مكاتب
Статистикаአሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላህ ውድ የዲኒያት መክተብ አፍተር ስኩል ኡስታዞች እና የኮሚቴ አባላት እንኳን ወደ እዚህ ቻናል ተቀላቀላችሁ። ይህ ገጽ አል ዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም ስር ሆኖ ስለ ዲኒያት አፍተር ስኩል አጠቃላይ መልእክት እና መረጃ የሚተላለፍበት ገጽ ነው።
- Последний пост
- 15 дек.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 15
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የተከበራችሁ የዲኒያት ዑስታዞች በአል- ኢምራን የቁርዓን እና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም የ ሴት ኡስታዛዎች ሂዳያት እና ሙዛከራ ስለተዘጋጀ የፊታችን ቅዳሜ ታህሳስ 11/04/18 2:30 ሲ ኤም ሲ አል-ኢምራን የቁርዓን እና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም እንድትገኙልን በአክብሮት እንጠይቃለን ።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የፊታችን ሰኞ ከውጪ የመጡ መሻይኾች ስላሉ አጠቃላይ አስተማሪዎች ጥዋት 03:00 የ ኡለማ ሙዛከራ ሰላለ በአዲስ አበባ መርከዝ እንደተገኙ ጥሪ እናቀርባለን ::
የፊታችን እሁድ መስከረም 11 ከጠዋቱ 02:00 ስዓት ሃምዛ አደም በዳኒ መስጂድ መድረሳ አመታዊ የሹራ ቀን ሰለሆነ አጠቃላይ የአፍተር ስኩል (after school ) ኡስታዞዎች(ወንድ እና ሴት)፣ተቆጣጣሪዎች እንዲሁም የመድረሳ ኮሚቴዎች ሁላችሁም እንድትገኙ በአክብሮት ጠርተንዎታል ።
без подписи
Sint tmari new mfelgew
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተወሰነ ቦታ ስለተገኘ የፊታችን ቅዳሜ ጠዋት አደም በዳኔ ፈተና ይኖራል ለአዲስ አበባ ተማሪ ብቻ ነው
без подписи
https://t.me/+sH55OL-sToUzOTg0
https://t.me/+mkbTbLaBalIyNzlk
https://t.me/mektebeth
በነገው እለት ነሃሴ 5 (እሁድ) በሶስት ሰብ ሴንተር ወርሃዊ ጆር ይካሄዳል። 1. አደም በዳኒ፦ (ከምድብ 14 እስከ 23) የምትገኙ ኡስታዞች እና የአፍተር ስኩል ተቆጣጣሪዎች በአደም በድኒ መድረሳ ውስጥ እንድትገኙ። 2. ሲ ኤም ሲ፦ በሲ ኤም ሲ ዙሪያ የምትገኙ ኡስታዞች እና የአፍተር ስኩል ተቆጣጣሪዎች በሲ ኤም ሲ መድረሳ ውስጥ እንድትገኙ። 3. ኢማም ሃሰን (ከምድብ 8 እስከ 13) የምትገኙ ኡስታዞች እና የአፍተር ስኩል ተቆጣጣሪዎች በኢማም ሃሰን መድረሳ ውስጥ እንድትገኙ። በሶስቱም ሰብ ሴንተሮች የጆር ፕሮግራም የሚጀምረው ጠዋት 2፡30 ነው። ማሳሳቢያ፦ ከእያንዳንዱ አፍተር ስኩል 2 አስተማሪ እና 1 የመክተብ ተቆጣጣሪ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላህ ውድ የዲኒያት መክተብ አፍተር ስኩል ኡስታዞች እና የኮሚቴ አባላት እንኳን ወደ እዚህ ቻናል ተቀላቀላችሁ። ይህ ገጽ አል ዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም ስር ሆኖ ስለ ዲኒያት አፍተር ስኩል አጠቃላይ መልእክት እና መረጃ የሚተላለፍበት ገጽ ነው።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
Channel created