tgindex
ሰሊሆም-AMU - ECSF(Arbaminch university main campus fellowship)

ሰሊሆም-AMU - ECSF(Arbaminch university main campus fellowship)

Статистика
@AMUECSFОбразованиеанглийский

This channel belongs to AMU evangelical Christian student fellowship. Contact +251 97 614 0425 +251908723887 ህብረቱን መደገፍ ለምትፈልጉ 1000738670284 👇Our social media accounts👇 https://linktr.ee/40minch_university_fellow?utm_source=linktree_admin_share

Последний пост
17:13
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
14
Всего постов
51
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 912
−1 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
372
40 постов
Вовлечённость
19,5%
к подписчикам
Постов в день
2,0
всего 51
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
249
1/48двое суток
285
1/72трое суток
307

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17:132026

    https://youtu.be/I216SoZ7_Oc?si=rFt41uDtd4l6XwqX

  • የዛሬው ፕሮግራማችን በዚህ ተጠናቋል። ያገለገላችሁ የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። #አንዳችን ስለ ሌላችን እንጸልይ ፤ እንጠያየቅ ❤️         መልካም  ሳምንት!

  • 🎖🎖🎖🏆🎖🎖🎖 🥇 Nahom evan leader 17 batch 🥈 Redu Edu 17 batch 🥉yab edu(leader) 17 batch

  • 📒AMUECSF ማስታወቂያ 📒 ዛሬ ያገለገሉን...     በጸሎት - Abigu edu     በዝማሬ Afework choir     በቃል - Mastewal prayers     ነበሩ፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። 🙌 📌መደበኛ የ online GF ፕሮግራማችን ዛሬም እንዲህ ባለ መልኩ እንድንካፈል የረዳን ጌታ የተባረከ ይሁን !!🙏 ከዚህም በኋላ ደግሞ በሚኖረን የክረምት ቆይታችን ህብረት ማድረጋችንን የምንቀጥል ይሆናል:: ሰለሆነም ሁላችንም ወንድም እህቶቻችንን እንድናስታውስ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን:: 📌የነበረንን Online program መካፈል ያልቻላቹ ከላይ የተለቀቁትን ማድመጥ ትችላላችሁ። 📌በስሊሆም youtube channel የሚለቀቁ ዝማሬዎችን እና መንፈሳዊ መልዕክቶችን አንድትከታተሉ አንዲሁም ተደራሽነቱን ለማስፋት copy link አንድናድርግ ይሁን! የፍቅር ስጦታችንን ከታች በተቀመጠው አካውንት ቁጥር እንልካለን Commercial Bank of Ethiopia: 1000738670284 Tesfatsion, Melat and Mintesnot በዚህ ክረምት ባለንበት ቦታ በተለይም በቤተክርስቲያን ሕብረት ማድረግ አይረሳ!🙏

  • 1 ነቢዩም ኤርምያስ የሕዝቡን መከራና የከተማዋን መፍረስ ባየ ጊዜ፣ ተስፋ ሳይቆርጥ በልቡ ያሰበውና "እኛ ያልጠፋነው በዚህ ምክንያት ነው" ብሎ ያመነው ዋና ነገር ምንድን ነው? ​ሀ) ከተማዋ ጠንካራ ቅጥር ስላላትና ሕዝቡ ስለተከላካለ ​ለ) የጠላት ጦር ስለደከመና ስለተመለሰ ​ሐ) የእግዚአብሔር ምሕረትና ርኅራኄ ስላላለቀ፤ ይህንንም በማሰቡ ተስፋ አደረገ ​ 2,በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ማገልገል፣ ዘወትር ወደ ቤተ ክርስቲያን መመላለስና መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ አለመድከማችንንና የመንፈሳዊ ሕይወታችንን ጥንካሬ የሚያሳዩ ውጫዊ ምልክቶች ናቸው። ነገር ግን እነዚህን አገልግሎቶች በጽናት የመቀጠላችንና የመበርታታችን እውነተኛው መሠረትና ምክንያት ምንድን ነው? ሀ) በዙሪያችን ያሉ ጓደኞቻችን አበረታችነት ለ) ከእግዚአብሔር ጋር ያለው የግል የጸሎት ሕይወት፣ የእግዚአብሔር ቃል ጥናት እና ከወንድሞች ጋር ያለው የፍቅር ሕብረት ሐ) የራሳችን ጥረት፣ ችሎታ እና በሰዎች ዘንድ የሚሰጠን እውቅና መ) ሁሉም መልስ ናቸው 3 በመንፈሳዊ ሕይወታችን በደከመን፣ አቅም ባጠረንና በመንፈስ እንደ መበርታት በታከትን ጊዜ ማድረግ ያለብን ትክክለኛው ነገር ምንድን ነው? ሀ) ስለ እግዚአብሔር ታላቅ ምሕረትና ፍቅር ማሰብ ለ) ወደ እግዚአብሔር ፊት በንስሐና በጸሎት መመለስ ሐ) በኢሳይያስ 40፡31 ላይ «እግዚአብሔርን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ» እንደሚል በትዕግሥት እግዚአብሔርን መጠበቅና ተስፋ ማድረግ መ) ሁሉም መልስ ናቸው

  • የጨዋታ ጊዜ 😍🏆 ቀጥሎ...፤ ከተማርነው ሃሳብ የወጡ ሶስት የምርጫ ጥያቄዎች የሚለቀቁ ሲሆን መልሳቸውን የያዙትን ፊደሎች በመምረጥ በ @Selihomanswer ቀድሞ የላከ ያሸንፋል!!🏆

  • የጨዋታ ጊዜ 🥰

  • አገልጋይ : ማስተዋል ሞላቸው ርዕስ፡የእግዚአብሔር ምህረት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ፡ሰ ኤር 3፤21-24 17 BATCH Dep't : software

  • የቃለ መልእክት ጊዜ አሁን ደግሞ ከእግዚአብሔር ቃል የምንማርበት ጊዜ ነው። በያለንበት እግዚአብሔር እንዲያስተምረን በታማኝነት እንከታተል... 📚

  • የዝማሬ ጊዜ ዘማሪ ፡ አፈወርቅ ዲፓርትመንት : ኳየር

  • የዝማሬ አምልኮ ጊዜ 🙌 አሁን አምላካችን እግዚአብሔርን በዝማሬ የምናመልክበት ጊዜ ነው... 🎤🎼

  • ተወዳጆች የonline GF ፕሮግራማችን ሊጀምር 15 ደቂቃ ስለቀረው እንድትዘጋጁ፤ ለልሎችም share እያረጋችሁ። # Online Gf program እግዚአብሔርን_መፈለግ #በመታመን #በፅድቅ_ኑሮ #በመመለስ """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ"""""""""                     @amuecsf YouTube | Tiktok | Telegram | Facebook | Instagram | Spotify | Google podcast!

  • ሰላም ተወዳጆች የonline GF ፕሮግራማችን ሊጀምር 30 ደቂቃ ስለቀረው እንድትዘጋጁ እንላችኋለን ሌሎችም መጋበዝ እንዳይረሳ። #እግዚአብሔርን_መፈለግ #በመታመን #በፅድቅ_ኑሮ #በመመለስ #AMUECSF

  • የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ተወዳጆች! Online Gf program ዛሬ ማታ 2፡30 Online በሰሊሆም telegram Channel ስለሚኖረን ላልሰሙ ወገኖቻችንን በመናገር እንድንገኝ ይሁን። የሚኖሩን ፕሮግራሞች     🧎‍♂️ ፀሎት     🎙️ የዝማሬ አምልኮ     📖 ቃል      🎯 የጨዋታ ጊዜ                    ⏰2:30⏰     #የጌታ ጸጋ እና ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን። # Online Gf program """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ"""""""""   በነዚህ ሶሻል ሚዲያዎች ታገኙናላችሁ!    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇                     @amuecsf YouTube | Tiktok | Telegram | Facebook | Instagram | Spotify | Google podcast!

  • የዛሬው ፕሮግራማችን በዚህ ተጠናቋል። ያገለገላችሁ የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። #አንዳችን ስለ ሌላችን እንጸልይ ፤ እንጠያየቅ ❤️         መልካም  ሳምንት!

  • የዛሬውን ጥያቄ ብዙዎች ቢሞክሩትም ሙሉ በሙሉ የመለሰ ባለመኖሩ አሸናፊ አይኖርም 🏆😢 መልሱ: መ፣ መ፣ መ ነበር።

  • 📒AMUECSF ማስታወቂያ 📒 ዛሬ ያገለገሉን...     በጸሎት - Mire choir     በዝማሬ Betsi choir     በቃል - Teshu wl     ነበሩ፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። 🙌 📌መደበኛ የ online GF ፕሮግራማችን ዛሬም እንዲህ ባለ መልኩ እንድንካፈል የረዳን ጌታ የተባረከ ይሁን !!🙏 ከዚህም በኋላ ደግሞ በሚኖረን የክረምት ቆይታችን ህብረት ማድረጋችንን የምንቀጥል ይሆናል:: ሰለሆነም ሁላችንም ወንድም እህቶቻችንን እንድናስታውስ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን:: 📌የነበረንን Online program መካፈል ያልቻላቹ ከላይ የተለቀቁትን ማድመጥ ትችላላችሁ። 📌በስሊሆም youtube channel የሚለቀቁ ዝማሬዎችን እና መንፈሳዊ መልዕክቶችን አንድትከታተሉ አንዲሁም ተደራሽነቱን ለማስፋት copy link አንድናድርግ ይሁን! የፍቅር ስጦታችንን ከታች በተቀመጠው አካውንት ቁጥር እንልካለን Commercial Bank of Ethiopia: 1000738670284 Tesfatsion, Melat and Mintesnot በዚህ ክረምት ባለንበት ቦታ በተለይም በቤተክርስቲያን ሕብረት ማድረግ አይረሳ!🙏

  • 1) ነቢዩ ዕንባቆም በእግዚአብሔር እንዲደሰት መሰረት የሆኑ ነገሮች ምንድን ናቸዉ ?  እኛም ዛሬ በእግዚአብሔር መደሰት እንድንችል መሰረት የሚሆኑ ነገሮች ምንድን ናቸዉ ? ሀ) በኃጢአት በዓመጻ የሚገኘዉን ደስታ መቃወም። ለ) እግዚአብሔር ልዑኣላዊ አምላክ እንደሆነ በማወቅ በእግዚአብሔር መታመን። ሐ) ከእግዚአብሔር ዘንድ ተሃድሶ እና ምህረትን መለመን። መ) ሁሉም 2) በዚህ አጭር መልእክት ውስጥ ያልተጠቀሰ መዝሙር ከሚከተሉት መካከል የትኛዉ ነው ? ሀ) መዝሙር 73 ለ) መዝሙር 130 ሐ) መዝሙር 86 መ) መዝሙር 65 3) በእግዚአብሔር መደሰት የሚለዉን ሐሳብ በጥልቀት ያስተማረዉ ጆን ፓይፐር(John Piper) በእግዚአብሔር ስለመደሰት ምን ይላል ? ሀ) እኛ በእግዚአብሔር ይበልጥ ስንረካ፣ እኛ ሀብት በሀብት እንሆናለን። ለ) እኛ በዓለም ደስታ ስንረካ፣ እግዚአብሔር በእኛ ይበልጥ ይከብራል። ሐ) እኛ በእግዚአብሔር ይበልጥ ስንረካ፣ እግዚአብሔር በእኛ ይበልጥ ይረካል። መ) እኛ በእግዚአብሔር ይበልጥ ስንረካ፣ እግዚአብሔር በእኛ ይበልጥ ይከብራል።

  • ዝግጁ?

  • የጨዋታ ጊዜ 😍🏆 ቀጥሎ...፤ ከተማርነው ሃሳብ የወጡ ሶስት የምርጫ ጥያቄዎች የሚለቀቁ ሲሆን መልሳቸውን የያዙትን ፊደሎች በመምረጥ በ @SelihomBox ቀድሞ የላከ ያሸንፋል!!🏆