tgindex
A

A⁷_Tutorial (ኤ⁷_ቲቶሪያል📚)️️️️💯

Статистика
@A7tutorial1английский

⚫️By Ermias Gizachew Ayalew✔️ 📍Bahirdar_Ethiopia 🇪🇹 📚A⁷_Tutorial (ኤ⁷_ቲቶሪያል)📚 #Exit_exam_materials💯🙏 #Freshman_materials💯🙏 #Remedial_materials💯🙏 #Entrance_exams💯🙏 #university_Tutorials 👉#SHARE @A7tutorial1 👉#comment @A7tutorial1_bot

Последний пост
19:58
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
3
Всего постов
216
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 739
−12 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
811
40 постов
Вовлечённость
29,6%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 216
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
317
1/48двое суток
363
1/72трое суток
391

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #NGAT   አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡     ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ።

  • 📚A⁷_Tutorial (ኤ⁷_ቲቶሪያል)📚 https://t.me/A7tutorial1/2672 Ethio_exit_exam_materials 👇 https://t.me/A7tutorial1/2588?single https://t.me/A7tutorial1/2652?single Freshman_materials 👇 https://t.me/A7tutorial1/2543?single Remedial_materials👇 https://t.me/A7tutorial1/2661?single Ethio_Entrance_exam 👇 https://t.me/A7tutorial1/2674?single ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🗞🗞✍️✍️📚📚💯🥇✔️ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,| @A7tutorial1                      @A7tutorial1 ✍️Comment👇✔️ @A7tutorial1_bot

  • 🚨ትኩረት ለኢንትራንስ ውጤት ተጠባባቂዎች! 🎓✨ ከጥቂት ቀናት በኋላ የወደፊት እጣ ፈንታችሁን የምትወስኑበት የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ቅጽ መሙላት ይጀመራል! 📝 ዩኒቨርሲቲ ማለት ለሚቀጥሉት 4 እና 5 ዓመታት ወይም 7 አመታት ህይወታችሁን የምታሳልፉበት ቦታ ስለሆነ፣ ምርጫችሁን በችኮላ ሳይሆን በጥንቃቄ እና በዕውቀት ላይ ተመስርታችሁ አድርጉ! 🧠🎯 💡 ምርጫችሁን ከመሙላታችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ 7 ወሳኝ ነጥቦች፦ 1️⃣• የምትፈልጉትን ትምህርት (Field/Department) ለዩ፦ በመጀመሪያ መማር የምትፈልጉትን ሙያ ወስኑ፤ ከዚያም የምትመርጡት ዩኒቨርሲቲ ያንን ዲፓርትመንት በጥራት እንደሚሰጥና በቂ ግብአት እንዳለው አረጋግጡ። 📚🔬 2️⃣• ስለ ትምህርት ጥራቱ መረጃ ሰብስቡ፦ እያንዳንዱ ዩኒቨርሲቲ ባላቸው ተሞክሮ እና መምህራን ይለያያሉ፤ በተለይ በምትፈልጉት የትምህርት ዘርፍ የትኛው ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ስም እንዳለው ጠይቁ። 🏫🔍 3️⃣• ዩኒቨርሲቲውንና ከተማውን በቪዲዮ ተመልከቱ፦ ስለ ግቢውና ስለ ከተማው በዩቲዩብ (YouTube) ቪዲዮዎችን ይመልከቱ፤ እንዲሁም እዚያ የሚማሩ ነባር ተማሪዎችን ጠይቃችሁ ተጨባጭ መረጃ ያግኙ። 🎥💬 4️⃣• አማራጭ (Plan B) ምርጫዎችን ያዘጋጁ፦ አንዳንድ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎችና ዲፓርትመንቶች ከፍተኛ ፉክክር ስላላቸው፣ ከተጠበቀው በላይ ውጤት ሊጠይቁ ይችላሉ። ስለዚህ ጠንካራ ሁለተኛ እና ሶስተኛ አማራጮችን አዘጋጁ። ⚖️✨ 5️⃣• ከባለሙያዎችና ከታላላቆች ጋር ተማከሩ፦ ምርጫችሁን ብቻችሁን ከመሙላት ይልቅ ከቤተሰብ፣ ከታላላቅ ወንድም/እህቶች እና በዩኒቨርሲቲ ከሚማሩ ጓደኞቻችሁ ጋር በሰፊው ተመካከሩ። 👥🤝 6️⃣• ስለ ሰላምና ደህንነት ቀድማችሁ አረጋግጡ፦ ከአከባቢያችሁ ውጭ የምትማሩ ከሆነ፣ ስለ አካባቢው የጸጥታ ሁኔታና ደህንነት ቀድማችሁ ትክክለኛ መረጃ አሰባስቡ። 🛡️✅ 7️⃣• የአየር ጸባዩንና አካባቢውን ግምት ውስጥ አስገቡ፦ ለበርካታ ዓመታት የምትኖሩበት ቦታ ስለሆነ፣ የአየር ንብረቱ (ቅዝቃዜው ወይም ሞቃታማነቱ) ከጤናችሁና ከምቾታችሁ ጋር የሚስማማ መሆኑን አረጋግጡ። ☀️❄️ 🔥 ለወቅታዊ የዩኒቨርሲቲ መረጃዎች እና ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የተከፈተውን ቻናላችንን ይቀላቀሉ! JOIN: @A7tutorial1 🎉

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ

  • 29 июл.88531из Asb

    📢 New Vacancy Announcement Position : Different ET Sponsored AMTS Positions Position : ET Sponsored Trainee Cabin Crew For more details and application information, please visit the official website below https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies [  ✈️  ➢ @Ethio_Aviators  ]

  • የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትኛው Department ስንት ነጥብ ይፈልጋል? የ2018 የAAu የdepartment cut off point ምን እንደሚመስል ሙሉ መረጃ  በዚ pdf ተቀምጧል ።

  • #ስለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና UAT ፈተና ብዙዎቻቹ በዉስጥ መስመር ጠይቃቹናል:: እነሆ ሰብሰብ አድርገን ለመመለስ እንሞክራለን:: #1. ጥያቄ: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች የሚለየው ምንድነው? መልስ: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ከሌሎች ልዩ የሚያደርገው ራስ ገዝ መሆኑ ነዉ:: #2. ጥያቄ: ራስ ገዝ ማለት ምን ማለት ነዉ? መልስ: ራስ ገዝ ማለት ተማሪዎችን የሚቀበለው በምደባ አይደለም:: በራሱ ሙድ ፈትኖ መዝኖ እና አወዳድሮ ነዉ ማለት ነዉ:: የሚንቀሳቀሰውም በራሱ ሙድ ነዉ:: #3. ጥያቄ: UAT ምንድነው? መልስ: UAT ፈተና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የሚፈትነው የመግቢያ ፈተና ነው። #4. ጥያቄ: የUAT ማለፍያ ስንት ነዉ? መልስ: የUAT ፈተና ማለፊያ እንደየ ዲፓርትመንቱ ይለያያል:: የአምና የሁሉንም ማለፊያ ዉጤት ማየት ትችላላቹ 👇ከታች ተመልከቱ #5. ጥያቄ: UAT ፈተናን ስንት ተማሪዎች ይፈተናሉ? መልስ: በአምናው መረጃ መሰረት 15,000 በላይ ተማሪዎች ለUAT ፈተና ይቀመጣሉ:: #6. ጥያቄ: UAT ስንት ተማሪዎች ያልፋሉ? መልስ: የዩኒቨርሲቲው አዲስ ተማሪዎችን የመቀበል አቅሙ 5,000 ነዉ:: ስለዚህ 5,000 ተማሪዎች ፈተናውን ያልፋሉ ማለት ነዉ:: #7. ጥያቄ: UAT ፈተና መቼ ይሰጣል? መልስ: UAT ፈተናው የማትሪክ ዉጤት ከወጣ በኃላ ዩኒቨርሲቲው በሚያወጣው ማስታወቂያ መሰረት ትፈተናላችሁ:: #8. ጥያቄ: UAT ፈተናን ማን ማን መፈተን ይችላል? መልስ: UAT ፈተና ማነኛውም የማትሪክ ፈተና ያለፈ ተማሪ መፈተን ይችላል:: #9. ጥያቄ: UAT ያላለፈ ተማሪ ወደ ሌላ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ይመደባል? መልስ: አዎ UAT ያላለፈ ተማሪ ሌሎች የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ ይመደባል:: #10. ጥያቄ: ብዙ ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ለምን ይመርጣሉ? መልስ: ይህም ከስሙ እንዲሁም ከትምህርት ጥራቱ ከዚያም አለፍ ሲል ደግሞ ከትምህርት በኃላ ስራ የማግኘት እድሉ ሰፊ በመሆኑ ይመረጣል። #11. ጥያቄ: ለUAT ፈተና እንዴት መዘጋጀት ይቻላል? ሞዴል ጥያቄዎችስ አሉ? መልስ: ለUAT ፈተና ከአሁኑ መዘጋጀት ይቻላል:: አዎ ሞዴል ፈተናዎችም አሉ:: እኛም በPRIVATE ቻናል 1000+ ጥያቄዎችን በማዘጋጀት ተማሪዎችን ማዘጋጀት ጀምረናል:: #12. ጥያቄ: UAT ፈተና የተኞችን የትምህርት አይነቶችን ያካትታል? መልስ: ፈተናው የእንግሊዝኛ እና ሕሳብ ትምህርቶችን ይይዛል:: #13. ጥያቄ: ፈተናው የሚሰጠው በምን አይነት መልኩ ነዉ? የትስ ይሰጣል? መልስ: ፈተናው የሚሰጠው በኮምፕዩተር ነዉ:: አምና የተሰጠው በተለያዩ የክልል ዩኒቨርሲቲዎችም ጭምር ተሰቷል:: ስለዚህ ሁሉም ተማሪ በአቅራቢያው ባለው ዩኒቨርሲቲ ቀርቦ ፈተናውን መውሰድ ይችላል::

  • ማስታወቂያ *** እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!! በ2018 በጀት ዓመት የደንበኞቻችንን ቁጥር 90.1 ሚሊዮን በማድረስ፣ የዕቅዳችንን 99.7 በመቶ ገቢ ማሳካታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! እርስዎም የስኬታችን ተካፋይ እንዲሆኑ ከዛሬ ሐምሌ 17 - 19 ለ3 ቀናት የሚቆይ:- 🌐 1.5 ጊ.ባ ዳታ 🤙 15 ደቂቃ የድምጽ 💬 30 አጭር መልዕክት የምስጋና ስጦታ አበርክተንልዎታል፡፡ #Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል። ፈተናው ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆያ ስሆን 6ኛው ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ በኦንላይን በሚሰጡ የታሪክ እና የኢኮኖሚክስ ፈተናዎች የሚጠናቀቅ ይሆናል። የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ለመውሰድ በድምሩ 563,501 ተፈታኞች መመዝገባቸው ይታወሳል።

  • Directive No. 1146/20126 Directive for the Appointment of Presidents and Vice Presidents of Public Higher Education Institutions

  • የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት አሰያየም መመሪያ ቁጥር 1146/2018

  • Grade 12 ; first round entrance exam materials!!

  • 12 июл.1 5793

    ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✨ Share with your  Friends ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🌐 Like👍 Share 📱📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,| @A7tutorial1                      @A7tutorial1

  • 12 июл.1 5163

    без подписи

  • 12 июл.1 1643

    ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✨ Share with your  Friends ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🌐 Like👍 Share 📱📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,| @A7tutorial1                      @A7tutorial1