የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር minister of labor and skills
Статистикаብቁ ሰራተኛ . ብቁ ቀጣሪ . ብቁ ውሳኔ ሰጭ.
- Последний пост
- 4 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የዜጎችን አኗኗር ምቹ እና ዘመናዊ ማድረግ የኮሪደር ልማት መርሃ-ግብራችን ዋነኛ ግብ ነው። ያየነው የአርባ ምንጭ ከተማ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት፤ ዘመናዊ የአስፋልት መንገድ እና መብራቶችን እና ዲጂታል ስክሪኖችን ያካተተ ሲሆን በተጠናቀቁት የኮሪደር ስራዎች ላይ አገልግሎቱ ተጀምሯል። ጥራቱን የጠበቀ ዘመናዊ መሠረተ-ልማትን ከአረንጓዴ ልማት ጋር በማስተሳሰር የከተሞቻችንን ምቹነት የማረጋገጥ ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል! The primary goal of our Corridor Development Program is to make the lives of our citizens more comfortable and modern. The Corridor Development Project we visited in Arba Minch includes modern asphalt roads, street lighting, and digital display screens. The completed corridor infrastructure has now been put into service and has begun providing benefits to the public. Our efforts to ensure our cities are more livable by integrating high-quality modern infrastructure with green development will continue with even greater commitment.
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የክህሎት ልህቀት ለቱሪዝም ልማት ላለፉት ሁለት ቀናት በቱሪዝም ኢንስቲትዩት ሲካሄድ የቆየው 13ኛው የቱሪዝምና የመስተንግዶ ሳምንት በፓናል ውይይት እና በተለያዩ መርሃ ግብሮች በዛሬው እለት ተጠናቋል። በዘርፉ የካበተ ልምድ ያላቸው ፓናሊስቶች በተሳተፉበት በዚህ መድረክ፣ መጪውን ዘመን የዋጁ የክህሎት ፍላጎቶች እና የዘርፉ የወደፊት አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የቱሪዝም ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ ፤ ተቋሙ በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ ከሚገኘውን የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ጋር አብሮ ለመጓዝ ለድጅታል ክህሎት ልማት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ ለቱሪዝም ኢንዱስትሪው ብቁ የሰው ኃይል ማፍራትና እና ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር ማካሄድ ዋነኛ ተልዕከው መሆኑን የገለጹት ዋና ዳይሬክተሩ በሀገራችን በፈጣን ሁኔታ እያደገ የመጣው የቱሪዝም መዳረሻዎችን በሚመጥን መልኩ የስልጠና ጥራትን ለማሻሻልና ለማስፋት በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝም ጠቁመዋል፡፡ አክለውም የተቋሙ አገልግሎቶች ዲጂታላይዝ የማድረግ እና በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የታገዙ የማሰልጠኛ ክፍሎችን በማደራጀት በዘርፉ የልህቀት ማዕከል ለመሆን በትኩረት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ የጥናትና ምርምር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታሰብ ስዩም በበኩላቸው፤ ዘርፉ ከሚፈልገው እውቀት አኳያ አሁንም በቂ የሰለጠነ የሰው ኃይል የማቅረብ ክፍተት እንዳለ ጠቁመዋል። ይህንን ክፍተት ለመድፈን ተቋሙ ከመደበኛ ስልጠና በተጨማሪ በአጫጭር ገበያ ተኮር ስልጠናዎች በዓመት ከ6 ሺህ በላይ ዜጎችን እያሰለጠነ ይገኛል ብለዋል፡፡
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи