tgindex
Последний пост
18 авг. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 166
+1 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 876
21 постов
Вовлечённость
332,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Use The Above Link To Join grade  11 Channel

  • https://t.me/+jM7iR0l1y69hYTM0

  • 28 июл. 2025 г.3 3704из yEHkmxlFEwc4MjE0

    የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በነገው እለት ማለትም ሐምሌ 22'2017 ይጠናቀቃል ከእሮብ ሐምሌ 23;2017 ጀምሮምንም አይነት የነባር ተማሪዎች ምዝገባ አናከናውንም ባልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች ቦታ አዲስ ተማሪዎች መመዝገብ እንጀምራለን ለሚፈጠረው ችግር ወላጆች ተጠያቂ ትሆናላቹህ

  • Share '7. Grade 11 Community Health Survice Student Module 3 Sep 24.pdf'

  • 24 июл. 2025 г.3 7723из yEHkmxlFEwc4MjE0

    የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት  ይመለከታል **የ11ኛ ክፍል  ተማሪዎች በመረጣችሁት የትምህርት መስክ ከ ሰኞ  ሐምሌ 14/2017 ጀምሮ ትምህርት ተጀምሯል ተመዝግባቹህ የማጠናከርያ ትምህርቱን እንድትጀምሩ በጥብቅ እናሳስባለን። **የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኞ  ሐምሌ 14/2017 የክረምት ትምህርት የተጀመረ በመሆኑ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች በመመዝገብ የማጠናከሪያ ትምህርቱን እንድትጀምሩ በጥብቅ እናሳስባለን።                      ት/ቤቱ

  • 22 июл. 2025 г.12,6 тыс37

    መጨረሻ ከመጨናነቅ ከወዲሁ ልጀቻችሁን እንድታስመዘግቡ እንመከራለን ከማክሰኞ በኸዋላ ምንም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እንደማናካሂድና ባልተመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ አዲስ ተማሪዎች እንደምንመዘግብ እንድታውቁ

  • 22 июл. 2025 г.2 85218из jemog10swa

    እስከ ዛሬ የክረምት ትምህርት ያልጀመራቹህ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ እርምጃ መውሰድ እንጀምራለን

  • 21 июл. 2025 г.2 6403из yEHkmxlFEwc4MjE0

    ሳውዝ ዌስት ጀሞ ወርሀዊ ክፍያ

  • 21 июл. 2025 г.2 64028из yEHkmxlFEwc4MjE0

    без подписи

  • 20 июл. 2025 г.2 24116из jemog8swa

    ለምዝገባ ስትመጡ ማሟላት ያለባቹህ ነገሮች 1…የ2017 ውጤት ሰ ርተፍኬት 2…የመስከረም ወርና የምዝገባ የተከፈለበት የባንክ ደረሰኝ 3…የክረምት ትምህርት የተከፈለበት ደረሰኝ 4…የተማሪ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ

  • 20 июл. 2025 г.1 9608из yEHkmxlFEwc4MjE0

    የመደበኛ ተማሪዎች ለ2018 ምዝገባ ከማክሰኞ ሀምሌ 15 እስከ ማክሰኞ ሐምሌ 22 ቀን 2017 ብቻ እንደሆነ በጥብቅ እናሳስባለን ። ውዝፍ ክፍያ ያለበት ክፍያውን ካልፈፀመ መመዝገብ አይችልም የክፍያ ሲስተሙ እንደማይቀበለው እንድታዉቁ ። ከምዝገባ በፊት ውዝፍ ክፍያቸው መፈፀም ግዴታ ።

  • 16 июл. 2025 г.2 18015из jemog10swa

    ከሰኞ ሐምሌ 14 2017 የሚጀምረው የክረምት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ለ 11ኛም 12 ኛም ክፍል ተማሪዎች መማር ግዴታ መሆኑን አውቃቹህ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ክፍያው 2900 ብር ነው

  • 15 июл. 2025 г.1 98214из jemog6swa

    ለሳዌአ ተማሪ ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ከ 1ኛ -12 ኛ ክፍል ተማሪዎች የመዝጊያ ኘሮግራም ቀን ቅዳሜ ሐምሌ 12፣2017 ዓ.ም ይሆናል ። 👉ሐሙስ ሐምሌ 10 , 2017  ከ 1ኛ -4ኛ ክፍል አቅራቢ ተማሪዎች ቅዳሜ ሐምሌ 12፣ 2017 ዓ.ም ለሚከበረው የወላጆች ቀን ክብረ በዓል ልምምድ የሚያደርጉ መሆኑን ተገንዝባችሁ ለግማሽ ቀን ትምህርት ቤት ትልኳቸው ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ በዚህ ቀን ተማሪዎች ለግማሽ ቀን ማለትም ከ1:00 ጀምሮ እስከ 6፡30 ሰዓት ብቻ ትምህርት ቤት ውስጥ ይቆያሉ፡፡  ማስታወሻ፡ ከ1ኛ -4ኛ ክፍል አቅራቢ ተማሪ ወላጆች ተማሪዎችን ቅዳሜ ሐምሌ 12፣ 2017 ዓ.ም ቀን ላይ ልጆቻችሁን እስከ ጠዋት 1፡30 ድረስ ባለው ጊዜ ት/ት ቤት ግቢ እንድታመጡልን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ 👉 የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ የሚሰጠው እና ምዝገባ የሚካሔደው ከሰኞ ሐምሌ 14 እስከ ረቡዕ ሐምሌ 23 ቀን 2017ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ ነው፡፡ በነዚህ ቀናት ቀርበው ሪፖርት ካርዳቸውን የማይወስዱ ወላጆችና ተማሪዎች ለ2018 ዓ.ም የሚያደርጉት ምዝገባ እንዳልተጠናቀቀ እንደሚቆጠርና ለሚፈጠረው ማንኛውም ችግር ኃላፊነቱ የወላጆች እንደሚሆን ከወዲሁ እንገልፃለን፡፡ 👉የክረምት ትምህርት የክረምት ትምህርት ከሐምሌ 14 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ሳምንታት እንደሚቆይ ከወዲሁ ልናሳስብዎ እንወዳለን፡፡ የሳዌአ አስተዳደር!

  • ለሁሉም በ2018 11ኛ ክፍል የምትገቡ ተማሪዎች በመረጣችሁት ፊልድና እና የሙያ ዘርፍ የክረምት ማጠናከርያ ትምህርት ሰኞ ሐምሌ 14 ,2017 ይጀምራል ስለዚህ መማር ግዴታ ነው

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 16 июн. 2025 г.3 56022из Getachew Gidey Kidanu Kuhulay

    без подписи

  • 16 июн. 2025 г.3 41022из Getachew Gidey Kidanu Kuhulay

    без подписи