tgindex

AB TECH

описание

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world

7 511
подписчиков

Лучшие посты

за три месяца
  • 10 июл.1 749 просмотров4 реакций

    እንደሚታወቀው Ton ስሙን ወደ Gram ቀይሯል አሁን ላይ በጠቅላላ 187 ሚሊዮን Wallet Address አሉ ተብሎ ይገመታል ይሄም የሚያሳየው ብዙ ሰዎች ግራምን ለተለያዩ Transactions እየተጠቀሙ መሆኑን ነው።በቀን 3 ሚሊዮን Transactions በግራም በኩል ይደረጋል ይሄም በሰዎች ዘንድ ያለውን ተቀባይነት ያሳያል። በፈረንጆቹ July 27 ብዙ መጠን ያለው የግራም ቶክን Unlock ይደረጋል በዚህም ብዙ ሰዎች ሊሸጡ ይችላሉ ለጊዜውም ቢሆን ዋጋው ሊቀንስ ይችላል ጥንቃቄ አድርጉ። SHARE 🚀 https://t.me/AbTech_Net https://t.me/AbTech_Net

  • 30 июл.1 495 просмотров4 реакций

    Breaking Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል። Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለውን በመምረጥ የፈለጋችሁትን አይነት video create ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ august 4 ድረስ ብቻ ነው። ሞክሩት። SHARE 🚀 https://t.me/AbTech_Net https://t.me/AbTech_Net

  • 29 мая1 435 просмотров5 реакций

    😪😪😪 SHARE 🚀 https://t.me/AbTech_Net https://t.me/AbTech_Net

  • 15 июн.1 422 просмотров6 реакций

    TON has officially been renamed to $GRAM 🔥 SHARE 🚀 https://t.me/AbTech_Net https://t.me/AbTech_Net

  • 22 мая1 252 просмотров3 реакций

    ዛሬ May 22 አለም አቀፍ የBitcoin pizza ቀን ነው🤩 16 አመት በፊት ቪዲዮ ላይ የምትመለከቱት ሰውዬ 3 pizza በ10 ሺ bitcoin ነበር የገዛው😭 አሁን ላይ 10 ሺ bitcoin $775,000,000 Dollar ያወጣል 🤩🤩🤩🤩 SHARE 🚀 https://t.me/AbTech_Net https://t.me/AbTech_Net

  • 11 авг.286 просмотров3 реакций2 пересылок

    ዩቲዩብ የ Monitization ሕጉን አሻሻለ! የዩቲዩብ አጋር ፕሮግራም (YouTube Partner Program) ማሻሻያዎች ከጥር 1 / 2027 ጀምሮ በይፋ ሥራ ላይ ይውላል። በአዲሱ ህግ ሞኒታይዝ ለመሆን ወይም ገቢ ለማግኘት ✅ 1,000 ተመዝጋቢዎች (Subscribers) ✅ ከ8,000 የህዝብ እይታ ሰዓታት (Public watch hours) ባለፉት 12 ወራት ወይም 20 ሚሊዮን የሾርትስ እይታዎች (Shorts views) ባለፉት 90 ቀናት። ማሟላት ግዴታ ሲሆን ይህም ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት ከነበረው በእጥፍ የጨመረ ነው። በእርግጥ በአንድ ቪዲዮ ሁሉ ሊመጣ ይችላል ሀሪፍ ይዘት ከስራን ማለት ነው ፤ ለእኛ ሀገር ከባድ ቢሆንም ! ለማንኛውም ​እስካሁን መስፈርቱን ካላሟላችሁ ፣ አሁን የቀረውን ጊዜ በመጠቀም ወደ ግባችሁ ድረሱ። 6 ወር ጊዜ አላችሁ! SHARE 🚀 https://t.me/AbTech_Net https://t.me/AbTech_Net

  • 12 авг.236 просмотров4 реакций1 пересылок

    Host Task Dream Party አሰራር ይህ App 🇪🇹 ኢትዮጵያዊያን ገና አልገቡበትም ከ10$ ጀምሮ በባንክ የሚከፍል ነው በ🤑Binance, በ🏦Tele birr እና በ🏦CBE ባንክ ብር WITHDRAW ማድረግ ይቻላል 💸 አዲስ App ስለሆነ ቀድማችሁ ገብታችሁ በደንብ ስሩበት ⚡️💸 ☑️ለመጀመር 👇👇 https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2288320&inviteType=2&t=1 ☝️☝️☝️☝️☝️