tgindex

ASTU Network ®️

описание

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

4 974
подписчиков
Охват к подписчикам
40,1%
ERR
Реакции к просмотрам
0,57%
511 на 49 постов
Пересылки к просмотрам
0,48%
431
Постов в день
5,0
всего 269

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 16 авг.Ever! 💯😅 .5,07%
  • 17 авг.#Ad 🙈 🎉 Introducing ASTU Dating! What if your next crush is literally one swipe away? 👀 ASTU Dating is a dating bot designed for ASTU students to connect, match, and interact with others on campus. Here’s how it works: 👤 Create your profile — Tell people a little about yourself and what you’re looking for. 🔎 Discover people — Check out profiles of other students. ❤️ Like someone — See someone you vibe with? Hit like. 💘 Get a match — They liked you too? It’s a match. 💬 Start chatting — Match with someone and start chatting anonymously through the bot. No awkward “hey” in someone’s DMs. No overthinking how to approach them. Just swipe, match, and vibe. Start here: @astudating_bot — tap in before your crush finds someone else first. 👀 Join @astudating channel for updates, features, memes, and whatever happens next.4,08%
  • 14 авг.እስከ 50 ሺህ ብር ቅጣት፤ በአዲስ አበባ የመስተንግዶ ሰራተኞች አለባበስ ላይ የወጣው አዲሱ ደንብ ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ ገባ! በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ባሮች፣ ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች ውስጥ የሚያገለግሉ ሴት የመስተንግዶ ሰራተኞችን አለባበስና ጌጣጌጥ አጠቃቀም የሚደነግገው ሕግ በሙሉ አቅሙ እየተተገበረ እንደሚገኝ ተነገረ። ደንቡን በማያከብሩ የመስተንግዶ ተቋማት ላይ እስከ 50 ሺህ ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ እና ተጨማሪ አስተዳደራዊ እርምጃዎች እንደሚወሰዱ ተመልሷል። አዲሱ ደንብ ቁጥር 178/2017 በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ ጥብቅ ክልከላ ጥሏል፡ 1. ከጉልበት በላይ የሆኑ አጫጭር ቀሚሶችን መልበስ፣ 2. የደረት ክፍልን ክፍት የሚያደርጉ አልባሳትን መጠቀም፣ 3. ከጋብቻ ቀለበት ውጪ ባሉ በሚታዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚደረጉ ማናቸውንም ጌጣጌጦች ማድረግ። የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማኅበር መስራችና ሥራ አስፈጻሚ አባል ናፍቆት ጌታሁን ከአሐዱ ሬድዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፤ ቀደም ሲል በዘርፉ ይስተዋሉ የነበሩ የተወሰኑ መለያ ልብሶች (ዩኒፎርሞች) ከማህበረሰቡ ባህልና እሴት ያፈነገጡ ነበሩ። ይህንን አሰራር ለማስተካከል ማኅበሩ ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን እና ከቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት ደንቡ እንዲጸድቅና ወደ ትግበራ እንዲገባ ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን ጠቁመዋል። በአሁኑ ወቅት በመስተንግዶ ተቋማት የሚለበሱ መለያ ልብሶች ጨዋነትንና ሙያዊ ብቃትን ያማከሉ እንዲሆኑ እየተደረገ ይገኛል። ማኅበሩም የመንግስትን ክትትል በመደገፍ የአፈጻጸም ቁጥጥር እያደረገ እንደሆነና፣ ደንቡን በማያከብሩ አካላት ላይ ለቱሪዝም ኮሚሽኑ ሪፖርት የሚያደርግ ቢሆንም እስካሁን የቀረበ ጥሰት አለመኖሩ ተገልጻል። Via አሐዱ ሬድዮ |➲| @ASTU_Network2,33%
  • 11 авг.🇪🇹 አትሌቶች እና አሰልጣኞች በአሜሪካ መቅረታቸው ተሰማ ! በኦሬገን በተካሄደው የአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና የተሳተፉ የኢትዮጵያ ልዑክ አባላት በአሜሪካ መጥፋታቸው ተሰምቷል። ለውድድሩ ወደ አሜሪካ ካቀናው ልዑክ ቡድን ውስጥ ሰባት ያህል አባላት መኮብለላቸው ተገልጿል። ከልዑክ ቡድኑ ጋር የማይገኙት አባላት 4️⃣ አትሌቶች እና 3️⃣ አሰልጣኞች መሆናቸው ተነግሯል። ወደ አሜሪካ ካመሩት አራት አሰልጣኞች ሶስቱ መቅረታቸውን ተከትሎ አሰልጣኝ መሰረት ብቻ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ላይ ይገኛሉ ተብሏል። ኢትዮጵያ በውድድሩ 2️⃣ የወርቅ ፣ 3️⃣ የብር እና 1️⃣ የነሐስ ሜዳልያ በማሳካት ማጠናቀቋ አይዘነጋም። መረጃው የጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ ( ሀትሪክ ስፖርት )ነው። |➲| @ASTU_Network1,97%
  • 08:56#Ad 🙈 🎉 ASTU Dating crossed 300+ users under 24 hours! We’re growing faster than we expected. Thank you to everyone joining and making ASTU Dating what it is. ❤️ 🚀 300+ students are already in. If you haven’t joined yet, now is a good time, don’t wait until everyone you know is already here. 👀 👉 @astudating_bot ⚠️ Quick update: We also experienced an unexpected technical incident yesterday that affected some accounts. If your account is no longer available, please register again in the bot. 💬 Help Us Improve: What features do you want to see in the upcoming version? Tap “Contact Admin 💬” on the bot menu or send /feedback to share your thoughts. Thank you for your support! Join @astudating channel for updates, features, memes, and whatever happens next. ASTU Dating Team.1,88%
  • 12 авг.Photo 1: What the government media reported 🫠 Photo 2: What ACTUALLY HAPPENED 😅 .1,79%
  • 14 авг.|➲| @ASTU_Network1,71%
  • 13 авг.Pretty accurate 👌💯😅 .1,62%
  • 7 авг.без подписи1,50%
  • 11 авг.ሰበር ዜና!! የYouTube የMonitization መስፈርት ጭማሪ ተደረገበት። YouTube የዩትዩብ ክሬተሮች ከቻናላቸው ገንዘብ ለማግኘት (Monetized) ለመሆን የሚያስፈልገውን የWatch Hours መስፈርት በእጥፍ ማሳደጉን ይፋ አደረገ። ከዚህ ቀደም አንድ ቻናል Monetize ለመሆን ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 4,000 Watch Hoursና 1,000 Subscribers እንዲሁም በshorts በ90 ቀናት ውስጥ 10 Million እይታ ማሟላት ይጠበቅበት ነበር። አሁን በተሻሻለው ህግ መሰረት ግን የMonetization ማመልከቻ ለማስገባት ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 8,000 Watch Hoursና 20 Million የshorts ዕይታ ማሟላት ይኖርባቸዋል። የSubscribers መስፈርት ከ1,000 Subscribers ጭማሪ አልተደረገበትም። ይህም ተግባራዊ የሚሆነው ከFebruary 1 ጀምሮ ነው። ይህ አዲስ መመሪያ በተለይም ገና በማደግ ላይ ላሉ Small Creators ትልቅ መሰናክል የሚፈጥር ሲሆን Monetized ለመሆን የሚወስደውን ጊዜ በእጥፍ ያራዝመዋል። ሆኖም ግን አስቀድመው Monetized የሆኑ ቻናሎች ላይ ተግባራዊ አይደሩግም ተብሏል። ✍️YouTube መስራት የጀመራችሁ ወይም ለመጀመር ያሰባችሁ ምን ተሰማችሁ? 🥲 |➲| @ASTU_Network1,03%
  • 20:45без подписи1,01%
  • 15:58OpenAI's feature takes no screenshots. It doesn't need them. The new ChatGPT tool records every click and keystroke. It saves all of that as ordinary text files. OpenAI itself says keep banking and health data out. You can block apps and pause recording from the menu bar. With it running, your typing becomes a readable file. ©️ The Next Web |➲| @ASTU_Network0,96%