tgindex
ዘ Campus Life

ዘ Campus Life

Статистика
@Zcampus_Lifeанглийский

◉ WELCOME TO ዘ Campus Life◉ This channel is created to help freshman and Remedial students! 📚Short text notes in English with short Amharic explanation 📚Hand writing notes by photo 📚 Voice explanations 📚 Campus life 😚🤔🥰

Последний пост
16 янв.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
10 196
−29 за 3 дн.
Сутки
−10
−0,10%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 561
26 постов
Вовлечённость
64,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 26
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 16 янв.2 918108

    💼National id ke printable pdf wede felegut format mekeyer yemiyaschil telegram bot new.....le and id 50birr bicha eyekefelu metekem yichilalu Telegram bot: @fenid_bot For subscription and related info: @DarkonIV

  • 📢 ግቢ ውስጥ አዲስ ሊሆኑባቹህ የሚችሉ የግቢ ቃላቶች ውስጥ ጥቂቶቹን እንመልከት!🆕 ⭐️ ካፌ-  ብዙሃኑ ተማሪ የሚጠቀምበት  የግቢው መመገቢያ ቦታ ⭐️ ላውንጅ - ግቢ ውስጥ የሚገኝ ተማሪን ባመከለ መልኩ ክፍያ የሚያስፈልግ ካፌ ነገር ነው  ፤ ምግብና መጠጦቹ(ለስላሳ ፣ ትኩስ ነገር ምናምን) ጥራት ያላቸው እና በዋጋም በጣም ቅናሽ ናቸው። ⭐️ ችከላ- ጥናት ⭐️ ቴንሽን- ጭለላ ፣ ውጥረት፣ መረበሽ፣ መጨናነቅ ⭐️ 11  - ግማሽ እንጀራ በዳቦ ( የካፌ ምግብ ነው በተለይ እራት ላይ) ⭐️ Non-cafe - የግቢውን ካፌ የማይጠቀሙ ተማሪዎች ⭐️ Space - ባዶ ክፍል ብዙውን ጊዜ መማሪያ ክፍሎችን ለንባብ ስንጠቀምባቸው ስፔስ ይባላሉ ⭐️ Therefore- የካፌ ስጋ  ( ስጋ ሲባል ግን ሰፍ እንዳትሉ ! እንደስሙ ነው ማለት ትንሽ ስጋ ጣል ጣል የተደረገበት ገራሚ መረቅ ) ⭐️ Cost -ካፌ ለማይጠቀሙ ተማሪዎች የሚሰጥ ወርሃዊ ክፍያ ፤ የሁሉም ማለት በሚቻል መልኩ ክፍያው ተመሳሳይ ነው። ⭐️ Add and drop - በትምህርት ሂደት ውስጥ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ነገሮች ናቸው ፤ ይሰውራቹህና የሆነ ኮርስ ከፈላ(F) add and drop process ግድ ይሆናል ⭐️ ድድ ማስጫ- አላፊ አግዳሚውን ለማየት አመቺ የሆነ ቦታ ወይም መቀመጫ  ⭐️ ዛፓ - ጥበቃ ሰራተኞች ⭐️ GC- ተመራቂ ተማሪዎች ⭐️ Fresh፣ጦጣ ምናምን  - አዲስ ገቢ ተማሪዎች ( ግቢ ስትገቡ ፍሬሽ ምናምን እያሉ አዛ የሚያደርጓቹህ ብዙውን ጊዜ ሁለተኛ አመቶች ናቸው ሁሉም ሁለተኛ አመቶች ሳይሆኑ ፍሬሽነታቸውን ያልጨረሱት ወይም ገራሚ ፉገራ የተፎገሩት ናቸው ⭐️ በርጮሎጂስት- የፍየልን መኖ የሚጋፉ ጫት ቃሚዎች ማለት ነው ⭐️ ኦቨር- መጠጥ ቤት መሄድና ሰክሮ መምጣት ⭐️ ሻታ - ይቅርባቹህ እንዳያስመልሳቹህ ብዬ ነው ⭐️ ጥፊ- የዶርምን ላይፍ እንዳይረሳ ከሚደርግ ግሩም ጠረኖች ውስጥ አንዱ ነው፤ በተለይ በተለይ ወንዶች ጋር የተለመደ የካልሲ ጭስ ነው ( ወንዶችዬ ተዉ ግን አታሰደቡን? ) ⭐️ Meal Card- የግቢው ካፌ ውስጥ ለመመገብ በግቢው የሚሰጣችሁ የመመገቢያ ካርድ። "... የማናውቃቸው ድብቅ ስሞች ካሉ Comment'ቱ ክፍት ነው 😅 @Zcampus_Life

  • ቴሌግራም እየሰራ አይደለም Vpn ተጠቀሙ

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የአጋፔ ፕሮግራም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ❤️❤️❤️❤️

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከ1 ሺህ 800 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና 2ኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን 1 ሺህ 811 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስማረ መለሰ (ዶ/ር) በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ወቅት እንዳሉት÷ዩኒቨርሲቲው ሀገር በቀል እውቀትን በመጠቀም በተለያዩ ዘርፎች የልሕቀት ማዕከል ለመሆን እየሰራ ነው፡፡ ለተመራቂ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉት ፕሬዚዳንቱ ÷ ተመራቂዎች የቀሰሙትን ዕውቀትና ያካበቱትን ክህሎት ተጠቅመው ሀገራዊ ድርሻቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል። ዩኒቨርሲቲው ለ17ኛ ጊዜ ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 46ቱ በ2ኛ ዲግሪ የተመረቁ ሲሆኑ÷ከአጠቃላይ ተመራቂዎች 527 የሚሆኑት ደግሞ ሴቶች መሆናቸው ተመላክቷል። 🎤🎤🎤@Zcampus_Life

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • Arba minch university ምሳ በምስል🥰🥰

  • Bahir dar university ✅

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🔤🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤    🔤🔤🔤🔤 2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣         🚩

  • Happy new year!🎉🎈😉🍾

  • Woowww😘 #AASTU 🤳ለአይን ያማራ........ጨርሱት😁 🦜AASTU ምግባችን ይለያል ብሏል። እስቲ አሪፉንም ደባሪውንም እንፖስታለን🙌 እስቲ ለ AASTU 👍⚔️👌 React it! @Zcampus_Life

ዘ Campus Life — tgindex