tgindex
WCU Fellowship
@WcuEvaSUангНиКскиК

🗣የ2018 መሪ ቃላችን እግዚአብሔርን መፈለግ/Seeking God ~በመመለስ/Return ~በጽድቅ ኑሮ/Walk Righteously ~በመታመን/Trust Also Follow us on... 🔴YouTube: https://m.youtube.com/@wcustudentfellowship 🔵Instagram :https://www.instagram.com/wcufellowship

Последний пост
6 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
ангНиКскиК
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 443
+1 Са 4 дн.
Сутки
−1
−0,02%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
1 119
30 постов
Вовлечённость
20,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всогО 30
УпОПинаниК
1
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
886
1/48двое суток
1 015
1/72трое суток
1 095

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • ✨ሰላም የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ተማሪዎች! 🙌 የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ!✨ እንግዲህ ይህ ወር ከገባበት ሳምንት ጀምሮ ለሚቀጥለው ዓመት የሚሆን ገቢ የማሰባሰብ ሾል ስንሰራ እንደቆየን ይታወቃል። አሁንም የቀሩትን ጥቂት ቀናት በደምብ መድረስና ማሳከት እንድንችል፤ ከላይ ያለውን ዓይነት ቴምፕሌት ፎቶአችንን በመላክ ሁላችንም አሰርተን ስቶሪና ፕሮፋይል በማድረግ አብረን እናገልግል። ፎቶዎቻችሁን በዚህ ግሩፕ መላክ ትችላላችሁ https://t.me/+T7R_9bFmR-IwMzg8 ከላካችሁ በኋላ በዚህ ቻናል ተመልሶ ይላክላችኋል። https://t.me/summerfund ተባረኩ🤗

  • ስምህ ይቀደስ " ሀገር አቀፍ የወንጌል ተልዕኮ ስልጠና(National mission training)    "ተግባራዊ ክርስቲና ለተልዕኮ" ‘በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች፣ እንዲሁ በምድር ትሁን። ማቴ 6:9-10 ይህ የተልዕኮ ስልጠና ፡- ክርስቲያኖች ተግባራዊ የሆነውን ክርስቲያናው ሕይወት እንደሚገባው በመኖር ታላቁን ተልዕኮ መፈጸም እንድችሉ የማነሳሳት እና የማስታጠቅ ስልጠና ነው። 🗓 ከሐምሌ 21-25/2018 ዓ.ም 👉ለሰልጣኞች የማደሪያ ቦታ በነጻ የሚዘጋጅ ይሆናል!! 👉መመዝገቢያ 1200(ማደሪያ ጨምሮ ቁርስ ምሳ እና እራት ይዘጋጃል) 👉ማደሪያ ላማይፈልጉ 1000 ብር ብቻ ⬇️ ቦታ:- ሆሳዕና ከተማ           👉ለመመዝገብና ለተጨማሪ መረጃ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ 📞0982755544 📞0982787981 📞0714744098 በተጨማሪም ከታች ባላው ሊንክ መጠቀም ይችላሉ ! Web https://national-mission-training.vercel.app/ Bot  http://t.me/hgm_registration_bot/hgmregistration Telegram👇👇👇👇👇 https://t.me/Birukforjesus7 https://t.me/Bekaalu https://t.me/wami_ka https://t.me/Wubemom17 https://t.me/Tinaasee https://t.me/Abiyetete https://t.me/Sunem9 https://t.me/Freeman_5 ፈጥነው ይመዝገቡ አዘጋጅ :-የሆሳዕና ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ወጣቶች ዘርፍ HGM  የወንጌል ንቅናቄ አገልግሎት! https://t.me/hossanagospelmovement

  • 14 июл.2 216263

    🔥 _ለፌሎዬ_እዘረጋለሁ! 🔥 💥 ዘራችንን ለእግዚአብሔር ቤት፤ ፍሬያችንን ለትውልድ! 💥

  • 13 июл.1 807107

    #ለፌሎዬ_እዘረጋለሁ (የገቢ ማሰባሰቢያ ቻሌንጅ) ሰላም የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ተማሪዎች እንዲሁም ምሩቃን! የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ። ባለፉት ሳምንታት በተለያየ መልኩ ሲተዋወቅ የቆየው ለፌሎሺፓችን የቀጣይ አመት የአገልግሎት እንቅስቃሴ የሚውል ገቢ የሚሰባሰብበት ቻሌንጅ ዛሬ ሐምሌ 06 በይፋ ተጀምሯል!💥💥 ይህ ቻሌንጅ ለሚቀጥለው 1 ወር ሙሉ የሚቀጥል ይሆናል። በዚህም እንቅስቃሴ የፌሎሺፓችን ቤተሰቦች ሁላችሁም በሰፊው እንድትሳተፉ ይጠበቃል። ይኸውም ☑️ በምትችሉት በየትኛውም የገንዘብ መጠን የበኩላችሁን በመስጠት ☑️የሚለቀቁ ግራፊክሶችን share በማድረግ ☑️ ስለዚህ ቻሌንጅ ላላወቁ የፌሎሺፓችን ቤተሰቦች በማሳወቅ (በተለይም ምሩቃን) አብራችሁን እንድትቆሙ በጌታ ፍቅር ሃደራ ልንላችሁ እንወዳለን🙏 ከታች የተቀመጠው የፌሎሺፓችን ይፋዊ የባንክ አካውንት ሲሆን ቀጥታ ወደዚያ ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ። ተባረኩልን🥰 1000249716166 EvaSUE Wachemo University Fellowship #ለፌሎዬ_እዘረጋለሁ!

  • WCU Fellowship pinned a photo

  • 12 июл.1 670165

    ​⏳ 1 ቀን ብቻ ቀረው! ​🔥 _ለፌሎዬ_እዘረጋለሁ! 🔥 💥 ዘራችንን ለእግዚአብሔር ቤት፤ ፍሬያችንን ለትውልድ! 💥 ​⏰ የመጨረሻዎቹ 24 ሰዓታት! ​ውድ የፌሎሺፓችን ተማሪዎች፣ ምሩቃን፤ የጌታ ሰላምና ጸጋ በያላችሁበት ይብዛላችሁ። ​ሰሞኑን በነበሩን ተከታታይ ቀናት፣ በካምፓሳችን ውስጥ ስላለው መጠነ ሰፊ የወንጌልና የደቀመዝሙርነት አገልግሎት ስንነጋገር ቆይተናል። በ13ቱ የአገልግሎት ዘርፎች አማካኝነት የሚከናወኑት ሥራዎች ምን ያህል ሰፊ እንደሆኑና ይህንን ትልቅ ሥራ ደግፎ የሚያስቀጥለው ሌላ ማንም ሳይሆን ራሱ ለአምላኩ ቤት የሚቀናው ተማሪ፣ ታማኝ ምሩቃን (Alumni) እና የአገልግሎቱ ወዳጆች ብቻ መሆናቸውን አይተናል። ​ ነገ ሰኞ ማለዳ ላይ፣ ሁላችንም በጉጉት የጠበቅነው የክረምት የሶሻል ሚዲያ የገቢ ማሰባሰቢያ (Summer Fundraising) ንቅናቄ በይፋ ይጀምራል! ​ይህ በዘመቻ ስሜት የምናልፈው  አይደለም። ይህ ፌሎሺፕ ላለፉት ዓመታት ለብዙዎቻችን መንፈሳዊ መጠለያ፣ የወንጌል እውነት የተማርንበትና ዛሬ ላይ ለደረስንበት ማንነት ትልቅ መሠረት የጣለልን ውድ ቤታችን ነው። ነገ የሚጀምረው የበረከት ስጦታ የማሰባሰብ ስራ፣ የፊሎሺፑ አገልግሎት በትውልድ መካከል ሳይገታ እንዲቀጥል የምናደርግበት የእውነተኛ ፍቅራችን መግለጫ ነው። ​እያንዳንዳችን የምናደርገው እውነተኛና ታማኝ አስተዋጽኦ የፌሎሺፓችን የአገልግሎት ሰረገላ በብርታት እንዲጓዝ ያደርጋል።ስለዚህ በታማኝነት እንዘረጋለን:: እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።”   — 2ኛ ቆሮ 9፥7   ​#የፌሎሺፑ_አገልግሎት_በእኔና_በአንተ_እውነተኛ_ፍቅር_ላይ_ነው! 💟

  • 💟 ለፌሎዬ እዘረጋለሁ 💟 💥 ዘራችንን ለእግዚአብሔር ቤት፤ ፍሬያችንን ለትውልድ! 💥       ​⏳ 2 ቀናት ብቻ ቀሩት! ⏳ 2 Days Left፡ የፌሎሺፕ የገቢ ምንጭ ምንድነው? አገልግሎቱን በምንድነው የምናስቀጥለው? 💡 ​ ​ውድ የፌሎሺፓችን ተማሪዎች፣ ምሩቃንና የፌሎሺፓችን ቤተሰቦች፤ የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ። ​ትናንት የፌሎሺፓችንን የአገልግሎት ስፋትና የወጪዎቹን ሁኔታም በከፊል ተመልክተናል። ዛሬ ደግሞ ገቢው ምንድነው? የሚለውን እንመልከት 👉​እንደሚታወቀው የካምፓስ ፌሎሺፕ  ምንም ዓይነት ቋሚ የበጀት ድጋፍ የለውም። የአገልግሎቱ ብቸኛ የገቢ ምንጭ፦ ​ራሱ በግቢው ውስጥ ያለው ተማሪ፣​በትናንትናው ዕለት በዚሁ መሠረት ላይ አልፈው ዛሬ በሥራ ዓለም ላይ ያሉ ታማኝ ምሩቃን (Alumni)፣​እና የአገልግሎቱ እውነተኛ ሸክም ያላቸው የፌሎሺፑ ወዳጆች ብቻ ናቸው። 👉​ይህ ማለት እግዚአብሔር የሰጠን አደራ በትክክለኛው መንገድ እንዲቀጥል የማድረጉ ኃላፊነት በእያንዳንዳችን እጅ ላይ ነው ያለው። እኛ ካልቆምንለት፣ እኛ በበረከት ስጦታችን ካልደገፍነው የአገልግሎቱ ጉዞ ይገታል። ፍቅር ደግሞ በቃል ብቻ ሳይሆን የቤታችንን ክፍተት በታማኝነት በተግባር ስንሸፍን ይገለጣል። ​የአካል ርቀት ድንበር ሳይሆንብን ልባችንን ለአገልግሎቱ የምንሰጥበት፣ የሁላችንንም የበረከት እጅ በአንድነት የምናስተሳስርበት የክረምት የሶሻል ሚዲያ የገቢ ማሰባሰቢያ (Summer Fundraising) ለመጀመር 2 ቀናት ብቻ ቀሩት! ​ይህ የጥቂቶች ሸክም ሳይሆን የሁላችንም የጋራ አደራ እና ኃላፊነት ነው። ግራፊክሶችን share በማድረግ አብረን እናገልግል!    “ እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።”   — 2ኛ ቆሮ 9፥7   የፌሎዬ_ነገ_የእኔ_የዛሬ _ታማኝነት_ነው! ✨        ፀጋ ይብዛላችሁ!

  • йоС пОдписи

  • WCU Fellowship pinned «💟 ለፌሎዬ እዘረጋለሁ 💟 💥 ዘራችንን ለእግዚአብሔር ቤት፤ ፍሬያችንን ለትውልድ! 💥 ​⏳ 3 ቀናት ብቻ ቀሩት! ​ 👉የፌሎሺፓችን አገልግሎት እና ወጪዎቹ ምን ይመስላሉ? ​ውድ የፌሎሺፓችን ተማሪዎች፣ ምሩቃን፤ የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ። ​የፌሎሺፓችን ዋነኛ ዓላማ ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግሥት ማስፋት እንደመሆኑ መጠን፤ ባለፉት…»

  • 💟 ለፌሎዬ እዘረጋለሁ 💟 💥 ዘራችንን ለእግዚአብሔር ቤት፤ ፍሬያችንን ለትውልድ! 💥 ​⏳ 3 ቀናት ብቻ ቀሩት! ​ 👉የፌሎሺፓችን አገልግሎት እና ወጪዎቹ ምን ይመስላሉ? ​ውድ የፌሎሺፓችን ተማሪዎች፣ ምሩቃን፤ የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ። ​የፌሎሺፓችን ዋነኛ ዓላማ ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግሥት ማስፋት እንደመሆኑ መጠን፤ ባለፉት ጊዜያት ወንጌልን በግቢ ውስጥም ሆነ ከግቢ ውጭ ላለው ማኅበረሰብ በቅንነት ስንመሰክር እንደቆየን ይታወቃል። ኅብረታችን ዘርፈ-ብዙ የሆኑ ፕሮግራሞችን ​የሚያካሄድ እንዲሁም ወደ አስራ ሦስት (13) የሚጠጉ የአገልግሎት ዘርፎች (ኅብረቶች) ያሉት ነው። እነዚህ ዘርፎች በዓመት የሚያከናውኗቸውን አገልግሎቶች እግዚአብሔር እየረዳንና እያገዘን እዚህ ደርሰናል። ​ታዲያ እነዚህ አገልግሎቶች ለብዙዎች መጽናናት፣ መታነጽ እንዲሁም መበርታት መሆናቸው እውነት ቢሆንም፤ ፕሮግራሞቹም ቀላል የማይባል ወጪ የሚጠይቁ ናቸው። እንደሚታወቀው ፌሎሺፓችን ምንም ዓይነት ቋሚ የገቢ ምንጭ ሳይኖረው፣አገልግሎቱን በሚደግፉ ምሩቃን፣ተቋማት እና ከተማሪ በተማሪ በሆነ ገቢ አገልግሎቱን እያስቀጠለ የሚገኘው። ይህ ደግሞ በየዓመቱ ከሚሰበሰበው ይልቅ የሚወጣው ወጪ እንዲበዛ ያደርገዋል እንዲሁም ተማሪዎቻችን ላይ የወጪ ጫናን ያመጣል። ​ለዚህ ነው በአካል በክረምት እረፍት ላይ ብንሆንም፣ ልባችን ግን ሁልጊዜ አገልግሎቱ ላይ ነው የምንለው! የአካል መራራቅ የአገልግሎቱን አደራ አያቀዝቅዘውም። የዛሬው ትውልድ እኛ ነን! ለብዙዎች በእግዚአብሔር ፊት የመቆየትና የእግዚአብሔር መንግሥት እንዲሰፋ ምክንያት ለመሆን ዛሬውኑ እንነሳ። ​ለአዲሱ ዓመት የፌሎሺፓችንን አገልግሎት ለማጠናከርና የገቢ አቅማችንን በጋራ ለመገንባት ሁላችንም እጃችንን የምንዘረጋበት የክረምት የሶሻል ሚዲያ የገቢ ማሰባሰቢያ (Summer Fundraising) ሊጀመር 3 ቀናት ብቻ ቀሩት! ✨​በጉጉት በሚጠበቀው በዚህ ታላቅ ዘመቻ ላይ የበረከት አሻራችንን ለማሳረፍ ከአሁኑ በሁሉ እንዘጋጅ፤ ግራፊክሶችን Share በማድረግ እና ቀጥታ በአገልግሎቱ በመስጠት በመሳተፍ አብረውን ይቁሙ ! ​ የፌሎዬ_ዕድገት_የእኔም_ድርሻ_ነው! ​ጸጋ ይብዛላችሁ!

  • йоС пОдписи

  • WCU Fellowship pinned a photo

  • 9 июл.1 55431

    💟ለፌሎዬ እዘረጋለው💟 💥ዘራችንን ለእግዚአብሔር ቤት ፍሬያችንን ለትውልድ💥                                   ✨ 4 ቀን ቀረው✨ ከተሰጠን ለፌሎሺፓችንን በመስጠት ልናገለግል 4 ቀናት ብቻ ቀሩ! story,profile እና share በማድረግ በአገልግሎቱ እንሳተፍ

  • 8 июл.1 458115

    💟ለፌሎዬ እዘረጋለው💟 💥ዘራችንን ለእግዚአብሔር ቤት ፍሬያችንን ለትውልድ💥 ✨ 5 ቀን ቀረው✨ story,profile እና share በማድረግ በአገልግሎቱ እንሳተፍ

  • WCU Fellowship pinned a photo

  • 7 июл.1 608117

    💟ለፌሎዬ እዘረጋለው💟 💥ዘራችንን ለእግዚአብሔር ቤት ፍሬያችንን ለትውልድ 💥 Coming soon ውድ የፌሎሺፓችን ተማሪዎች እና ምሩቃን ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ! ​ያለፉትን ሦስት ሳምንታት በጋራ የጥሞና እና የጸሎት ጊዜ ውስጥ እንደነበርን አይዘነጋም። በዚህ የጸሎት ጊዜያችን እግዚአብሔር በጓዳችን እየተናገረንና መንፈሳዊ ኃይልን እያደለን እንደነበረ በሙሉ ልብ እናምናለን። እንግዲህ በአካል በክረምት እረፍት ላይ ብንሆንም፣ ልባችን ግን ሁልጊዜ አገልግሎቱ ላይ ነው። ​ፍቅር በተግባር ሲገለጥ አገልግሎት ያድጋል! በመሆኑም ለአዲሱ ዓመት(2019 ዓ.ም) የፌሎሺፓችንን ሁለንተናዊ አገልግሎት ለመደገፍ ሁላችንም የምንሳተፍበት  የክረምት የsocial media የገቢ ማሰባሰቢያ (Summer Fundraising) የፊታችን ሰኞ ሐምሌ 6/2018 ዓ.ም በይፋ ይጀምራል!🚀 ይህም የገቢ ማሰባሰቢያ ስራ የሁላችንም በመሆኑ የፌሎሺፓችን ምሩቃንን የሚጨምር ይሆናል ስለዚህም ሁላችንም የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ​ስለዚህ ከፊታችን ባሉት በእነዚህ ቀናት ውስጥ ሁላችንም የሚለቀቁትን የገቢ ማሰባሰቢያ ግራፊክሶች (Graphics) በማኅበራዊ ድረ-ገጾቻችን ላይ  Share በማድረግ፣ እንዲሁም  በአገልግሎቱ ላይ በቀጥታ በመስጠት በመሳተፍ አብረን የእግዚአብሔርን ቤት እንድንሰራ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ​ “ለዘሪ ዘርን ለመብላትም እንጀራን በብዙ የሚሰጥ እርሱም የምትዘሩትን ዘር ይሰጣችኋል ያበረክትላችሁማል፥ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያሳድጋል፤”      2ኛ ቆሮንቶስ 9፥10 Account 1000249716166 Evasue wachemo university fellowship