tgindex
Ikhlas Tube

የትም ብትሆን አላህን ፍራ ጤና ነክ ምክሮች ኢሽቅ /ሀድራ መንዙማ ውብ ታሪኮች ኢስላማዊ ዜና እና መረጃዎች My chanal 👉 https://t.me/Abdi_Ikhlas ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇👇 👇👇 @IkhlasTube_bot

Последний пост
24 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 081
+1 за сутки
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 436
20 постов
Вовлечённость
69,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
167
1/48двое суток
191
1/72трое суток
206

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/F9NGdQ0JsI8?si=T5WM2K2jEcQB-mGr

  • https://youtu.be/F9NGdQ0JsI8?si=UEtCTQVnQJ7K-8np

  • አዲስ መንዙማ👆

  • 3 июл.1 2701

    https://youtu.be/c--tyAN8ZDA?si=inWKZ19nh6ycKfck

  • የኔ በሻሻ አላህ ፊርዶሰል ጀና ይወፍቃችሁ አባኮ😭😭😭

  • የኔ በሻሻ አላህ ፊርዶሰል ጀና ይወፍቃችሁ አባኮ😭😭😭

  • አዲስ ኮሜዲ ሲትኮም ድራማ ሀዋን ማን ገደላት ፣ እምዬን አፋልጉኝ ፣ አይነበሲሩ አፍቃሪ እና ከድርና ከድጃ በተሰኙ መሳጭ ትረካዎቻችን ለምንተዋወቅ ቤተሰቦች ሳቅ በተሞላ “እንወዳታለን” በተሰኘ አዲስ ሲትኮም ድራማ ከተፍ ብለናል ተጋበዙልኝማ😍

  • https://youtu.be/u4RY8f3lffU

  • የእስራኤል መከላከያ ዋና መስሪያ ቤት ሲመታ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው።

  • የእስራኤል አደጋ ጊዜ ሰራተኞች የሞቱና የቆሰሉትን ለመሰብሰብ ቃሬዛ ( ወሳንሳ) አዘጋጅተው እየተንቀሳቀሱ ነው። ውድመቱ ገና አልተገለፀም። የእስራኤል ህዝብ ከምድር በታች ገብቶ የነበረ ቢሆንም ሙትና ቁስለኛ እንዳለ እየተነገረ ነው @Ikhlastube2

  • የመኖች የዛሬውን ጥቃት እንደ ኳስ ነው ሲታደሙት የነበረው ጎልልልልልልልልልል ጎልልልልልልል 🔥🔥🔥

  • ጋዛዊያኑ የኢራንን ሚሳይሎች በሰማይ ሲመለከቱ🔥 @ikhlastube2

  • Job Title: ትረካ ተራኪ Job Type: Part-time Job Sector: #Amin_Multimedia_production Work Location: Anywhere/remote Experience Level: Senior Salary/Compensation: Monthly Description: ዩቲዩብ ላይ ልቦለድ ትረካዎችን መተረክ ስራው የሚሰራው በትርፍ ሰአት ነው  ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች ከታች ያለውን ስልክ ቁጥር በመጠቀም በቴሌግራም ላይ ከ 5 ደቂቃ ያልበለጠ ሳምፕል ኦዲዮ ትረካ ይላኩልን👇👇 @Amin_Multimedia_production ማሳሰቢያው :- ስራውን ቀን በቀን ለመስራት ጊዜ ያለው ሰው ብቻ  ያናግረን Private Client 1 Jobs Posted | Hired 0 times ኢሄን ስራ የመስራት አቅም ፍላጎት እና አቅም አላት ለምትሎት ጎደኛቹ ሼር አርጉላት

  • ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ https://youtu.be/_Kw-pOMVz5w ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ https://youtu.be/_Kw-pOMVz5w

  • የሂዳያ |ሙሉ ክፍል | ልብ አንጠልጣይ ታሪክ የሂዳያን  የህይወት ውጣ ውረድ  እንዲሁም አስገራሚ ፍፃሜ የሚያስቃኝን አስተማሪ እና አሳዛኝ ታሪክ ነው  በሚገርም  ስነምግባር እና ኢስላማዊ  እውቀት ያደገችው ሰለምቴዋ  ሂዳያ ባላሰበችው መንገድ ሰዎች በሚያደርሱባት ጉዳት የምታሳልፈውን ውጣ ውረድ እና ያማረ መጨረሻ አብረን እናድምጠው ፀሀፊ:-ሱመይራ      ተራኪ:-ራዚቃ ሙሀመድ 👇 https://youtu.be/k5_ZFWlyllg?si=H1EvvPOfqFZuHi8j

  • видео или голосовое, без подписи

  • ተለቀቀ😍ተለቀቀ😍ተለቀቀ ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ https://youtu.be/8_GylFh3ae0?si=xAuDk8yTKk67FIam ተለቀቀ😍ተለቀቀ😍ተለቀቀ ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ https://youtu.be/8_GylFh3ae0?si=xAuDk8yTKk67FIam

  • "እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን" إنا لله وإنا إليه راجعون የታላቁ አብሬት ሐሪማ ኸሊፋ የሆኑት ሸይኽ ሰይድ ሚቅባስ ሰይድ ቡደላ ወደ አኺራ ተሻገሩ። ሸይኽ ሰይድ ሚቅባስ ሰይድ ቡደላ ሙሉ ህይወታቸውን ለዲን የሰጡና የአባታቸውን የዳዕዋ ጥሪ በማስቀጠል የአብሬትን ሐድራ ለአመታት ያስቀጠሉ ታላቅ ሸይኽ ነበሩ። ..................................................................... إن العلماء ورثة الأنبياء وإن الأنبياء لم يورثوا دينارا ولا درهما إنما ورثوا العلم   ዑለማዎች የነብያቶች ወራሾች ናቸው ነብያቶችም ዕውቀትን እንጂ ለዑመቶቻቸው ገንዘብን አላወረሱም። የሁሉም ነብያቶች እምነት የሆነዉን ኢስላምን በማስፋፋትና በማስተማር አይነተኛና የማይተካ ሚና ያላቸው ዑለማዎች ናቸው። ወደ አኼራ ያለፉትን የአሏህ እዝነት አይለያቸው ያሉትንም አሏህ ያቆይል አሚን።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ https://youtu.be/vwOqYcxww-E?si=5qJ6f2hFkCrvHZ0d ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ https://youtu.be/vwOqYcxww-E?si=5qJ6f2hFkCrvHZ0d