tgindex
Freshman + Reme cafe 2018

Freshman + Reme cafe 2018

Статистика

Welcome to 2019 Ethiopian university ~Cafe channel FRESHMAN~GC 2018/2025 On this channel ~~you will get😍😍 🔶የሬሚዲያል ሞጅል(module) 🔷የሬሚዲያል ፈተና(MOE Exam) 🔶የፍሬሽማን ሞጁል(module) 🔷የፍሬሽማን (PPT,PDF All are here 👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Последний пост
16 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
46
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 010
+1 за 5 дн.
Сутки
+2
+0,20%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
736
40 постов
Вовлечённость
72,9%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 46
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
277
1/48двое суток
317
1/72трое суток
342

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #update ትምህርት ሚኒስትር በዚህ ሳምንት ምላሽ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል ‼️‼️😒 ✅ያለፉት ሁለት ሳምንታቶች በከፍተኛ ሁኔታ ተማሪዎች ውጤታቸው እንዲለቀቅ በተለያየ ሚዲያ ጥሪ እያቀረቡ ሲሆን የ አቅም ማሻሻያ ከጀመረበት ከ 2015 ዓ.ም, ጀምሮ ውጤት ሳይለቀቅ እንደዚህ ዘግይቶ አይታወቅም @reme_cafe

  • የሬሜዲያል ተማሪዎች ፈተና ከወሰዱ ድፍን ሁለት ወር ያለፈ ሲሆን ከትምህርት ሚኒስትር ሆነ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት አስከ ዛሬ ድረስ አንድም የተባለ ነገር የለም ‼️ @reme_cafe

  • 🔰ትምህርት ሚኒስትር ዝም ‼️ 🔰እኛም ዝም ‼️ 🔰እናንተም ዝም ‼️ 🔰ምን ተሻለን ወገን ................. .....‼️ @reme_cafe

  • #Message to all Remedial Program Students Please be advised that the information circulating on social media regarding the release of result is false. We are following this matter and have reached out to the exam agency (EAES). We will inform you as soon as the result is released. Thank you @reme_cafe

  • 11 авг.150удалён 13 авг.

    የ boarding school History and Geography grade 9-12 note PDF, PPT ያላቹ ተማሪዎች ካላቹ በ @God_follow በኩል ይላኩልን

  • የዚህ challenge   ተቀላቀሉ    የላካችሁበትን/  ከፈለጋቹ screen shot   comment section ውስጥ መላክ ትችላላቹ  @Ethio_campus1

  • የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች   በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች  በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል  ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው  አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች     ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏 @Ethio_campus1

  • የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች   በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች  በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል  ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው  አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች     ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏 @Ethio_campus1

  • Coming soon After remedial result @reme_cafe

  • የ 2019 የመማር ማስተማር መርሀግብር ሊጀመር 45 ቀናቶች ቀርተውታል ጊዜው ይሮጣል ‼️ ♡        ❍ㅤ      ⎙       ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ @reme_cafe

  • የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ቅሬታ በ2018 ዓ.ም አገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ሳይገለፅ በመዘግየቱ ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው። "ፈተናውን ወስደን ከጨረስን ድፍን ሁለት ወራት ሊሞላን ነው" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "ይህን ያህል ጊዜ ውጤት ሳይገለፅ መቆየቱ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል። "ውጤት ሳይገለፅ 57 ቀናት ማለፉ ተገቢ አይደለም፣ ለድባቴና ያልተገባ ጫና ተዳርገናል" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "መንግሥት በአስቸኳይ ውጤታችንን ያሳውቀን" ሲሉ ተደጋጋሚ ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። ቲክቫህ የሪሚዲያል ፈተና ወጤት መቼ ይለቀቃል ሲል የሚመለከታቸውን የመንግሥት አካላት ለመጠየቅ ያደረገው ሙከራ አልተሳካም። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር ከሪሚዲያል ፈተና ውጤት ጋር የተያያዘ የሚያወጡትን መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል። ከ53 ሺህ በላይ ተፈታኞች ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሪሚዲያል ፈተና መውሰዳቸውን ይታወቃል።   @reme_cafe

  • 2 авг.2 205110

    የET Sponsored Trainee Cabin Crew የምልመላ ሂደት Cabin Crew Trainee ለመሆን የሚከተሉትን ደረጃዎች ማለፍ ያስፈልጋል። ⸻ 1️⃣ የመጀመሪያ የአካል ምርመራ እና የሰነድ ማረጋገጫ 📚 የትምህርት መስፈርት ✅ በEUEE ወይም EAU Entrance ፈተና 200 እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣት። 🎂 ዕድሜ ✅ 21–30 ዓመት 📏 ቁመት ሴቶች ✅ ቢያንስ 1.58 ሜትር ✅ ክንዳቸውን በማንሳት 212 ሴ.ሜ መድረስ ወንዶች ✅ ቢያንስ 1.70 ሜትር ⚖️ ክብደት ✅ ከቁመትዎ ጋር የሚመጣጠን (BMI) 📌 ለክልል አመልካቾች የሰነድ ማረጋገጫ፣ የቁመት እና የክብደት ምርመራ በምዝገባ ቀን ይካሄዳል። ⸻ 2️⃣ የእንግሊዝኛ የጽሑፍ ፈተና 25 የእንግሊዝኛ ጥያቄዎችን የያዘ ፈተና ይወስዳሉ። የፈተናው ይዘት፦ ✅ Vocabulary ✅ Grammar ✅ Sentence Completion ✅ Paragraph Questions ✅ Spelling ✅ Reading Comprehension 💡 በAviationStudy V4 የ2025 ጥያቄዎች፣ 800+ የልምምድ ጥያቄዎች እና Study Notes በመጠቀም ከወዲሁ መዘጋጀት ይጀምሩ። ⸻ 3️⃣ ጥልቅ የአካል ምርመራ (Deep Screening) የጽሑፍ ፈተናውን ያለፉ እጩዎች ወደዚህ ደረጃ ይጠራሉ። የሚመረመሩት፦ ✅ ፊት (Face) ✅ ጥርስ (Teeth) ✅ እጆች (Hands) ✅ አጠቃላይ Grooming እና አቀራረብ 👩 ለሴቶች ✅ እስከ ጉልበት የሚደርስ ቀሚስ (Skirt) ✅ ንጹህ እና ያልተጎዳ የእግር ገጽታ 📌 ማስታወሻ: እነዚህ በቀደሙ ዓመታት የታዩ ልምዶች ላይ የተመሰረቱ መመሪያዎች ናቸው። የመጨረሻው ውሳኔ በመርማሪዎቹ ይሰጣል። ⸻ 4️⃣ Group Discussion እና Interview Deep Screeningን ያለፉ እጩዎች Group Discussion እና Interview ይወስዳሉ። በዚህ ደረጃ፦ ✅ Group Discussion ✅ Interview ✅ English Language Assessment የGroup Discussion ርዕሶች እና የInterview ጥያቄዎች በቀጣይ ይጋራሉ። ⸻ 5️⃣ ከተመረጡ በኋላ (Pre-Training Process) በመጨረሻ የሚያስፈልጉ ሂደቶች፦ ✅ Personal History Form ✅ Police Clearance ✅ Medical Examination ✅ ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች @reme_cafe

  • 30 июл.1 10410

    📣#Natural_science_First_year_First_Semester_courses ♡        ❍ㅤ      ⎙       ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ @reme_cafe

  • 30 июл.1 06710

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 📣#Natural_science_First_year_First_Semester_courses ♡        ❍ㅤ      ⎙       ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ @reme_cafe

  • ውጤታቹ እስኪመጣ ድረስ ስለ freshman አንዳንድ ነገር ልበላቹ ማለፋቹ እንደሆነ አይቀርም 🤗🤗🤗 @reme_cafe

  • just for fun 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 @reme_cafe