tgindex
አብዲ ኢኽላስ 💡 Official

አብዲ ኢኽላስ 💡 Official

Статистика
@Abdi_Ikhlasанглийский

ሀሳብ አስተያየት መስጫ 👉 @AbdiIkhlasbot 👉 @Abdi_Ikhlas Another chanel 👉 @IkhlassTube

Последний пост
17 сент. 2022 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 002
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 335
20 постов
Вовлечённость
233,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Watch "ማዲህ አሚር እና ማዲህ ፉአድ || የረቢዕ መቀበያ ኢሽቅ በታላቁ አንዋር መስጂድ || @Amin Multimedia Production #Al_hadra_tube" on YouTube https://youtu.be/KhedNkfvXVA

  • 14 сент. 2022 г.2 250211из IkhlassTube

    እነሆ ጀመዓችን 1 ተብሎ ከተመሰረተ 6 ዓመታትን አስቆጠረ ፣ ከብዙ ፈተናዎች ፣ ከብዙ ድንቅ ግዜያት ፣ ከብዙ ለጋነት እና በሳልነት ፣ በከብዙ ውጣ ውረድ ፣ ከብዙ ደስታና ሀዘን ፣ ከብዙ ትዝታ ጋር 6አመታትን አስቆጠረ አላህ ለ7 ፣ ለ8 ፣ ለ9 ፣ ለ10 ፣ ለ ...........ያድርሰን "ኢኽላስ ጀመዓ ፣ የኡማው ኻዲም" 👉 @IkhlassTube

  • без подписи

  • በስተመጨረሻ ዋጋውን ከፈለ ሰልማን ሩሽዲ " Satanic Verses ሰይጣናዊ ጥቅስ " በማለት ስለ እስልምና የፃፈው በኢራን መንፈሳዊ መሪ እሱን ለገደለ ሚሊዮኖች ቃል ተገባለት እና ለ40 አመታት ተደብቆ በከፍተኛ ጥበቃ ስር የነበረው ህንዳዊው ሰልማን ሩሽዲ ዛሬ ከሰአታት በፊት በአሜሪካን ኒውዮርክ ለ2,500 ተጋባዥ እንግዶች ንግግር እንዲያደርግ ወደ መድረክ ሲጠራ ከተጋባዥ እንግዶች መሃል አንዱ ዘሎ ወደ መድረክ በመውጣት መላው አካሉን አንገቱን ጨምሮ ከ10 - እስከ 15 ጊዜ በጬቤ በመጨቅጨቅ የ40 አመታት ቁጭቱን ተወጥቷል ሰልማን በፅኑ በህይወት አስጊ ሁኔታ ላይ ይገኛል።

  • ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ፣ እኛም የአላህ ወደ አላህ ተመላሾች ነን ታላቁ ዓሊም ኡስታዝ ፈድሉ ወደማይቀረው አኼራ ተሻግረዋል ፣ ቀብራቸው በዛሬው እለት የሚፈፀም ይሆናል አላህ በፊርደውሰል ጀና ያባሽርሁ ኡስታዙና ሰምተን ደንግጠናል 😭😭😭😭😭 👉 @IkhlassTube

  • የአባታችን አደም (ዐሰ) ቁርዓን ላይ በተገለፀው የተክለ ሰውነታቸው መጠን የተሰራ ልብስ ይህን ያክሉ ነበር ሱብሀነላህ 👉 @IkhlassTube

  • የዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ይውላል። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ሚያዝያ 24 ይሆናል። ምንጭ ፦ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት 👉 @IkhlassTube

  • без подписи

  • የዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ይውላል። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ሚያዝያ 24 ይሆናል። ምንጭ ፦ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት 👉 @IkhlassTube

  • ኢድ ሙባረክ ምትሉኝ ሰዎች እኛ ፆመኛ ነን እናንተ ሰፈር ወጥቶ ነው? አታሯሩጡብን 😔

  • ዛሬ ዙሁር ላይ በአንዋር መስጂድ እንገናኝ! ሼር ሼር በሜሴጅም ላልሰሙ አሰሙ ሙስሊሞች በነቂስ ውጡ! ከዝሁር ቀደም ብላችሁ እንገናኝ! ስራና ትምህርትም ያለባችሁ ነግራችሁ ውጡ እምቢ ካሉ ደምዎዝ ነው ሚቆርጡት ይቁረጡ! ጎንደር ላይ ከተቆረጠው የወንድሞቻችን ሕይወት አይበልጥም!! ኢንሻአላህ እንዳትቀሩ! አንቀርም!

  • ተለቀቀ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/A6BxffBQQoQ

  • ሼር ሼር ውዶቼ👆

  • ሳሉ በሀያት ነሺዳ ተለቀቀ👆

  • ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ Watch "#ሳሉ_በሃያት አዲስ የህብረት ነሺዳ የሙፍቲ ነኝ ምእራፍ 3 @AL Faruq Tube" on YouTube https://youtu.be/A6BxffBQQoQ

  • ትክክለኛው የረመዷን ኒያ (ብዙዎቻችን ስለምንሳሳት ሼር እናድርገው) በወይቱ ሰውመ ገዲን – አን አዳኢን – ፈርዲ ሸህሪ ረመዷን – ሀዚሂ ሰነቲ – ኢማነን ወህቲሳበን ሊላሂ ተዓላ 👉 @IkhlassTube

  • ታላቁ የቁርዓን ፣ የፍቅር ፣ የራህመት ፣ ረመዷን ነገ ቅዳሜ 1 ብሎ ይጀምራል አላህ በሰላም ያደረስከን ጌታ በሰላም ፆመው ከሚጠቀሙት አድርገን ያ ረብ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ረመዳን ከሪም ብያለሁ 👉 @IkhlassTube

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи