tgindex
E

EXIT EXAM FOR CS

Статистика
@exit_exam_for_csанглийский

This channel indicated for all computer science students around the world who will promoted to participate their learning to prepare for national exit exam https://www.youtube.com/@DigitalLibraryofEducations https://www.youtube.com/@Mstv_Kinemaster_Show

Последний пост
16 авг.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
4
Всего постов
80
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
3 056
−3 за 2 дн.
Сутки
−3
−0,10%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 681
40 постов
Вовлечённость
55,0%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 80
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
313
1/48двое суток
358
1/72трое суток
386

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • እንግሊዝኛ ለመናገር ይቸገራሉ? መልሱን ቢያውቁም ለመናገር ሲሞክሩ ቃላት ይጠፉብዎታል? ከቤትዎ ሆነው በነፃ ከMARAKI AI ጋር በነፃነት እንግሊዝኛ ይለማመዱ! 👇👇👇👇 @marakiai_bot @marakiai_bot @marakiai_bot

  • በዚህ ፕሮጀክት ውስጥ ማስታወቂያ ስታዩ Continue ብላችሁ ከዛ ወደ ዌብሳይት ሲወስዳችሁ Back በሉት ከዛ ሙሉውን ማስታወቂያ ማየት እና መጨረስ ከዛ አሪፍ Flames Token ታገኛላችሁ።

  • ይህንን project መስራታችሁ አትዘንጉ፣ ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ፣ still እየከፈለ ነው። ሌላ project ነው። https://t.me/FlamesEarnBot/app?startapp=421029293

  • https://t.me/SkillEarn1_bot/skillearn1?startapp=ref_311F89F6 ውድ የExit Exam for CS በሙሉ፣ እንኳን ደህና መጣችሁ እንግዲ ኦንላይን ስራ አግኝተናል ሞክሩት። ሁላችሁም join አድርጉ

  • 2 июл.1 3571

    https://youtu.be/e35OtMd2cRY

  • 24 июн.2 37614

    #ExitExam #Complaint የመውጫ ፈተና ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ይፋ ተደረገ፤ ውጤት አላየንም ያሉ ተፈታኞች ደግሞ የተፈጠረው ምን እንደሆነ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች፣ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ቅሬታቸውን ማቅረብ እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል። ተፈታኞች በአካል መገኘት ሳያስፈልጋቸው ውጤት ባዩበት https://result.ethernet.edu.et/usernamepage ሊንክ በመግባት “Submit Complaint” የሚለውን አማራጭ በመጫን በኦንላይን ብቻ ማመልከት እንደሚችሉ የተገለጸ ሲሆን፣ የቅሬታ መቀበያ ጊዜው ከሰኔ 17 እስከ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንደሚቆይ ተገልጿል። ይሁን እንጂ ቁጥራቸው ቀላል ማይባል ተፈታኞች እስካሁን ድረስ ውጤታቸውን መመልከት እንዳልቻሉና ለማየት ሲሞክሩ "Pending" የሚል መልዕክት ብቻ እየመጣባቸው መሆኑን ገልጸዋል። " ውጤት አላየንም እስካሁን ፤ እሱ ሳይፈታልን ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜው ተገልጿል። ውጤታችንን እንድንናይ ይደረግልን ፤ ችግር ካለም ይፋዊ ማብራሪያ ይሰጠን " ሲሉ ተማሪዎቹ ጠይቀዋል። ከተፈታኞቹ እየቀረበ ስላለው " Pending " የማለትና ውጤት አለመታየት ችግርን በተመለከተ ማብራሪያ ለማግኘት ወደ ሚመለከተው ክፍል የስልክ ጥሪ ብናደርግም ለጊዜው ምላሽ ለማግኘት አልቻልንም። ማብራሪያው እንደተሰጠን የምናቀርብ ይሆናል።

  • 23 июн.1 4661

    #ExitExam #Complaint በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት ቅሬታዎን በኦንላይን ያስገቡ፡፡ ➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ ➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ ➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ ➫ የተሳሳተ ጾታ ከመረጡና መሠል ቅሬታ ካለዎ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ (https://result.ethernet.edu.et) ላይ Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Complaint Category ከሚለው ይምረጡ፣ Description የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ቅሬታውን አጠር አድርገው ይግለፁ፣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ያጠናቅቁ፡፡

  • 23 июн.1 4601

    ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤታችሁ ማየት ትችላላችሁ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት መመልከት ይችላሉ። መጀመሪያ የተቀመጠውን ሊንክ ይጫኑ በመቀጠል 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤት መመልከት ይቻላል።

  • 18 июн.2 0598

    ሰላም ውድ የExit Exam for CS በሙሉ፣ ዛሬ የተፈተናችሁ የኮምፕዩተር ሳይንስ መውጫ ፈተና ጥያቄዎች በሙሉ የምታስታውሷቸው ጥያቄዎች በሙሉ ወደ @Mohammed_Nebil እንድትልኩ በአክብሮት ለመግለፅ እወዳለሁ። ምክንያቱም ቀጣይ PDF ወይም ቪዲዮ ለመስራት ስንጉላላ በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ እሱንም ለመስራት መሞከራችን አይቀርም

  • 17 июн.2 069316

    በተረፈ ለነገ Exit Exam for Computer Science ለምትፈተኑ ነገ ጠዋት 1 ሰዓት ላይ ፈተና ጣቢያ መገኘት አለባችሁ Username እና Password እንድትሞክሩ። በተለይ Fayda FAN ማምጣታችሁን አትርሱ። በተረፈ አላህ (እግዚአብሔር) ከናንተ ጋር ነው ያለው። መልካም ፈተና እመኝላችኋለሁ ይቅናችሁ ወጥራችሁ፣ በደንብ ስሩ፣ ጥያቄዎች እንዳይሸውዳችሁ በደንብ ለማንበብ ሞክሩ፣ በዛ ላይ ደግሞ ጥያቄው ትንሽ confuse ስለሚያደርግ ማንበቡን ይሞክሩ እና ከዛ መልሱን ይመልሱ። መልካም ፈተና እመኝላችኋለሁ ይቅናችሁ። አላህ (እግዚአብሔር) ከናንተ ጋር ጎናችሁ ነው። Have a nice exam!!!!❤️❤️❤️❤️❤️

  • 17 июн.1 785339

    без подписи

  • 17 июн.1 69942

    ሰላም ውድ የExit Exam for CS በሙሉ ይኸው የExit Exam የካቲት 2018 ሙሉ በPDF ተዘጋጅቷል ግን በዩቱብ ለመፖሰት አልተመቸኝም ምክንያቱም ብዙ ስራ በዝቶብኝ ነበር። Anyway ጥያቄው discuss ተደራርጋችሁ ስሩ። ከይቅርታ ጋር አብዛኛውም ከዚህ በፊት የተለያዩ ጥያቄዎች ለመስራት እንሞክራለን free በሆንኩበት ወቅት Guys🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • 11 июн.2 26954

    #ExitExam የ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር መመሪያዎች፦ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የሞባይል ስልክ፣ ሚሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር፣ የራስ ያልሆነ መታወቂያ እንዲሁም ማንኛውም አይነት የጦር መሳሪያ ይዘው መገኘት አይችሉም፡፡ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከ3ዐ ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት ክፍል መገኘት አለባቸው፡፡ ➫ ተፈታኞች ከተመደቡበት ክፍል ውጪ መፈተን ውጤት ያሰርዛል፡፡ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና አስፈጻሚን ትዕዛዝ ማክበር ይጠበቅባቸዋል። ➫ ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ እንዲሁም ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ➫ በሌላ ሰው ስም፣ መለያ ቁጥር እና የይለፍ ቃል መፈተን አይቻልም፡፡

  • 8 июн.2 01767

    ውድ የExit Exam for CS በሙሉ፣ እንኳን ደህና መጣችሁ እንደተለመደው የኮምፕዩተር ሳይንስ መውጫ ፈተና ሐሙስ ሰኔ 11፣ 2018 ዓ.ም (June 18, 2026) ጠዋት ላይ 1:30 ሰዓት እዛ ፈተና ጣቢያ ብትገኙ ባይ ነኝ።

  • 8 июн.2 44047

    без подписи

  • 6 июн.2 35717

    https://youtu.be/KyK-Tzt6XtQ

  • 18 мар.2 86731

    без подписи

  • 1 янв.2 60536

    без подписи

  • 29 дек.2 634106

    без подписи