tgindex
Последний пост
11 окт. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
858
0 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,12%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 058
20 постов
Вовлечённость
239,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • I made this amazing video with CapCut. Tap the link to try it out! https://www.capcut.com/tv2/ZSUSTdSJe/

  • видео или голосовое, без подписи

  • 7 окт. 2025 г.2 1906из tikvahethiopia

    የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል። 1.  በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን። 2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ። የመቁረጫ ነጥብ ፦ ➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216 ➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204 ➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165 #MoE @tikvahethiopia

  • видео или голосовое, без подписи

  • you can send your first 10 university choice include civil service university

  • If your first choice is civil service let me know

  • 𝕥𝕙𝕖 𝕨𝕖𝕓 𝕤𝕚𝕥𝕖 𝕚𝕤 𝕦𝕡𝕕𝕒𝕥𝕖𝕕 𝕒𝕟𝕕 𝕪𝕠𝕦 𝕔𝕒𝕟 𝕔𝕙𝕠𝕠𝕤𝕖 𝕔𝕚𝕧𝕚𝕝 𝕤𝕖𝕣𝕧𝕚𝕔𝕖 𝕦𝕟𝕚𝕧𝕖𝕣𝕤𝕚𝕥𝕪

  • 22 сент. 2025 г.2 2937из The_Campus_Life

    #MoE Placement for G12 በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ስሚቀበል ምርጫቸው ውስጥ ማካተት የሚችሉ መሆኑን አሳውቋቃ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ መሆኑን አስገንዝቧል። Share 👇👇 @Ethiopian_Minister_Of_Education @Ethiopian_Minister_Of_Education

  • 22 сент. 2025 г.1 54014из Bevaliant1

    видео или голосовое, без подписи

  • ውድ ተማሪዎች ከላይ በተጠቀሰው የትምህርት ሚንስቴር ማስታወቂያ መሰረት የዩኒቨርስቲ ምርጫ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የምርጫ ማስተካከያችሁን ከላይ በተያያዘው ሊንክ ገብታችሁ እስከ ማክሰኞ መስከረም 13/2018ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ድረስ ብቻ እንድታሰተካክሉ እናሳስባለን። **የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2018በተለያዩየትምህርት ዘርፎች ተማሪዎች ስለሚቀበል ምርጫ ውስጥ የሚካተት ሲሆን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፣አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ ይሆናል። ** ረቡዕ መስከረም 14/2018ዓ.ም የተማሪዎችን ምርጫ እንደትምህርት ቤት አጠቃለን ለትምህርት ሚንስቴር የምንልክ ስለሆነ ከላይ ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ቀደም ብላችሁ ከወዲሁ ምርጫችሁን አሰተካክላችሁ እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን።                         ት/ቤቱ

  • видео или голосовое, без подписи

  • 23 авг. 2025 г.1 9902из Swa01

    በነገው ምርቃት መርሐግብራችን ላይ በክብር እንግድነት የሚገኙት Key note Speakers ፕ/ር መሳይ ሙሉጌታ - በሶሺዮ ኢኮኖሚክ ዴቨሎፕመንት ጥናት (የጀሞ ሳዌአ ወላጅ ) ፕ/ር ዋሴ ከበደ - በሶሻል ወርክ (የላፍቶ ሳዌአ ወላጅ )

  • 23 авг. 2025 г.1 9001из Swa01

    #AAU #FacultyPromotion የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥራ  አመራር ቦርድ ለ14 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ ሙሉ ፕሮፌሰር የሆኑ፦ 1. ዶ/ር ተስፋዬ ከበደ - በቦዲ ኢሜጂንግ 2. ዶ/ር መሳይ ሙሉጌታ - በሶሺዮ ኢኮኖሚክ ዴቨሎፕመንት ጥናት 3. ዶ/ር ዲንቃ አያና - በቬተርነሪ ፓራሲቶሎጂ 4. ዶ/ር ፉፋ አቡና - በቬተርነሪ ፐብሊክ ሄልዝ 5. ዶ/ር ወንደሰን ተስፋዬ - በሊንጉስቲክስ 6. ዶ/ር አማኑኤል ገብሩ - በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ጥናቶች 7. ዶ/ር ሙራዱ አብዶ - በህግ 8. ዶ/ር ክሪስቶፍ ቫነደርቤከን- በፐብሊክ ሎው 9. ዶ/ር እሸቴ ብርሃን - በኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ 10. ዶ/ር ዋሴ ከበደ - በሶሻል ወርክ 11. ዶ/ር ሰይፈ ተፈሪ - በሜዲካል ፊዚክስ ዲያግኖስቲክስ ራዲዮሎጂ 12. ዶ/ር ወርቁ መኮንን- በሰው ሃብት አስተዳደር 13. ዶ/ር ሺፈራው ታዬ- በስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ 14. ዶ/ር ደረጀ ኃይሉ- በውሃ ሃብት ኢንጂነሪንግ የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ፤ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ''ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሰቲ ለመደንገግ በወጣ'' አዋጅ ቁጥር 1294/2015 በተሰጠው ስልጣን መሠረት፥ በዩኒቨርሲቲው ሴኔት የቀረቡለትን የማዕረግ እድገት ማፅደቁን ከተቋሙ የተገኘ መረጃ ያሳያል። @tikvahuniversity

  • ለ2017 ዓ.ም  የ12ኛ ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች ለምርቃት ቀናችሁ እንኳን አደረሳችሁ እያልን በመጪው እሁድ ነሐሴ 18፣2017 የተመራቂ ተማሪዎች ወላጆች፣ጥሪ የተደረገላቸው  እንግዶች፣ የትምህርትቤታችን አማካሪ ቦርድ አባላት  መምህራንና የትምህርት ቤቱ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ስነስርዓት  ይከናወናል። ማሳሰቢያ በእለቱና በቦታው በአካል ለተገኙ ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ በትምህርትቤቱ የተዘጋጀው የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት Highschool Diploma የሚሰጥ መሆኑን ከወዲሁ እናስታውቃለን።

  • 18 авг. 2025 г.2 09015из yEHkmxlFEwc4MjE0

    Date: [Sunday, August 24/25]  Time: [7:00 local Time]  Location: [East West Hall,Gofa Mebrat Hail]

  • 18 авг. 2025 г.2 3617из yEHkmxlFEwc4MjE0

    Final schedule of Callians Batch graduation on SundayAugust 24 /2025 1. Processional - Graduates enter the venue in a procession. 2. National Anthem - Singing of the national anthem to begin the ceremony. 3. Welcome Address - Opening remarks from the Managing Director of SWA 4. Valedictorian Speech - Speech from the top academic achievers in the graduating class. 5. Salutatorian Speech - Speech from the second highest academic achievers in the graduating class. 6. Special Recognition - Recognition of outstanding achievements and accomplishments of individual graduates. 7. Keynote Speaker - Speech from a guest speaker/guest of honor /chosen to inspire and motivate the graduating class. 8. Presentation of Diplomas - Graduates receive their diplomas on stage. 9. Tassel Ceremony - Graduates move their tassels from one side of their cap to the other to signify their transition from student to graduate. 10. Closing Remarks - Final words of encouragement and congratulations from school officials. 11. Recessional - Graduates exit the venue in a procession. 12. Photo session - Graduates and their guests gather for a photo session following the ceremony.

  • 18 авг. 2025 г.1 3534из Swa01

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг. 2025 г.1 5501из Swa01

    Dear graduate students of 2025 callians batch of south west academy Congratulations!!!!!! on your achievement! Your hard work and dedication have paid off, and we are so proud of you. Keep up the amazing work and continue to reach for your dreams. You are a true inspiration to the new generation. Congratulations! South west Academy

  • East West | Gofa Mebrat https://maps.app.goo.gl/kcEeibMiqWtjNoZ36

  • 15 авг. 2025 г.1 5316из Swa01

    Graduation schedule Place:East west Hall Date: August 24/2025

SWA JEMO G12/17 — tgindex