Bahir Dar University Students Channel (Bahirab)
Статистикаይህ የባህርዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ቻናል ነው 👨🎓🧑🎓 በዚህ ቻናል የተለያዩ ባህርዳር ዩኒቨርስቲን የሚመለከቱ መረጃዎች፣ ያለፉ አመታት #Mid እና #Final ፈተናዎች፣ #Modules 📚📚ማግኘት ትችላላችሁ https://telega.io/?r=1VwS-m1E «Buy Ads» 👉👉 @Bahirab19 አናግሩን! https://linktr.ee/Bahirab
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 62
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 928
- 1/48двое суток
- 1 063
- 1/72трое суток
- 1 147
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
Bahir Dar University Students Channel (Bahirab) pinned a photo
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
Bahir Dar University Students Channel (Bahirab) pinned a photo
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
አካውንታቸው ላይ የቀረው 59 ብር ብቻ ነው!💔😭 #maleda : በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ውስጥ ከ20 ዓመት በላይ ያገለገሉት ረዳት ኢንስፔክተር አንድነት ሽመልስ እና ቤተሰቦቻቸው፣ በዘመናዊ የዲጂታል ቀማኞች ወጥመድ ውስጥ ወድቀው ከ1.3 ሚሊየን ብር በላይ ተዘርፈዋል። ጉዳዩ የተጀመረው «ቤት ቁጭ ብሎ በወር ከ70 ሺህ እስከ 100 ሺህ ብር መሥራት ይቻላል» በሚል ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በሚወጣ አታላይ ማስታወቂያ ነው። የቤት እመቤት የሆነችው ባለቤታቸው ነገሩን አምና አፕሊኬሽኑን ስትሞክረው፤ ወደ ቴሌግራም እና ዋትስአፕ ግሩፖች በመግባት «አሊባባ ኦንላይን ንግድ» በሚባል አደገኛ መዋቅር ውስጥ ትገባለች። አጭበርባሪዎቹ ሰዎችን ለማጥመድ የተካኑ ስለሆኑ፣ እምነት ለማግኘት ሲሉ በመጀመሪያ 800 ብር ልከው 1,500 ብር ይመልሱላቸዋል። ቤተሰቡም «ነገሩ እውነት ነው» ብሎ እንዲያምን ያደርጉታል።ከዚህ በኋላ ነው እንግዲህ ትክክለኛው ሰቆቃ የሚጀምረው። የገንዘቡ መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሲመጣ፣ የራሳቸውን ቁጠባ ጨምሮ ከውጭ ሀገር ከምትኖር የባለቤታቸው እህት ጭምር 600,000 ብር ተበድረው ገቢ ያደርጋሉ። አጭበርባሪዎቹ ጨካኝነታቸውን አሳይተው «አንደኛ ደረጃ ነጋዴ ስለሆናችሁ ከፍተኛ ግብር መክፈል አለባችሁ» በማለት ተጨማሪ ገንዘብ እንዲያስገቡ አድርገው በድምሩ 1.3 ሚሊየን ብር እንዲዘረፉ አድርገዋቸዋል። በሐሰተኛው መተግበሪያ ላይ 3 ሚሊየን ብር አትርፈዋል ተብሎ ይታይባቸውም ነበር፤ ነገር ግን ገንዘቡን ማውጣት ሳይችሉ ቀርተው አካውንታቸው ላይ የቀረው 59 ብር ብቻ ነው! ይህ ሁሉ አሰቃቂ ድርጊት ሲፈጸም ረዳት ኢንስፔክተር አንድነት በሥራ ስምሪት (ፊልድ) ላይ ነበሩ። የገንዘቡን መበላት ስትሰማ የባለቤታቸው ልብ ድንጋጤን መቋቋም አቅቶት ዛሬ ላይ በጽኑ ታማ በጸበል ቦታ መንፈሳዊ ሕክምና እየተደረገላት ይገኛል። የዕድሜ ልክ ድካማቸው በአንድ ቀን ባዕድ ኃይል መናጋቱ ከፍተኛ ሐዘን ውስጥ ከቷቸዋል። የማለዳ ቤተሰቦች ሆይ! ዛሬ ሶሻል ሚዲያ ላይ «ቀላል ገንዘብ፣ ያለ ሥራ ብዙሀብት» የሚሉ ማስታወቂያዎች በዝተዋል። ከዚህ በፊት ብዙዎችን አጥምደዋል፤ አሁንም እየጨረሱ ነው። እባካችሁ ይህንን መሬት ላይ ያለውን እውነታ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (በማካፈል) ሕብረተሰቡ ከዚህ መሰል የዲጂታል ቀማኞች ራሱን እንዲጠብቅ ግንዛቤ እንፍጠር። የተሰበረውን ቤተሰብ ፈጣሪ ያጽናናቸው! ❤️🙏 #ማንቂያ #የዲጂታል_ማጭበርበር #ኢትዮጵያ #ሼር_ያድርጉ @AplusHustler
ለፔዳ ግቢ፤ ለቢዝነስ ኢኮኖሚክስና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎቻችን በሙሉ፡ የግቢውን መግቢያ በር እና የካፌ አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እና ለማቅለል የዲጂታል መታወቂያ (Digital ID) ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። በመሆኑም ሁሉም የፔዳ ግቢ ተማሪዎቻችን ከታች በተቀመጠው ሊንክ (Link) በመግባት አስፈላጊውን መረጃ በወቅቱ እንድትልኩልን እናሳስባለን። የመረጃ ማስገቢያ ሊንክ፡ https://cutt.ly/peda_id ማሳሰቢያ፡ መረጃችሁን በወቅቱ አለመላክ በበሩ እና በካፌ አገልግሎት ላይ መዘግየትን ስለሚያስከትል መረጃችሁን አሟልታችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን። የሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ @BahirdarUniversity_Student
ሌላ የ Google AI pro ነፃ ለ 18 ወር የሚሰጥ Bot ተገኝቷል ከማለቁ በፊት ፈጥናችሁ ስሩት Rules • Friends open your link and join both required chats. • They remain Pending for 24 hours. • Still joined after the check = Verified. Otherwise = Not verified. • Fake, duplicate and self-referrals do not count. Rewards are checked before delivery. ለመጀመር👇👇👇 https://t.me/hubxshop_bot?start=0wuqf7ll
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
Bahir Dar University Students Channel (Bahirab) pinned a photo
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
🎓★ [60+ ቦታዎች | 0 ዓመት] የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (BDU) የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አዲስ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🏛 ተቋም፦ Bahir Dar University (BDU) - Bahir Dar Institute of Technology (BiT) 📍 የሥራ ቦታ፦ ባህር ዳር 📅 የመጨረሻ ቀን፦08/12/2018 ዓ.ም ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ የሥራ መደብ 1፦ Technician / Lecturer / Assistant Professor 🎓 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ Bachelor's / Master's / PhD በሚከተሉት የትምህርት ዘርፎች፦ 🔹 Aerospace Science 🔹 Chemical Engineering 🔹 Biochemical Engineering 🔹 Analytical Chemistry 🔹 Postharvest Technology 🔹 Automotive Engineering 🔹 Mechanical Engineering 🔹 Electromechanical Engineering 🔹 Electrical Engineering 🔹 Civil Engineering 🔹 Agricultural Mechanization 🔹 Industrial Engineering 🔹 Artificial Intelligence (AI) 🔹 Data Science 🔹 Cyber Security 🔹 Computer Networking 🔹 Computer Engineering 🔹 እና ተዛማጅ ዘርፎች 💼 የሥራ ልምድ፦ 0 ዓመት 👥 የሚፈለጉ ሰዎች ብዛት፦ 52 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ የሥራ መደብ 2፦ Technician / Lecturer / Assistant Professor 🎓 ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ Bachelor's / Master's / PhD በሚከተሉት ዘርፎች፦ 🔹 Chemical Engineering 🔹 Analytical Chemistry 🔹 Food Engineering 🔹 Food Technology 🔹 Computer Science 🔹 Software Engineering 🔹 እና ተዛማጅ ዘርፎች 💼 የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት 👥 የሚፈለጉ ሰዎች ብዛት፦ 8 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📌 ጠቅላላ የሥራ ቦታዎች፦ 60+ ⭐ የሚያመለክቱ ተወዳዳሪዎች በሙሉ የትምህርት ማስረጃቸውንና ተያያዥ ሰነዶችን በማዘጋጀት በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ማመልከት ይችላሉ። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌀 ሙሉ የማመልከቻ መረጃ እና የሥራ መግለጫ፦ 👇 🔗 ለማመልከት ይጫኑ 🔗 ለማመልከት ይጫኑ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌐 የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ኦፊሴላዊ ድህረ ገጽ፦ 🔗 https://www.bdu.edu.et/ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📢 የተለያዩ የሥራ፣ ስኮላርሺፕ እና ኢንተርንሺፕ ዕድሎችን በየቀኑ ለማግኘት፦ 🚀 JOIN @Ethio_Hube 🚀 JOIN @Ethio_Hube ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📤 ለሌሎች እንዲደርስ ያጋሩ! 📲 SHARE📲 SHARE📲 SHARE 📲 SHARE📲 SHARE📲 SHARE ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💙 Ethio Hub — የዕድሎች ማዕከል የሥራ • ስኮላርሺፕ • ኢንተርንሺፕ • ስልጠና ዕድሎች
Bahir Dar University Students Channel (Bahirab) pinned a photo
видео или голосовое, без подписи
የዚህ Bot አሰራር ላልገባችሁ ለምሳሌ መፅሐፍ ከፈለጋችሁ የመፅሐፉን ስም ጽፋችሁ ትልኩትና ከሚመጡላችሁ ዝርዝሮች መካከል አንዱን ስትነኩት መፅሐፋን ታገኙታላችሁ ፊልምም ከፈለጋችሁ እንደዛው ለመጀመር 👇👇👇 https://t.me/mysearch?start=E2y2Qckfq1UHBK7vYp810M2SlGD9Rw7d1Emozx63Pf0
Bahir Dar University Students Channel (Bahirab) pinned a photo
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
አዝናለሁ ቤተሰብ ነፃው አልቋል መግዛት የምትፈልጉ ግን አሁንም መግዛት ትችላላችሁ
видео или голосовое, без подписи
በድጋሚ ሰጥቶኛል ከማለቁ በፊት ፍጠኑ እንደምታውቁት የአንዱ የመሸጫ ዋጋ ከ 500 ብር ጀምሮ ነው ለመጀመር 👇👇👇 https://t.me/gemini_pro_frbot?start=8692577109