Wachemo University Students' Union
Статистика"Inform. Engage. Empower." Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union
- Последний пост
- 16:01
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 175
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#Notice #Graduation ነገ ጧት መመረቂያ አዳራሽ መግባት የሚቻለው እስከ 1:00 ብቻ ሲሆን ሴኔት ከገባ በኋላ ወደ አዳራሽ መግባት እንደማይቻል እናሳውቃለን። 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት =================== 🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU 🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat 📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com 📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 --------------------------------------------------- ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
ቅሬታችሁን እስከ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ማቅረብ ትችላላችሁ። - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከመውጫ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች፣ ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። ውጤት ያያችሁበትን ሊንክ https://result.ethernet.edu.et/usernamepage በመጠቀም፣ በገፁ ላይ የሚገኘውን "Submit Complaint" የሚለውን አማራጭ በመጫን ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አስረድቷል። ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ 👇 ከሰኔ 17-23/2018 ዓ.ም ቅሬታ አቅራቢዎች በአካል ወደ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መሔድ ሳይጠበቅባችሁ በኦንላይን ብቻ ቅሬታችሁን እንድታቀርቡ ተብሏል። @tikvahuniversity
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ቅሬታዎን ያስገቡ! በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት ቅሬታዎን በኦንላይን ያስገቡ፡፡ ➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ ➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ ➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ ➫ የተሳሳተ ጾታ ከመረጡና መሠል ቅሬታ ካለዎ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ (https://result.ethernet.edu.et) ላይ Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Complaint Category ከሚለው ይምረጡ፣ Description የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ቅሬታውን አጠር አድርገው ይግለፁ፣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ያጠናቅቁ፡፡ @tikvahuniversity
#Notice #Graduation Graduation Date Confirmed Main Campus - ሰኔ 20 Durame Campus - ሰኔ 21 የ12ኛ ክፍል ፈተና ስላለ Clearance Form ወስዳችሁ ከምግብ ቤት እና ዶርም ውጭ ያሉትን ቀድማችሁ ጨርሱ። 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት =================== 🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU 🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat 📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com 📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 --------------------------------------------------- ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
ለኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ይሄን የቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ። https://t.me/+Y141Ts_myrg5ZjY0
ለኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ይሄን የቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ። https://t.me/+Y141Ts_myrg5ZjY0
📢 ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ለመቀላቀል የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦ ዩኒቨርሲቲው በኢንጂነሪንግ፣ በጤና እና በቢዝነስና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጆቹ በ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በዚህ መሠረት፣ በቀድሞ ማስታወቂያ መሠረት የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በአካል በመገኘት ከዩኒቨርሲቲው የተመደቡ የምዝገባ ኃላፊዎች ጋር በተዘጋጁ የመሰባሰቢያ ቦታዎች ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ 👉 ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የምዝገባ ጊዜና ቦታ ጊዜ፡ ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም ቦታ፡ ሆሳዕና ከተማ - ሃዲያ ባህል አዳራሽ የምዝገባ ጣቢያ 👉ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች *ከ8ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች (ኦርጅናል) *4 ፓስፖርት መጠን ፎቶ *ክሊራንስ *ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ 👉ተጨማሪ መረጃ እና በየምዝገባ ጣቢያው የተመደቡ ኃላፊዎችን ስልክ ለማግኘት (https://www.etdu.edu.et/Notice) 📢 ማሳሰቢያ ተማሪዎች አሁን እየተማሩ ባሉበት ቅርብ የምዝገባ ጣቢያ በመገኘት ብቻ መመዝገብ እንደሚችሉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊታችን ልህቀት እንተጋለን! 📌 Telegram channel https://t.me/EthiopianDefenceUniversity 📌website http://www.etdu.edu.et 📌Facebook https://www.Facebook.com/ethdefuni 📌tiktok https://www.tiktok.com/@ethiopiandefenceuniversi
#Notice #Graduation Tentative Graduation Schedule Main - ሰኔ 20 Durame - ሰኔ 21 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 ሰኔ 06 ቀን 2018 ዓ.ም የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት =================== 🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU 🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat 📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com 📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 --------------------------------------------------- ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#Notice #Exit_Exam Friday 05/10/18 Exam schedule & exam room 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 ሰኔ 04 ቀን 2018 ዓ.ም የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት =================== 🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU 🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat 📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com 📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 --------------------------------------------------- ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
#ExitExamProtocols የ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር መመሪያዎች፦ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የሞባይል ስልክ፣ ሚሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር፣ የራስ ያልሆነ መታወቂያ እንዲሁም ማንኛውም አይነት የጦር መሳሪያ ይዘው መገኘት አይችሉም፡፡ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከ3ዐ ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት ክፍል መገኘት አለባቸው፡፡ ➫ ተፈታኞች ከተመደቡበት ክፍል ውጪ መፈተን ውጤት ያሰርዛል፡፡ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና አስፈጻሚን ትዕዛዝ ማክበር ይጠበቅባቸዋል። ➫ ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ እንዲሁም ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ➫ በሌላ ሰው ስም፣ መለያ ቁጥር እና የይለፍ ቃል መፈተን አይቻልም፡፡ @tikvahuniversity
видео или голосовое, без подписи
#Notice #Exit_Exam በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጡ የመውጫ ፈተና ዝርዝር እና የፈተና ቀን 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት =================== 🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU 🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat 📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com 📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 --------------------------------------------------- ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA