tgindex
BDU-Central Students Union

BDU-Central Students Union

Статистика

ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው። Students' Union of Bahir Dar University main stream media channel. Join to get #Latest_and_Reliable:- #Information #News #Projects #Opportunities #Scholarships #Trainings #Insights https://t.me/bducsu

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
59
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 552
+16 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
7 212
40 постов
Вовлечённость
129,9%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 59
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
3 444
1/48двое суток
3 946
1/72трое суток
4 256

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 10 авг.3 88321214

    ለፔዳ ግቢ፤ ለቢዝነስ ኢኮኖሚክስና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎቻችን በሙሉ፡ የግቢውን መግቢያ በር እና የካፌ አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እና ለማቅለል የዲጂታል መታወቂያ (Digital ID) ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። በመሆኑም ሁሉም የፔዳ ግቢ ተማሪዎቻችን ከታች በተቀመጠው ሊንክ (Link) በመግባት አስፈላጊውን መረጃ በወቅቱ እንድትልኩልን እናሳስባለን። የመረጃ ማስገቢያ ሊንክ፡ https://cutt.ly/peda_id ማሳሰቢያ፡ መረጃችሁን በወቅቱ አለመላክ በበሩ እና በካፌ አገልግሎት ላይ መዘግየትን ስለሚያስከትል መረጃችሁን አሟልታችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን። የሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

  • 2 авг.3 09239

    Greetings, NGAT Few announcements: 1. Registration deadline extended: The registration deadline has been extended to Wednesday, August 5. Please complete your registration before the deadline. 2. Exam center & accessibility update: You can now update your exam center and accessibility status (visual or hearing impairment) from your profile page by refreshing the page first. 3. Non-Ethiopian registration is now open: Non-Ethiopian applicants can now register. You may be asked to provide additional documents during the registration process. 4. Username , Password and Entrance ticket will be issued once registration is closed.

  • 29 июн.8 808559

    3.75 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ ሴት ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃችሁ እያልን ስካርፍ(ሪቫን) ያልወሰዳችሁ ካላችሁ የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ተቀዳሚ ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 309(ዊዝደም) መጣችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።

  • 18 июн.7 896486

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июн.6 9796

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июн.6 1837

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июн.5 9286

    видео или голосовое, без подписи

  • 16 июн.5 01478из bduethiopia

    በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሰኔ 10/2018ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን መርሃ-ግብር የወጣላችሁ ተፈታኞች ምድባችሁን ለማወቅ የሚከተሉትን ልጥፎች ይመልከቱ፡

  • 16 июн.8 5872420

    ለጀማሪ መርሐግብር ተማሪዎች በሙሉ የዲፓርትመንት ምርጫ የምትመርጡት ቀጣይ መስከረም ላይ እንደሆነ አውቃችሁ እስከ 13/10/2018 ዓ.ም ድረስ ክሊራንስ አስጨርሳችሁ ከግቢ እንድትወጡ እያሳሰብን ከ13/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ የዶርምም ሆነ የምግብ አገልግሎት እንደማታገኙ ለማሳሰብ እንወዳለን።

  • 16 июн.9 3136620

    ሰኔ 20/ 2018 ዓ.ም ደረሰ! እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ተመራቂዎች! ጉዞው ፈታኝ ቢሆንም ሽልማቱ አሁን በእይታ ውስጥ ነው። ፈታኙ ጉዞ በድል የሚጠናቀቅበት፣ በጋውን የሚደመቅበት፤ በደስታና በትዝታዎች የሚሞላው የምርቃት ቀናችሁ ደረሰ። እንኳን ደስ አላችሁ የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች! ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

  • 9 июн.4 5251022из TikvahUniversity

    የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መርሐግብር (Exit Exam Schedule) የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል። @tikvahuniversity

  • 8 июн.16,6 тыс32374

    Exit exam schedule 2018 E.C(Tentative) Good luck

  • 5 июн.6 284141

    📢 Join us this Saturday! 📢 ​Bahir Dar University is thrilled to welcome you to the 14th National Conference on Recent Trends in Scientific Research (NCRTSR-2026)! 🔬🧬 ​We are honored to host two distinguished Keynote Speakers who will share their groundbreaking insights: 📂 Prof. Fassil Assefa – Cellular, Microbial & Molecular Biology (Professor at AAU, Ethiopia) 📂 Prof. Temesgen Zewotir – Statistical Sciences (Professor at UKZN, South Africa) ​Whether you are a researcher, student, or science enthusiast, this is an incredible opportunity to connect and explore the latest advancements in scientific research. ​📅 Saturday, June 6, 2026 (Ginbot 29, 2018 E.C.)8:30 AM 📍 Peda Auditorium, BDU, Bahir Dar, Ethiopia ​Everyone is warmly welcomed! Tag a colleague or friend who shouldn’t miss this. ​#NCRTSR2026 #BahirDarUniversity #ScientificResearch #BDU #EthiopiaScience #Conference2026

  • 3 июн.5 69597

    📢 ANNOUNCEMENT The 13th Annual International Social Sciences Conference on Conflict and Social Crisis in Ethiopia The Faculty of Social Sciences at Bahir Dar University is pleased to announce the 13th Annual International Social Sciences Conference, which will be held under the theme: “Conflict and Social Crisis in Ethiopia.” The conference aims to bring together scholars, researchers, policymakers, development practitioners, students, and other stakeholders to discuss the causes, impacts, and possible solutions to the ongoing social and political challenges facing Ethiopia. Keynote Speakers 🎤 Prof. Bahru Zewde Emeritus Professor and President of the Association of Ethiopian Historians 🎤 Dr. Desalegn Amsalu Institute of Ethiopian Studies, Addis Ababa University Conference Details 📅 Date: June 5–6, 2026 📍 Venue: PEDA Auditorium, Bahir Dar University 🕣 Time: 8:30 AM(2:30LT).

  • 26 мая6 851246

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎቻችን እንኳን 1447ኛው የኢድ-አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! በአሉ የፍቅር የሰላም እና የመተሳሰብ እንዲሆን የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል!!!

  • 23 мая8 4824510

    Hello everyone, I'm Nesredin Hassen, a third-year medical student at Bahir Dar University. I have been nominated for Best Academic & Research Content at the LinkedIn Changemaker Awards Ethiopia. What makes this special? I am the only undergraduate student on the nominee list. I would greatly appreciate your support. Voting takes less than two minutes – you only need an email address. Vote for me here: 🔗 https://changemakeraward.com/share/id-mo1wb6if-lalf4ycg0.html 🛑 Voting closes: Sunday, May 24, at 4:00 PM.

  • BDU-Central Students Union pinned a photo

  • 5 мая8 278151

    እንኳን ለኢትዮጵያ አርበኞች የድል ቀን መታሰብያ ብሔራዊ ቀን አደረሳችሁ! ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት!!! በዚሁ አጋጣሚ ይህን በዓል በማስመልከት በዩኒቨርስቲው የተዘጋጀው ልዩ የበዓል ዝግጅት የሚጀምረው 7:30 ስለሆነ መጥታች የፕሮግራሙ ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል!! መኪና ተመቻችቷል

  • 4 мая13 тыс2420

    እንኳን ለ85ኛው የጀግኖች አርበኞች ብሔራዊ የድል ቀን አደረሳችሁ! የክብር ግብዣ ጥሪ ለዩኒቨርሲቲያችን መምህራን፣ ተማሪዎች እና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ፤ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም 85ኛውን የድል በዓልን (የአርበኞች ቀን) በድምቀት ለማክበር ዝግጅቱን አጠናቋል። ይህ ታሪካዊ በዓል የአባቶቻችንንና የእናቶቻችንን ተጋድሎ የምናስታውስበት፣ ለአሁኑ ትውልድም የአርበኝነትንና የሀገር ፍቅርን ትርጉም የምናስተምርበት በመሆኑ፤ በመርሃ ግብሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙሉ ተገኝቶ የዝግጅቱ ተሳታፊ እንዲሆን ጥሪያችንን እናቀርባለን። በዕለቱም በታሪክ ምሁራን የቀረቡ የምርምር ስራዎች፣ የምሁራን የፓናል ውይይት፣ ልዩ ልዩ ጥበባዊ ክዋኔዎች እና ከፍተኛ የተቋችን የስራ ኃላፊዎች የሚገኙበት ደማቅ መርሃ ግብር ይከናወናል። ሚያዝያ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ በጥበብ ግቢ (ጥበብ አዳራሽ) ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! የአርበኞቻችንን ታሪክ በጋራ እንዘክራለን! የውስጥ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

  • 4 мая5 55094

    🇪🇹 የአርበኞች ቀን 🇪🇹 ነገበ 27/08/2018 የኢትዮጵያ የአርበኞች ቀን በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በጥበብ አዳራሽ በልዩ ድምቀት ይከበራል ስለሆነም መላው የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማለትም ሚያዝያ 27/08/2018 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 በጥበብ አዳራሽ በሚከበረው በዚህ ታላቅ በዓል ተገኝታችሁ የዚህ ድንቅ የጀግኖች የአርበኞቻችን መታሰቢያ የድል በዓል ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል። 👉 አርበኞቻችንን እንዘክር 👉 ታሪካችንን እናክብር 👉 አንድነታችንን እናጠናክር ልዩ መልዕክታችን ነው!!

BDU-Central Students Union — tgindex