tgindex
AFGC Youth Service

AFGC Youth Service

Статистика

✨ይህ ቻናል በአሰላ ቁ/1 ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ወጣቶች ህብረት ሕይወትን የሚያንፁ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ለማጋራት እና ስለ ፕሮግራሙ የተለያዩ መረጃዎችን ለመስጠት የተከፈተ ነው 💫ሳምንታዊ ፕሮግራሞቻችን ረቡዕ ከ11:00 ጀምሮ ልዩ የአምልኮ ጊዜ በየሳምንቱ ማክሰኞ አርብ እና ቅዳሜ ከ 11:00 ጀምሮ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት በእነዚህ ፕሮግራሞች መጥተው አብረውን ህብረት ያርጉ 🙏

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
379
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
321
18 постов
Вовлечённость
84,7%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
117
1/48двое суток
134
1/72трое суток
144

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ❤️❤️🙌

  • AFGC Youth Service pinned a video

  • 🔥🔥 ነገ ጌታን ለማምለክ አይቀርም 🙏

  • 🔥 የፊታችን ረቡዕ ጌታን እናመልካለን 🙌🙌

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው 🙈🙈😭 https://t.me/AFGCYouthService

  • https://t.me/AFGCYouthService

  • ዛሬ 🔥🙌

  • 3 авг.3282из AFGC_My_Bible

    🔥አስረጂው "...ሲመለስም በሠረገላ ተቀምጦ የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ያነብብ ነበር። መንፈስም ፊልጶስን፣ “ሂድ፤ ወደዚህ ሠረገላ ቅረብ” አለው። ፊልጶስም ፈጥኖ ወደ ሠረገላው ሄደ፤ ጃንደረባውም የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ሲያነብብ ሰምቶ፣ “ለመሆኑ፣ የምታነብበውን ታስተውለዋለህን?” አለው። ጃንደረባውም፣ “የሚያስረዳኝ ሰው ሳይኖር እንዴት አድርጌ አስተውላለሁ” አለው፤ ፊልጶስም አፉን ከፈተ፤ ከዚሁም መጽሐፍ ክፍል ጀምሮ ስለ ኢየሱስ ወንጌል ሰበከለት ሐዋርያት ሥራ 8:28-31, 35 🔥 ጃንደረባው የኢሳያስን መፅሐፍ ሚለው ባይገባውም አይገባኝም በሚል ምክንያት ሳይያዝ መፅሐፉን ያነብብ ነበር ከዛ እግዚአብሔር ሐዋርያት ተለማምደው በማያውቁት መንገድ ይህን ጃንደረባ መፅሐፉን እንዲያስረዳው ፊልጶስን በንጥቀት አመጣለት እርሱም መፅሐፉን ገልጦ አስረዳው ህይወቱም ተለወጠ ወንጌልንም ወደ ኢትዮጵያ ይዞ መጣ 🙏 🔥የቃሉ ገላጭ አስረጂ ሚላከው አይገባኝም ብሎ መፅሐፉን ከማንበብ ለሚቆጠብ ሳይሆን ባይገባውም ተግቶ ለሚያነብ ነው.. መፅሐፉን ተግተን እናንብብ አስረጂው ይላክልናል ብሩክ ሁኑ በርቱ 🙏 Join metshaf qdusien beglie 👇👇 https://t.me/AFGC_My_Bible

  • видео или голосовое, без подписи

  • ቆይልኝ_በመርከቤከአንተ_አይበልጥም-_koylgn_bemerkebe__kante_aybeltm_(256k).mp3

  • https://youtu.be/u6WUR6HgEI0

  • AFGC Youth Service pinned a photo

  • “ፊቴን ፈልጉ” ባልህ ጊዜ፤ ልቤ፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ ፊትህን እሻለሁ አለች። መዝ 27:8 ✨ ጌታን ለመፈለግ ለማምለክ ለመስማት ምንገናኝበት ሳምንታዊ የረቡዕ የወጣቶች የአምልኮ ምሽት በቁ/1 አንድ ሙሉ ወንጌል ይቀጥላል.. ሁላችሁም ተጋብዛችኃል እንዳትቀሩ 🙏

  • 🔥

  • ❤️❤️

  • 🤚 ዛሬ በፀሎት በዝማሬ በቃሉ ከጌታ ጋር ህብረት ለማረግ አይቀርም 🔥🔥

  • 🙌🙌

  • 🔥 Keep the fire of prayer alive. Lord, see my heart and breathe again upon every dying ember. Do not let my love grow cold or my altar become silent. Draw me back into Your presence until my heart burns for You again. MAKE IT A CRY! 🔥

AFGC Youth Service — tgindex