tgindex
Последний пост
18 авг. 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
993
+1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 211
20 постов
Вовлечённость
323,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Use The Above Link To Join grade  12 Channel

  • https://t.me/+86PYDlfRKANhZWFk

  • 13 авг. 2025 г.3 4326из jemog11swa

    TO ALL GRADE 12 STUDENTS THE SUMMER ENRICHMENT PROGRAM IS MANDATORY AND 20% OF THE FIRST QUARTER RESULT IS THE SUMMER PROGRAM RESULT SO YOU SHOULD ATTEND IT PROPERLY

  • 28 июл. 2025 г.3 4046из yEHkmxlFEwc4MjE0

    የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በነገው እለት ማለትም ሐምሌ 22'2017 ይጠናቀቃል ከእሮብ ሐምሌ 23;2017 ጀምሮምንም አይነት የነባር ተማሪዎች ምዝገባ አናከናውንም ባልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች ቦታ አዲስ ተማሪዎች መመዝገብ እንጀምራለን ለሚፈጠረው ችግር ወላጆች ተጠያቂ ትሆናላቹህ

  • 24 июл. 2025 г.3 480из yEHkmxlFEwc4MjE0

    የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት  ይመለከታል **የ11ኛ ክፍል  ተማሪዎች በመረጣችሁት የትምህርት መስክ ከ ሰኞ  ሐምሌ 14/2017 ጀምሮ ትምህርት ተጀምሯል ተመዝግባቹህ የማጠናከርያ ትምህርቱን እንድትጀምሩ በጥብቅ እናሳስባለን። **የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኞ  ሐምሌ 14/2017 የክረምት ትምህርት የተጀመረ በመሆኑ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች በመመዝገብ የማጠናከሪያ ትምህርቱን እንድትጀምሩ በጥብቅ እናሳስባለን።                      ት/ቤቱ

  • 22 июл. 2025 г.2 6647из jemog9swa

    መጨረሻ ከመጨናነቅ ከወዲሁ ልጀቻችሁን እንድታስመዘግቡ እንመከራለን ከማክሰኞ በኸዋላ ምንም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እንደማናካሂድና ባልተመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ አዲስ ተማሪዎች እንደምንመዘግብ እንድታውቁ

  • እስከ ዛሬ የክረምት ትምህርት ያልጀመራቹህ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ እርምጃ መውሰድ እንጀምራለን

  • 21 июл. 2025 г.2 3801из yEHkmxlFEwc4MjE0

    ሳውዝ ዌስት ጀሞ ወርሀዊ ክፍያ

  • 21 июл. 2025 г.2 33432из yEHkmxlFEwc4MjE0

    без подписи

  • 20 июл. 2025 г.2 02017из jemog8swa

    ለምዝገባ ስትመጡ ማሟላት ያለባቹህ ነገሮች 1…የ2017 ውጤት ሰ ርተፍኬት 2…የመስከረም ወርና የምዝገባ የተከፈለበት የባንክ ደረሰኝ 3…የክረምት ትምህርት የተከፈለበት ደረሰኝ 4…የተማሪ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ

  • 20 июл. 2025 г.1 83013из yEHkmxlFEwc4MjE0

    የመደበኛ ተማሪዎች ለ2018 ምዝገባ ከማክሰኞ ሀምሌ 15 እስከ ማክሰኞ ሐምሌ 22 ቀን 2017 ብቻ እንደሆነ በጥብቅ እናሳስባለን ። ውዝፍ ክፍያ ያለበት ክፍያውን ካልፈፀመ መመዝገብ አይችልም የክፍያ ሲስተሙ እንደማይቀበለው እንድታዉቁ ። ከምዝገባ በፊት ውዝፍ ክፍያቸው መፈፀም ግዴታ ።

  • ከሰኞ ሐምሌ 14 2017 የሚጀምረው የክረምት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ለ 11ኛም 12 ኛም ክፍል ተማሪዎች መማር ግዴታ መሆኑን አውቃቹህ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ክፍያው 2900 ብር ነው

  • 15 июл. 2025 г.1 77015из jemog6swa

    ለሳዌአ ተማሪ ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ከ 1ኛ -12 ኛ ክፍል ተማሪዎች የመዝጊያ ኘሮግራም ቀን ቅዳሜ ሐምሌ 12፣2017 ዓ.ም ይሆናል ። 👉ሐሙስ ሐምሌ 10 , 2017  ከ 1ኛ -4ኛ ክፍል አቅራቢ ተማሪዎች ቅዳሜ ሐምሌ 12፣ 2017 ዓ.ም ለሚከበረው የወላጆች ቀን ክብረ በዓል ልምምድ የሚያደርጉ መሆኑን ተገንዝባችሁ ለግማሽ ቀን ትምህርት ቤት ትልኳቸው ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ በዚህ ቀን ተማሪዎች ለግማሽ ቀን ማለትም ከ1:00 ጀምሮ እስከ 6፡30 ሰዓት ብቻ ትምህርት ቤት ውስጥ ይቆያሉ፡፡  ማስታወሻ፡ ከ1ኛ -4ኛ ክፍል አቅራቢ ተማሪ ወላጆች ተማሪዎችን ቅዳሜ ሐምሌ 12፣ 2017 ዓ.ም ቀን ላይ ልጆቻችሁን እስከ ጠዋት 1፡30 ድረስ ባለው ጊዜ ት/ት ቤት ግቢ እንድታመጡልን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ 👉 የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ የሚሰጠው እና ምዝገባ የሚካሔደው ከሰኞ ሐምሌ 14 እስከ ረቡዕ ሐምሌ 23 ቀን 2017ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ ነው፡፡ በነዚህ ቀናት ቀርበው ሪፖርት ካርዳቸውን የማይወስዱ ወላጆችና ተማሪዎች ለ2018 ዓ.ም የሚያደርጉት ምዝገባ እንዳልተጠናቀቀ እንደሚቆጠርና ለሚፈጠረው ማንኛውም ችግር ኃላፊነቱ የወላጆች እንደሚሆን ከወዲሁ እንገልፃለን፡፡ 👉የክረምት ትምህርት የክረምት ትምህርት ከሐምሌ 14 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ሳምንታት እንደሚቆይ ከወዲሁ ልናሳስብዎ እንወዳለን፡፡ የሳዌአ አስተዳደር!

  • የክረምት ማጠናከርያ ትምህርት በመጭው ሰኞ ማለትም ሐምሌ 14'2017 ይጀመራል ስለዚህ በ 2018 12 ኛክፍል የምትገቡ ተማሪዎች ማጠናከርያ ትምህርቱን መማር ግዴታ ነው

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • FQT items of specifications

  • без подписи

  • без подписи