ATC UEE PREPARATION
Статистика- Последний пост
- 12 авг. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://nspscholarships.com/unicef-online-free-courses-with-certificates/
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመፈተን የተመደቡ ተማሪዎች ፈተናቸውን የጀመሩ ሲሆን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር የፈተና አጀማመሩን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በዚህም ለፈተና የሚያግዙ መሰረተ ልማቶቹ መሟላታቸውን ተፈታኞችም በፈተና ቦታቸው ላይ መገኘታቸው ተገልጿል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
https://youtu.be/-BHOkQb17j0
ተማሪውን እጁን የኋሊት ጠፍንገው አስረው በጭካኔ ሰቀሉት 😭 በዛሬው እለት የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የ1ኛ አመት ተማሪ የሆነ ወጣት ምንተስኖት ሰንበቱ በከምባታ ዞን አዲሎ ዙሪያ ወረዳ በገመድ ተሰቅሎ ሕይወቱ ጠፍቶ ተገኝቷል። አስክሬኑ ለምርመራ ወደ ወራቤ ሆስፒታል ተልኳል። ©ጉርሻ ፔጅ
🏆 የ50,000 ብር ሻሞ ሊጠናቀቅ ሰዓታት ብቻ ቀሩት! ⏳😱 ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ! ዛሬ የ50,000 ብር የገንዘብ ሻሞ የመጨረሻ ቀን ነው! ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ሁሉፔይ በዕጣ ከሚለዩ 20 ዕድለኞች መካከል አንዱ በመሆን የ2,500 ብር አሸናፊ ለመሆን እድሎን ይጠቀሙ! 💰
🏆 የ50,000 ብር ሻሞ ሊጠናቀቅ ሰዓታት ብቻ ቀሩት! ⏳😱 ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ! ዛሬ የ50,000 ብር የገንዘብ ሻሞ የመጨረሻ ቀን ነው! ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ሁሉፔይ በዕጣ ከሚለዩ 20 ዕድለኞች መካከል አንዱ በመሆን የ2,500 ብር አሸናፊ ለመሆን እድሎን ይጠቀሙ! 💰
https://youtu.be/GI6BhanTcQg
የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ፈተናን በወረቀት ለሚፈተኑ ተፈታኞች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከቀድሞው የተሻሻለ የመልስ መስጫ ወረቀት ለተፈታኞች ምቹ በሆነ ዲዛይን በአዲስ መልክ አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም ተፈታኞች ማድረግ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ማስገንዘብ በማስፈለጉ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ✅ተፈታኞች ማድረግ ያለባቸው ነገሮች 👉ክረምት ከመሆኑ አኳያ በሚፈጠር እርጥበት፣ የምትፈተኑበት ጠረጴዛ ላይ ባለ ፈሳሽ ነረርም ይሁን በሙቀት በሚፈጠር የእጅ ላብ ወረቀቱ እንዳይረጥብ እና እንዳይቀደድ ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው። 👉ሙሉ ስማቸውን የሚፈተኑትን የት/ት ዓይነት እና የተማሩበትን ት/ቤት በcapital letter ሊነበብ በሚችል መልኩ በተቀመጠው ጠቋሚ መሰረት ነጭ ቦታው ላይ ብቻ ይፃፉ፡፡ የሚጽፉትን ከአድሚሽን ካርዳቸው ጋ ማግኘት ይችላሉ። 👉የመፈተኛ መለያ ቁጥራቸውን(ከአድሚሽን ካርዳቸው) የት/ቤት መለያ ቁጥራቸውን(ከአድሚሽን ካርዳቸው) የሚፈተኑትን የጥያቄ ወረቀት መለያ ቁጥር(hጥያቄ ወረቀቱ )እና የት/ት ዓይነቱን መለያ ቁጥር ከአድሚሽን ካርዳቸው ወይም ከጥያቄ ወረቀቱ) በመውስድ በትክክል በቦታው ላይ መፃፍ እና በተፃፈው ትይዩ ወደታች የፃፉትን ቁጥርበተሰጠው የአጠቋቆር መግለጫ መሰረት በትክክል ሙሉ ክቡን ማጥቆር ግዴታ ነው። 👉ፈታኙ የፃፈውን እና ተፈታኙ ፅፈው ያጠቆሩትን የጥያቄ ወረቀት መለያ ቁጥር ተመሳሳይመሆኑን ማረጋገጥ። 👉በሚፈተኑት የት/ት ዓይነት የጥያቄ ቁጥር ብዛት መሰረት እና በተሰጠው የአጠቋቆርመግለጫ መሰረት ከአራቱ አማራጮች ውስጥ መልስ ነው ብለው ያመኑበትን አንድ ፊደል 👉መልሱን ሲያጠቁሩ ተሳስተውም ይሁን መልስ ቀይረው ለማስተካከል ከፈለጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን መልስ እርሳሱ እስኪለቅ ድረስ በደንብ ማጥፋት ግዴታ ነው። 🙅♂️ተፈታኞች ማድረግ የሌለባቸው ነገሮች 👉ፈሳሽ ያለበት ነገር ላይም ይሁን እርጥበት ያለበት ቦታ ላይ የመልስ ወረቀቱን ማስነካት ወይም ማስቀመት በፍጡም የተከለከለ ነው። 👉መፃፍም ይሁን ማጥቆር ከሚገባቸው ቦታ ውጪ የመልስ ወረቀቱ detect mark guide (5ቱ ክቦች)፣ ከመስሪያ ቦታው ውጪ ባሉ አራቱም ህዳጎች እንዲሁም ከመልስ ወረቀቱ ጀርባ ላይ በምንም አይነት መልኩ የእርሳስም ይሁን የሌላ ነገር ምልክት መተው በፍፁም የተከለከለ ነው። 👉ከአንድ በላይ መልስ ማጥቆር 👉ምንም መልስ ሳያጠቁሩ ማለፍ 📌ማጠቃለያ 👉መኮረጅም ይሁን ማስኮረጅ ሙሉ ውጤትን እስከመሰረዝ ድረስ ያስቀጣል። 👉ከአንድ በላይ መልስ ማጥቆር ውጤት አያሰጥም። 👉ምንም መልስ አለማጥቆር ውጤት አያሰጥም። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
видео или голосовое, без подписи
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ። የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ባደረገው መርሃ ግብር ፈተናው ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም የሚሰጥ ይሆናል። በወረቀት የሚፈተኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ/ም እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 29 እና 30/2017 ዓ/ም ወደሚፈተኑበት ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል፡፡ በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከመኖሪያ ቤታቸው በየቀኑ እየተመላለሱ በተመደቡበት መፈተኛ ማዕከል የሚፈተኑ ሲሆን ዝርዝር መርሃ ግብሩ ከላይ ተያይዟል። የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ተገቢ የሆኑ አጋዥ መጽሐፍትን ለበለጠ እውቀትና መረዳት በመጠቀም እንዲዘጋጅ አገልግሎት ጥሪ አስተላልፏል። በፈተና ወቅት ለፈተና ስርቆትና ኩረጃ የሚውሉ ማንኛውንም ቁሳቁሶች መጠቀም የተከለከለ ነው ተብሏል። መረጃው ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተላከ ነው። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
https://youtu.be/Wcclr_w_Jsc
видео или голосовое, без подписи
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል። ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል። ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። የትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና በተናገሩበት ወቅት 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ብለዋል። ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news