Apostolic church of Ethiopia, Bole Hermon Branch
Статистика"፤ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤" (ኦሪት ዘዳግም 6: 4)
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 484
- 1/48двое суток
- 554
- 1/72трое суток
- 598
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📌 የተራራው ስብከት ቅኔ በእህት ኤልሳቤጥ ቢያድግልኝ @ACEBoleHermon
@ACEBoleHermon
@ACEBoleHermon
@ACEBoleHermon
@ACEBoleHermon
"...... ከሰማይ የታየኝን ራእይ እምቢ አላልሁም። " ሐዋ26:19 @ACEBoleHermon
የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ይብዛላችሁ። " ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ ....." ሐዋ 1:8 የተቀበልነው መንፈስ ለተጠራንበት ሥራ ለወንጌል የሚለይ ነውና በዚህ መንፈስ ኃይል ወንጌልን ከኢየሩሳሌማችን ( ከአጥቢያችን ) ከቤተሰዎቻችን ጀምረን የክብሩን ወንጌል ብርሃን ለመመስከርና ለማወጅ :- ፊታችን እሁድ የወንጌል ቀን ስለሆነ፤ እንደተመካከርነው (ለወጣቶች ይድረሳችሁ) በኮንፈረንሱ ምክንያት ጎፋ ስለነበራችሁ እያንዳንዱ ሰው አንድ ነፍስ ይዞ እንዲመጣ ከጸሎት ጋር የመከሩን ጌታ ለምነናል! እኛም አምነናል። " ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ። " መዝ 2:8 ጌታ ኢየሱስ ለብዙ ህዝብ ጉባኤ ያድርጋችሁ! ያፍራችሁ!! መልዕክቱ ይተላለፍ ተባረኩ! @ACEBoleHermon
የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ይብዛላችሁ ። የእህት ሀና እሸቱ (የወ/ም አዲሱ ባለቤት) እናቷ ስላረፉ ቀብር ዛሬ (ቅዳሜ) ሲሆን ቦታዉ አዳማ ስለሆነ መድረስ የማትችሉ እየደወላችሁ እንድታፅናኗት በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን ። የእህት ሀና ስልክ ቁጥር 0912221233 የፍቅር ህብረት አስተባባሪዎች
📌 የተራራው ስብከት ክፍል 7 " ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።" ማቴ 5:8 @ACEBoleHermon
ክፍል 7 @ACEBoleHermon
የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ይብዛላችሁ ። " አደርግላቸው ዘንድ የእስራል ቤት ይሹኛል.." ህዝ36፥37 እንደሚል ይደረግን ዘንድ ፊቱን እንሻለን!! ከዛሬ ሰኞ ሐምሌ 20 ቀን ጀምሮ እስከ እሁድ ሐምሌ 26 ቀን የያዝነው ጾም ጸሎት ርዕስ እነሆ:- ➣ " ለሰልፍም ኃይልን ታስታጥቀኛለህ፤ በላዬ የቆሙትን በበታቼ ታስገዛቸዋለህ። " 2 ሳሙኤል 22:40 ከኃይል በታች በመሆናችን የሃይል መታጠቂያችን ስለተፈታ በጠላት ላይ የበላይ ልንሆን ሲገባን ገዢነት የእኛ ሊሆን ሲገባ ጠላት በላያችን እንዴት ይቆማል!ይሰለጥናል ! ብዙ ነገሮች በላያችን በረቱ! በቃ! እንበል!! ወደ ሃይላችን እንመለስ! የሃይል መታጠቂያችንን የምንታጠቅበት ሳምንት......... ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ ..." ሐዋ1፥8 መንፈስ ቅዱስ በሃይል ይውረድ!! በላያችን የቆመው ከእግራችን በታች ይረገጥ!! የጠላታችንን ከፍታ ያስረግጠን!!! " ሕዝቡንም እጅግ አበዛ፥ ከጠላቶቻቸውም ይልቅ አበረታቸው። " መዝ105:24 " በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ዘካ4፥6 በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እኛም ልጆቻችንም ከጠላቶቻችን ይልቅ የምንበረታበት ሳምንት!! " ደግሞ አንድ ሺህ ለካ ልሻገረውም የማልችለው ወንዝ ሆነ፤ ውኃውም ጥልቅ ነበረ፥ የሚዋኝበትም ውኃ ነበረ፤ ሰው ሊሻገረው የማይችለው ወንዝ ነበረ።" ህዝ47 ፥5 የመንፈሳዊ ህይወት ልካችንን.. በእኛ ሳይሆን በእርሱ ልክ እየለካ ወደ አየልን ልክ ያደርሰን ዘንድ ወደወንዙ ለመግባት እንደ ህዝቅኤል ፈቃደኛ እንሁን። ሰው ሊሻገረው (ስጋና ደም)ሊያልፈው ወደማይችለው ወንዝ ውስጥ ያጥልቀን!!! " በኋለኛው ዝናብ ጊዜ ከእግዚአብሔር ዘንድ ዝናቡን ለምኑ፤ እግዚአብሔር መብረቅ ያደርጋል.." ዘካ10፥1 " ስለዚህም ነገር ጾምን፥ ወደ እግዚአብሔርም ለመንን፤ እርሱም ተለመነን።" ዕዝ8፥23 አሜን!!!! ከጸሎቱ አትጉደሉ !! @ACEBoleHermon
📌 የተራራው ስብከት ክፍል 6 " የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና።" ማቴ5፥7 @ACEBoleHermon
ክፍል 6 @ACEBoleHermon
📌 የተራራው ስብከት ክፍል 5 “የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና።” ማቴ5፥5 @ACEBoleHermon
ክፍል 5 @ACEBoleHermon
📌 የተራራው ስብከት ክፍል 4 “የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፥ መፅናናትን ያገኛሉና።” ማቴ 5፥4 @ACEBoleHermon
ክፍል 4 @ACEBoleHermon
📌 የተራራው ስብከት ክፍል 3 " በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና። " ማቴ 5:3 @ACEBoleHermon
ክፍል 3 @ACEBoleHermon
📌 የተራራው ስብከት ክፍል 2 “ሕዝቡንም አይቶ ወደ ተራራ ወጣ፤ በተቀመጠም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀረቡ፤ አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው። ማቴ 5፥1-2 @ACEBoleHermon