Exit Exam computer science, information technology and soft were technology student
СтатистикаOnly IT, CS &softwere Student Involv this Channal and sharing exit examination material but unnecessary act are restricted any one do this is automatically will be removed from the Channal for Your Comment use @Ibnyusuf21
- Последний пост
- 1 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Познавательное
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የኢንተርኔት ዋና ዋና ኮምፖናንቶች እነዚህ ናቸው፦ 🌍 1. ISP (Internet Service Provider) የኢንተርኔት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነው። ምሳሌ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ Ethio Telecom። 🌐 2. Modem ከISP የሚመጣውን ሲግናል ወደ ቤት ወይም ቢሮ ለመጠቀም የሚያስችል መሳሪያ ነው። 📡 3. Router ኢንተርኔቱን ለብዙ መሳሪያዎች (ስልክ፣ ኮምፒውተር፣ Smart TV...) በWi-Fi ወይም በLAN Cable የሚያከፋፍል መሳሪያ ነው። 📶 4. Access Point (AP) የWi-Fi ሽፋንን የሚያሰፋ ወይም አዲስ Wi-Fi የሚፈጥር መሳሪያ ነው። 🔌 5. Switch በኔትወርክ ውስጥ ብዙ ኮምፒውተሮችን ወይም መሳሪያዎችን በCable ለማገናኘት ይጠቅማል። 🖥️ 6. Server ድረ-ገጾችን፣ ፋይሎችን እና አገልግሎቶችን የሚያስተናግድ ኃይለኛ ኮምፒውተር ነው። 💻 7. Client Device ኢንተርኔትን የሚጠቀሙ መሳሪያዎች፣ ለምሳሌ፦ ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ ዴስክቶፕ፣ ታብሌት። 🌍 8. DNS (Domain Name System) የድረ-ገጽ ስሞችን (ለምሳሌ google.com) ወደ IP Address የሚቀይር ስርዓት ነው። 🔢 9. IP Address በኢንተርኔት ላይ ለእያንዳንዱ መሳሪያ የሚሰጥ ልዩ መለያ ነው። 🔒 10. Firewall ኔትወርኩን ከጥቃቶች እና ከማይፈቀዱ ግንኙነቶች የሚጠብቅ የደህንነት ስርዓት ነው። 📌 ቀላል የኢንተርኔት ፍሰት ISP → Modem → Router → (Switch / Access Point) → ስልክ፣ ኮምፒውተር፣ Smart TV እና ሌሎች መሳሪያዎች https://t.me/Habeshaprogramming1
📱 IMEI ምን ማለት ነው? 🔹 IMEI = International Mobile Equipment Identity 🌍 በአማርኛ፦ የሞባይል ስልክ ዓለም አቀፍ መለያ ቁጥር ማለት ነው። 📌 IMEI በእያንዳንዱ ስልክ ውስጥ ያለ ልዩ 15 አሃዝ መለያ ቁጥር ነው። ለምን ይጠቅማል? 🤔 📱 ስልኩን ለመለየት 🛡️ የተሰረቀ ስልክ ለማገድ (Block) 📶 በሞባይል ኔትወርክ ላይ ለመመዝገብ 🔧 የዋስትና (Warranty) እና የጥገና አገልግሎት ለማግኘት 📲 IMEI ለማየት 👉 በስልክዎ *#06# ይደውሉ። 👀 IMEI ቁጥሩ ወዲያውኑ በማያ ገጹ ላይ ይታያል። ⚠️ ማስጠንቀቂያ 🔒 IMEI እንደ መለያ ቁጥር ስለሆነ ከማያስፈልግ ሰው ጋር መጋራት አይመከርም። https://t.me/Habeshaprogramming1
Channel name was changed to «Exit Exam computer science, information technology and soft were technology student»
🚀 የንግድዎን ሂሳብ በስልክዎ ይቆጣጠሩ - በ Yegna Stock! ንግድዎን ለማዘመን የግድ ቢሮ መገኘት የለብዎትም። በየትኛውም ቦታ ሆነው ሽያጭዎን፣ ስቶክዎን እና ትርፍዎን በ Yegna Stock ይቆጣጠሩ! የንግድዎን ሽያጭ፣ ትርፍ እና ስቶክ በየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ መቆጣጠር የሚያስችልዎ ሲስተም! ምርቶችዎ ኤክስፓየር ሳያደርጉ አስቀድሞ የሚሰጥ ማሳሰቢያ (Expiry Alert)፣ ፕሮፌሽናል ዲጂታል ደረሰኞች፣ እና ምርቶችዎን የሚያስተዋውቁበት የቴሌግራም ቦትና የገበያ መድረክን (Market) ያካተተ ነው። በአማርኛ፣ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚሰራ ከመሆኑም በላይ፣ ሌሎች ማናጀሮችን በመጋበዝ ብቻ ነፃ የሰብስክሪፕሽን ነጥቦችን የሚያገኙበት ልዩ አሰራር አለው። አሁኑኑ በሊንኩ ገብተው ንግድዎን ወደ ዲጂታል አለም ያሳድጉ! ለመጀመር 👉 @YegnaStockBot ወይም 🌍 www.yegnastock.com ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም አድራሻዎቻችነነ ይጠቀሙ! 👉 t.me/yegnatec 👉 @Liulmekone
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 19 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
✳️ላፕቶፓችን ያለኛ ፍቃድ ፍላሽ ዲስክ እንዳይቀበል ማድረግ እንዴት እንደ ሚቻል ላሳያችሁ። ⚡️ፍላሽ ዲስክ ፋይሎችን የምናስቀምጥበትና በቀላሉ ይዘነው የምንቀሳቀሰው ማሽን ነው፡፡ በስራ ምክንያትም ይሁን በሌላ ፋይሎችን ለማስተላለፍና ኮፒ ለማድረግ ሰዎች የሚጠቀሙበት ፍላሽ ዲሰኮች ላፕቶፓችን ላይ እንሰካል፡፡ ⚡️ላፕቶፓችን ላይ ያገኘነውን ፍላሽ ዲስክ የምንሰካ ከሆነ ደሞ ላፕቶፓችን አደጋ ውስጥ ይገባል፡፡ ምክንያቱም ፍለሽ ዲሰክ ፋይሎችን ብቻ ሳይሆን ቫይረሶችንም ስለሚያስቀምጥ ያገኘነውን ፍላሽ ላፕቶፓችን ላይ የምንሰካ ከሆነ በፍላሽ ዲሰኮች አማካኝነት ቫይረሶች ወደ ኮፒውተራችን በመግባት ላፕቶፓችን ላይ አደጋ ሊያደርሱ ይችላል፡፡ ⚡️ከኛ ፍቃድም ውጪ ሳናውቀው አንድ ሰው ተደብቆ ላፕቶፓችን ላይ ፍለሽ ዲሰክ በመሰካት ላፕቶፓችንን ክጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡ ⚡️ስለዚህ በተለይ ያለኛ ፍቃድና እውቀት ላፕቶፓችን ፍላሽ ዲሰክ እንዳይቀበል ለማድረግ የሚከተሉትን ስቴፖች መከተል ነው፡፡ 1ኛ፡-መጀመሪያ Start በተንን ክሊክ እናደርግና gpedit.msc ብለን እንፅፍና ኢንተር እንጫናል፣ 2ኘ፡- የተለያዩ አማራጮች የያዘ ሊስት ይመጣል፤ ሊስቱ ውስጥ “Local Group Policy Editor” የሚለውን ምረጡ፣ 3ኛ፡-ከዚያ የሚከተለውን መንግድ ተከተሉ ፤ computer configuration>administrative templates>system>Removable storage access 4ኛ፡-አሁን በቀኝ በኩል ከሚመጡ አማራጮች ውስጥ “All Removable Storage Classes: Deny all access” የሚለውን ክሊክ ማድረግ፣ 5ኛ፡- “Enable” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣ 6ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ ማድረግ፡፡ ⚡️አለቀ፡፡ ካሁን በኋላ ማንም ሰው ፍላሽ ዲስኩን ላፕቶፓችሁ ላይ መሰካት አይችልም፡፡ ⚡️ምናልባት ይህንን የከለከላችሁትን አክሰስ መመለስ ስትፈልግ ከላይ ከ1 እስከ 4 ስቴፖችን እንዳሉ ተከተሉ እና፣ 5ኛ፡- “Not Configure” የሚል አለ እሱን መምረጥ፣ 6ኛ፡- “Apply”> “Ok” ሁለቱንም ተራ በተራ ክሊክ በማድረግ ወደ ነበረበት መመለስ እንችላለን፡፡ ▬▬ ▬ Share ▬▬▬▬
https://youtu.be/gaEWCvuFwBA?si=JdttjtzFBy4Hx-Gq በዚህ ቪድዬ ችግርዎን ይፍቱ የስልክዎ ስቶሬጅ(internal storage) እየሞላ ወይንም ቢዚ እየሆነ ተረብሸዋል? እንግዳውስ መፈትሄው በጃችሁ ነው።
Hii endiet nachu ykrta tetefafan exam zgjit endet new
#ያሳዝናል ዛሬ ከመሸ እንደተለመደው አንድ የአፋልጉኝ መልዕክት ተላከልኝ:- "ይህ ወንድማችን ሚኪያስ ተስፋዬ ይባላል!ትላንት የካቲት22 ራይድ በሚሰራበት ኮሮላ መኪናው ሰዎችን ቦሌ አየርማረፊያ አደርሳለሁ ብሎ ከቢሾፍቱ ከተማ ወጥቶ እስካሁን የት እንዳለ አልታወቀም!ወደ ቤትም አልተመለሰም!እባካችሁ አፋልጉን"አሉን! ከደቂቃዎች በፊት የተፈጠረውን ነገር መረጃ ጠይቀን ወደ እናንተ ለማድረስ እየተዘጋጀን ሳለ "በቃ ተወው ሚኪያስ ሞቶ ተገኝቷል"አሉን" "ምን ሆኖ ነው ምን ገጠመው?"ብዬ ጓደኛውን ስጠይቅ "ያው መኪና ለመስረቅ ብለው ነው"አለኝ!ይህ ታታሪ ወጣት ገድለውት አስክሬኑ ገላን መንገድ ላይ አገኙት" ©ሄኖክ ፍቃዱ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
IT 2016 model new👆👆👆add and share enadrg linku lalderesew enadrs https://t.me/ExitExInformationandcomputer2023
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи