ ረሱል እንዲያደርግልቻሁ እየተመኜሁ ይህን መውሊድ ከአመት አመት ከዘመን ዘመን ይመላልስብን አሚን ❤💖💓https://telegram.me/AUWC1

  • የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የመግበያ ቀን / የምዝገባ ጊዜ/ የተለወጠ ነገር የለም፡፡ አዲስ፡ ጥቅምት 17-18/12 ሙሉ ማስታወቂያው በሚዲያ ይገለፃል፡፡ Office of student's union https://telegram.me/AUWC1

  • የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የመግበያ ቀን / የምዝገባ ጊዜ/ የተለወጠ ነገር የለም፡፡ አዲስ፡ ጥቅምት 17-18/12 ሙሉ ማስታወቂያው በሚዲያ ይገለፃል፡፡ Office of student's union https://telegram.me/AUWC1

  • 👆👆በዘንድሮው ዓመት አዲስ ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡም ሆነ ነባር ተማሪዎች የሚከተለውን ፎርም ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት በወረዳቸው በሚገኝ ትምህርት ፅ/ቤት ተሞልቶና ተፈርሞ እንዲሁም ማህተም ተደርገበት በዩኒቨርስቲ የምዝግባ ወቅቶች ይዘው ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ይሄንን ካላቀረቡ እንደማይመዘገቡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ https://telegram.me/AUWC1

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ‼️ ለነባር ተማሪዎች ጥቅምት 3-4/2012 በቅጣት ጥቅምት 5/2012 ለአዲስ ተማሪዎች ጥቅምት 17-18/2012 በቅጣት ጥቅምት 19/2012 https://telegram.me/AUWC1