Instructor John hawassa
СтатистикаI am Instructor John, and I have established this channel for those utilizing Telegram as a platform for the exchange of educational materials.
- Последний пост
- 18 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 203
- 1/48двое суток
- 232
- 1/72трое суток
- 250
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ይሄን እኮ ነው ምላችሁ🙆🙏 የሚገርም የትወና ብቃት ያላት ጎበዟ ተማሪዬን ገብታችሁ እዩልኝ😊🙏 ደሞ ቻሌንጅ ተሰጥቷት ስለሆነ በእኔ ስም ላይክ ኮሜንት repost አድርጉላት report አላልኩም😂😂😂 ወዳችኋለው https://www.tiktok.com/@adimis7/video/7663604533313932565?_r=1&u_code=e3ee5e673ahij2&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=egec2m360hcgbk&share_item_id=7663604533313932565&source=h5_m×tamp=1784388626&user_id=7136182371779019782&sec_user_id=MS4wLjABAAAA9mkuxvcmYIFdnbq4r_kN6QzLQ0Ie9AfzcBRjELwte3M93LkKFg-TrM3wHiE4BvGD&social_share_type=0&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7661902245709760276&share_link_id=3ee5827c-a243-494c-bd2c-3f101444f750&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b5836%2Cb2878&sp_root_share_link_id=3ee5827c-a243-494c-bd2c-3f101444f750&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&panel_source_v2=share_panel&share_enter_from=others_homepage&item_author_type=2&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=e3ee5e673ahij2&sp_root_d=egec2m360hcgbk
I am here to empower my generation, not just one individual. I openly share insights that many professionals would rather keep hidden. 👣 bekirbu bizu neger negrachuhalewu keep in touch
በቅርቡ አንድ የአይ.ቲ (AI) ስልጠና ላይ ነበርኩ። አንድ ሰው የተናገረው ነገር አእምሮዬ ውስጥ ቀረ። "አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ለሰነፎች ነው። ስራውን ሁሉ ለእናንተ ይሰራልና።"አለ። ያኔ አልተስማማሁበትም ነበር። አሁንም አልስማማበትም። AI ለሰነፎች አይደለም። AI ለሚያስቡ ሰዎች ነው። ላስረዳችሁ። አንድ ድረ-ገጽ መገንባት ብፈልግ፣ ነገር ግን ምን እንደምፈልግ፣ ታዳሚው ምን እንደሚያስፈልገው፣ ወይም አወቃቀሩ ምን መምሰል እንዳለበት በግልጽ ማሰብ ካልቻልኩ፣ ምንም አይነት የAI መሳሪያ ሊያድነኝ አይችልም። Lovable የተባለው መሳሪያ የተምታታ ውጤት ይሰጠኛል። Claude አጠቃላይ እና የተደጋገመ ምክር ብቻ ነው የሚሰጠኝ። ምክንያቱም መሳሪያው ምላሽ እየሰጠ ያለው ለግራ መጋባቴ ነውና። AI ለእናንተ አያስብም። ነገር ግን ከእናንተ ጋር አብሮ ያስባል። አስተሳሰባችሁ በጠራ ቁጥር፣ ውጤቱም የተሻለ ይሆናል። አስተሳሰባችሁ በደበዘዘ ቁጥር፣ ውጤቱም ጥቅም አልባ ይሆናል። የይዘት ፈጠራን (content creation) እንመልከት። አንድ የፌስቡክ ፖስት መጻፍ ስፈልግ፣ ዝም ብዬ "ፖስት ጻፍልኝ" ብዬ አልጠይቅም። አንድ ሃሳብ አለኝ። የራሴ እይታ አለኝ። ማጋራት የምፈልገው ታሪክ አለኝ። መጠቀም የምፈልጋቸው ምሳሌዎች አሉኝ። የራሴ የሆነ የኢትዮጵያ ሁኔታ (context) በውስጤ አለ። ከዚያ Claudeን እከፍታለሁ። የማይክሮፎን ምልክቱን ተጭኜ በቀጥታ ሃሳቤን መናገር እጀምራለሁ። አንዳንዴ እስከ 5 ደቂቃ ድረስ ሃሳቤን እዘረዝራለሁ። መሳሪያው ሁሉንም ነገር በቅጽበት ይጽፈዋል። ከዚያም እነዚህን የተበታተኑ ሃሳቦች ወደ ግልጽ እና ወደተደራጀ ፖስት እንድቀይር ይረዳኛል። AI ሃሳቡን አልፈጠረውም። እኔ ነኝ የፈጠርኩት። AI የረዳኝ በውስጤ የነበረውን ሃሳብ ቅርጽ እንዲይዝ ብቻ ነው። ይህ ብዙ ሰዎች የሚዘነጉት እውነት ነው። የንግድ ሃሳቦች፣ የግብይት እቅዶች፣ ወይም የማህበራዊ ሚዲያ ስልቶች በውስጣችሁ ካሉ እና እንዴት ማደራጀት እንዳለባችሁ ካልተረዳችሁ፣ የAI መሳሪያዎች ምርጥ ጓደኞቻችሁ ሊሆኑ ይችላሉ። ነገር ግን በመጀመሪያ ደረጃ ምንም ሃሳብ ከሌላችሁ፣ AI ከሰጣችሁት ግብአት ባዶ የሆነ ውጤት ብቻ ነው የሚሰጣችሁ። እንደ ChatGPT፣ Gemini እና Whisper Flow ያሉ መሳሪያዎች የተነደፉት የሰውን አእምሮ አቅም ለማሳደግ እንጂ ለመተካት አይደለም። በAI ዘመን አሸናፊው "አሳቢው" ሰው ነው። ሰነፉ ሰው የሚፈጥረው ነገር ቢኖር፣ ፈጣን እና ምንም ትርጉም የሌለው ነገር ነው። በመጀመሪያ አስተሳሰባችሁን አዳብሩ። ከዚያም AI ያንን አስተሳሰብ እንዲያጎለብተው ጠይቁት። Ai For Ethiopians Ai ለኢትዮጵያውያን I just copied from social media it is not my idea but i agreed with the one who posted this. John kutaye
በፊት mobile app ለማበልፀግ ወር ሊፈጅብኝ ይችላል እሱም ከፈጠነ ማለት ነው😊 ዛሬ በአንድ ቀን ማለቴ በግማሽ ቀን ልያውም Code ሳልፅፍ app መስራት ችያለው Internet ይኑር ጥሩ አቅም ያለው Computer ይኑር ከዛ ውጪ Technologyው ሌላ ደረጃ ደርሷል🙏 ጠዋት ተነጋግሬ ከሰአት ጨርሼ ሳመጣ አላመነም😂 Technical እውቀቱ እኮ አለህ ችግሩ አንተ Manually የምትሰራውን ስራ በሰአታት ውስጥ ማለቅ እየቻለ ለምን ትፈጋለህ😴 ና ግልፅ ላርግልህ ቆይ ከአቶቴ ፒያሳ ለመሄድ ስታስብ ከየቱ ጋር ጀምረህ በየትኛው መንገድ እንደምትሄድ እውቀቱ አለህ አደል? በእግር ብትሄድ ትክክለኛውን መስመር እስከያዝክ ድረስ ፒያሳ መድረስህ አይቀርም✌ ችግሩ እኮ እዛ ለመድረስ በእግር ጉዞ ከጀመርክ ትደክማለህ Energy ትጨርሳለህ ሰአት ትጨርሳለህ... ስለዚህ በመኪና ብትሄድ ሰአትም ጉልበትም ቆጥበህ በጣም በፍጥነት ትደርሳለህ እሱን እኮ ነው ምልህ✌ የአንተ ማወቅ ጥሩ እኮ ነው ግን እውቀትህን ተግባር ላይ በፍጥነት ለማዋል ሚዪዛግዙህን Tool በርብር ተጠቀም😴✌ ነገሮች ቀለዋል ሚናገር ሰው እና ሚሞክር ነው የጠፋው እንጂ wow ሚያስብል ስንት ነገር እየሆነ ነው በTech ዘርፍ ብልጥ ሁን ወረቀት ጥሩ ነው ግን ወረቀቱ ላይ ያለው ነገር ተግባር ላይ ካልዋለ ወረቀቱን ሱቅ ስዃር አስጠቅልልበት ከዚህ በዃላ እዚህ ገፅ ላይ የምለቃቸው ሀሳቦች IT ለተማረም ላልተማረም ሰው ሁሉ የሚጠቅም የTech እውቀት አጋራችዃለው ✌ይጠቀማሉ ብላችሁ ካሰባችሁ ሰዎችን Invite አድርጉ
የስራ ማስታወቂያ፡ ሶሻል ሚዲያ ማናጀርና ኮንተንት ክሬተር "ባሻ ገበያ" ሱቃችን፡ እድሜው ከ18 እስከ 30 ዓመት የሆነ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፡ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፡ ወይም በICT በዲግሪ የተመረቀና የሶሻል ሚዲያ ማናጅመንትና የኮንተንት ፈጠራ ችሎታ ያለው ወንድ ሰራተኛ ይፈልጋል። የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ፡ ፒያሳ መስፈርቶችና የሚጠበቁ ነገሮች፡ • እድሜ፡ ከ18 እስከ 30 ዓመት • በኮምፒውተር ሳይንስ፡ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ወይም ICT ዲግሪ ያለው • የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀምና የኮንተንት ፈጠራ (ፅሁፍ፡ ምስል፡ ቪዲዮ) ችሎታ ያለው፡ በላይቭ ስርጭት እቃዎችን ማስተዋወቅ የሚችል • ታታሪ፡ ጠንካራ፡ ለስራ ግልፅ የሆነና ደንበኞችን በጥሩ ሁኔታ የማስተናገድ ችሎታ ያለው • የገቢና ወጪ እቃዎችን መቆጣጠር የሚችል • ከሱቅ ውጪ (Outdoor) ስራዎችን ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ • የማርኬቲንግ ልምድ ወይም ችሎታ ያለው ቢሆን ይመረጣል። የስራ ሁኔታ፡ • ሙሉ የስራ ሰዓት (Full-time) • ከሰኞ እስከ ቅዳሜ፡ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ደሞዝና ጥቅማጥቅሞች፡ • ደሞዝ፡ በስምምነት • የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች አሉት ማመልከቻ ሂደት፡ • ለመወዳደር የምትፈልጉ፡ ሲቪያችሁን በቴሌግራም @berhanu_belay ላይ አታች በማድረግ ላኩ። • ልዩ ችሎታ አለኝ የምትሉ ከሆነ፡ በሶሻል ሚዲያና በኮንተንት ፈጠራ ላይ የአንድ ደቂቃ ቪዲዮ ከሲቪያችሁ ጋር አታች አድርጋችሁ መላክ ትችላላችሁ። • ለበለጠ መረጃ፡ በስልክ ቁጥር 0930349898 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። • ይህ ማስታወቂያ ለአንድ ሳምንት ይቆያል።
🎂🎂Its my Birthday 😊🎂🎂🙏
አቤት ቅንነት እንዴት ደስ ትላላችሁ 😊🙏 ልጅቷን አንደኛ ላይ አስቀመጣችዃት🙏 እስቲ ሰፊ ልዩነት እንፍጠር ትሸለም ይለፍላት😊🙏 የሰው ስኬት ሚያስደስታችሁ ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ😊🙏 Vote ያላረጋችሁ ከላይ የላኩትን በመጫን Vote አርጉ ትዕዛዝ አደለም ደሞ ሁሉም በፍላጎት ነው😊🙏
እገዛችሁን ፈልጋለው አንዲት እህቴ በውጪ ድርጅት በተዘጋጀ ውድድር ላይ እየተሳተፈች ነው እና በጣም ቀላል ነው ገብታችሁ Vote አድርጉልኝ በእኔ ስም😊🙏🙏 ነገሩ Like ቲክታክ Creative award አወዳድሮ እንደሚሸልመው አይነት ነገር ሆኖ ይሄ ግን ሴት እህቶቻችንን ለማበረታታት ያለመ ነው🙏 Vote ላረገ ማርክ አላችሁ😜😂😂 ወዳችዃለው🙏 Selam Gelgelo የሚለውን እሺ🙏 ይሄው Link https://changemakeraward.com/share/id-mnxg7uu2ua-qk6pnwg.html
ውድ ተማሪዎቼ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ🙏 መልካም ፋሲካ🙏 እወዳችኋለው መምህራችሁ እና ወንድማችሁ Johnnichacha ከኮምቦልቻ😂😂🙏
https://www.facebook.com/share/17BTFmBRGJ/
🙏 Hello my students, Thank you so much for coming. I truly appreciate all of you. Your participation means a lot, and I’m grateful for your time and commitment. Thank you again!
Channel name was changed to «Instructor John hawassa»
https://www.facebook.com/share/r/19oCZK7KHn/
የኢትዮጵያ Ishowspeed መሠረታዊ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ባለመቻሉ ከ48+ ሚሊዮን በላይ ለሆነው ለአለም ማህበረሰብ ሀገራችንን በተሻለ መልኩ መግለጽ የምንችልበትን ዕድል አስመልጦናል። በዛሬው Ishow Speed ትዕይንት አዶናይ፣ አስጎብኚዎች፣ የሆቴል አስተናጋጆችና ሼፎች፣ ሚስ ኢትዮጵያን ጨምሮ ጥሩ ተከላክለውልናል። ለማንኛውም ቋንቋ መግባቢያ ቢሆንም ከአለም ጋር ለመግባባት የግድ እንጊሊዝኛን ማወቅ ይፈልጋል።
የስራ እድል ውድ ተማሪዎቼ የቀድሞ ተማሪዬ በመመሰራበት ድርጅት ውስጥ የድርጅት Manager በመሆን እያገለገለ ሲሆን ደውሎልኝ በIT Level IV የጨረሱ ተማሪዎቼን እንድሰጠው ጠይቆኛል ATM ላይ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን መስፈርቱን የምታሟሉ የእኔ ተማሪዎች በቀጥታ CV እና COC certificate ላኩልኝ 🙏🏻🤲🏻ወዳችኋለው
ዛሬ የመላጣዎች ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው 😊😂😂እንኳን አደረሰህ በሉኝ እንጂ
Happy New Year 💥🙏 I wish, and I truly believe it will be an amazing year. Happy New Year to my friends, my staff, my students, and everyone! እወዳችኋለው 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
ሙስሊም ወዳጆቼ ወዳችኋለው እንኳን አደረሳችሁ😊💜
ፊቱን የሸፈንኩት ሰውዬ ሲከታተለን የነበረው ሰውዬ ነው
ሊሰርቀኝ የነበረውን የመገናኛ ሌባ የሸኘውበትን መንገድ ላካፍላችሁ እንደምታውቁት መገናኛ አከባቢ ብዙ አይነት ሰው የሚበዛበት ቦታ ነው። የሚገርመው ሰርተው ለመብላት በሌሊት ተነስተው መንገዱን የሚያፀዱ እንዳሉ ሁሉ ሰርቀው ለመብላት ኪስ የሚያፀዱ ትጉ ሰራተኞችም አሉ ። እንዲህ ያለ አከባቢ ስትንቀሳቀስ አንዳንድ ሰዎች በቅንነት ኪስህ ውስጥ የተጣለ ቆሻሻ ወረቀት መኖር የለበትም ብለው ላንተ በመጨነቅ ሊያፀዱልህ በጎ ፈቃደኞች ናቸው ዋናው ጉዳይ በስህተት ሳያውቁ ማስታወሻ ፎቶዎችህን እንዳያፀዱ ለመምከር ራስህን በየትኛውም አቅጣጫ መጠበቅ ግድ ይላል! ከእህቴ ጋር ከቦሌ ወደ መገናኛ ተሳፍረን ከወረድን በኋላ ከወረድንበት ላምበረት ታክሲዎች ወደሚቆሙበት ለመሄድ የግድ በዚህ ግር ግር ማለፍ ነበረብንና ጉዞ ጀመርን እድገቴ አዲስ አበባ ስለነበር ድንገት አብሮ አደጎቼን የሰፈሬን ልጆች ወይም አብረን የተማርን የክፍል ጓደኞቼን ማቃቸውን ሰዎች ካገኘው ሰላም ለማለት ሁሉንም ሰው እየቃኘው ነበር ሳልፍ የነበረው በዚህ መሀል አንድ ወዳጄ ግን እኔና እህቴ በምንሄድበት ልክ እንደ ደቀመዝሙር በትጋት ይከተለናል ያው ሌባ መሆኑ ገባኝ ስንቆም ይቆማል ስንታጠፍ ይታጠፋል ያው ታዋቂ መሆን ከባድም አይደል ለራሴ ፎቶ የምነሳ አስመስዬ ሌባውን ማለቴ ተጠርጣሪውን ለማስረጃነት ያዝኩ። አሁን ግን ዞሬ መሰንዘር እንዳለብኝ ተሰማኝ ''ቃል'' መሰንዘር ማለቴ ነው አንድ ሀሳብ መጣልኝና ጮክ ብዬ ለእህቴ ''ሲቪል ስለለበስኩ ፖሊስ መሆኔን ማንም አይገምትም'' የእናቴ ልጅ እህቴ ግራ ተጋብታ ''ፖሊስ ነህ እንዴ'' ስትለኝ ጨዋታው አመረ ጠጋ ብዬ አታስባንኚ ብዬ በሙድ ነገርኳትና ደገምኩት በዚህ ወቅት የሚገርም አስተጣጠፍ ታጥፎ ወደኋላ ተመለሰ ዞር ስል አጅሬ ከምኔው ዞር ብሎ ስልታዊ ማፈግፈግ ላይ ነበር ለእህቴ ስነግራት በሳቅ ደከመች። አርቲስት በጎደለበት መሳተፍ እንደምችል ይሄ እውነተኛ ገጠመኜ ማሳያ ነው የዛሬ ሁለት አመት ገጠመኜ ነው