አቦል መረጃ
Статистикаእንኳን ወደ አቦል News በደህና መጡ በቻናላችን 📌 ፈጣን ሀገራዊ መረጃዎች 📺 📌 ዓለም ዓቀፍ መረጃዎች 📢 📌 አዝናኝ እና አስተማሪ መረጃዎች 🔔 📌 ወቅታዊ ጉዳዮች ሁሉንም በአንድ ታገኛላችሁ 📣 ሀሳብም ሆነ አስተያየት ካላችሁ ከስር ባለዉ ሊንክ ፃፉልን👇👇👇👇👇 @Abolmereja_bot
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 97
- 1/48двое суток
- 111
- 1/72трое суток
- 119
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
እንግዳ የሆኑ እውነታዎችን፣ የማይታሰቡ ግኝቶችን እና ታሪክ የዘነጋቸውን ሚስጥሮች የሚገኙበት ቻናል ይዘን መተናል ቶሎ ከስር ባለዉ ሊንክ ተቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/+KwEn6dEXkfQ3ZGZk https://t.me/+KwEn6dEXkfQ3ZGZk
ከTelegram ሳትወጡ $5 በቀላሉ የምትሰሩበትን አንድ ስራ ልጠቁማችሁ በመጀመርያ ከታች ያሉዉን Link ነክታችሁ ትገባላችሁ ይሄ ስራ ምትሰሩት Bot ላይ ነው ሊንኩን ነክታችሁ ወደ ቦቱ እንደገባችሁ ከላይ ምስሉ ላይ እንዳለዉ አይነት ያመጣላችዋል እናተ አዲስ ገቢ ስለሆናችሁ 3 Spin ይሰጣችዋል በዛ Spin ወደ $0.7 ትደርሳላችሁ ከዛ የነሱን Channel Join አርጉ እና ተጨማሪ +3 Spin ይሰጣችዋል ይላችዋል Join ታደርጉ እና +3 ተቀብላችሁ ከዛ Spin ታደርጋላችሁ ከዛ ወደ $0.8 ወይም 0.9 ትደርሳላችሁ ቀጥታ የናተን መጋበዣ Link ወስዳችሁ ሌላ አካዉንት ወይም ለሌላ ሰዉ Share እያረጋችሁ እነሱ ሊንኩን ነክተዉ የተሰጣቸዉን 3 Spin እንደሞከሩ 1 Spin ይሰጣችዋል በአንድ ሰዉ ቀጥታ $1 እንደደረሳችሁ ማዉጣት ትችላላችሁ። ማወቅ ያለባችሁ ነገር $1 ሞልታችሁ ቀጥታ እንዳወጣችሁ በሌላ አካዉንት ስሩ እንደዛ ካልሆነ በጣም ብዙ ሰዉ መጋበዝ ይኖርባችዋል ስለዚ ማድረግ ያለባችሁ $1 እንዳወጣችሁ በሌላ Telegram አካዉንት መስራት ጀምሩ። I've won $4.05! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY! https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NDM5MjA1MDI4XzE%3D
ከTelegram ሳትወጡ $5 በቀላሉ የምትሰሩበትን አንድ ስራ ልጠቁማችሁ በመጀመርያ ከታች ያሉዉን Link ነክታችሁ ትገባላችሁ ይሄ ስራ ምትሰሩት Bot ላይ ነው ሊንኩን ነክታችሁ ወደ ቦቱ እንደገባችሁ ከላይ ምስሉ ላይ እንዳለዉ አይነት ያመጣላችዋል እናተ አዲስ ገቢ ስለሆናችሁ 3 Spin ይሰጣችዋል በዛ Spin ወደ $0.7 ትደርሳላችሁ ከዛ የነሱን Channel Join አርጉ እና ተጨማሪ +3 Spin ይሰጣችዋል ይላችዋል Join ታደርጉ እና +3 ተቀብላችሁ ከዛ Spin ታደርጋላችሁ ከዛ ወደ $0.8 ወይም 0.9 ትደርሳላችሁ ቀጥታ የናተን መጋበዣ Link ወስዳችሁ ሌላ አካዉንት ወይም ለሌላ ሰዉ Share እያረጋችሁ እነሱ ሊንኩን ነክተዉ የተሰጣቸዉን 3 Spin እንደሞከሩ 1 Spin ይሰጣችዋል በአንድ ሰዉ ቀጥታ $1 እንደደረሳችሁ ማዉጣት ትችላላችሁ። ማወቅ ያለባችሁ ነገር $1 ሞልታችሁ ቀጥታ እንዳወጣችሁ በሌላ አካዉንት ስሩ እንደዛ ካልሆነ በጣም ብዙ ሰዉ መጋበዝ ይኖርባችዋል ስለዚ ማድረግ ያለባችሁ $1 እንዳወጣችሁ በሌላ Telegram አካዉንት መስራት ጀምሩ። I've won $4.05! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY! https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NDM5MjA1MDI4XzE%3D
🔥ቤት ለተቀመጣችሁ ምርጥ የኦንላይ ስራ ይዘን መጣንላችሁ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል ❗️ አሁንም dollar እየተገኘበት ነው ላልገባችሁ መጀመሪያ ሊንኩን ተጭናችሁ ትገባላችሁ በመቀጠል 3 spin እድል ይሰጣችኋል ከዚያም Spin እያደረጋችሁ የሚሰጣችሁን dollar Claim የሚለውን በመጫን ትወስዳላችሁ spin ስጨርሱ ከታች Join Channel የሚል አለ እሱን ስትነኩት በድጋሜ 3 የ Spin እድል ይሰጣችኋል እሱን በመጠቀም 1dollar ሲሞላ wallet የሚለውን በመንካት የቴሌግራም wallet ጋር connet በማድረግ ወዲያው መውሰድ ትችላላችሁ እሱን ስትወሰዱ 5dollar ለመስራት spin ይሰጣችኋል ከዚያም እስከ 50 dollar ይጨምራል ለመጀመር 👇👇👇 https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NDM5MjA1MDI4XzE%3D
ትራምፕ ለኢራን ቀነ ገደብ አስቀመጡ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ቁልፍ የንግድ መስመር የሆነውን የሆርሙዝ ሰርጥን እስከ መጪው ማክሰኞ ድረስ ካልከፈተች ሀገሪቱ "ሲኦልን ትጋፈጣለች" ሲሉ የሰጡትን ማስጠንቀቂያ ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል። ይህን ዛቻ ተከትሎ የዓለም የነዳጅ ዋጋ በ30 በመቶ የጨመረ ሲሆን፣ አሜሪካ በኢራን የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ የምታደርገው ጥቃት እና እስራኤል በኑክሌር ጣቢያዎች ላይ የፈጸመችው ጥቃት ቀውሱን ይበልጥ አባብሶታል። ኢራንም በበኩሏ የሚሳዔል ጥቃቶችን በመሰንዘር ምላሽ እየሰጠች ሲሆን፣ የዓለም ማህበረሰብ ግጭቱ ወደ ሰፊ ቀጣናዊ ጦርነት እንዳያመራ በከፍተኛ ስጋት እየተከታተለው ይገኛል። @Abol_mereja @Abol_mereja
እንግዳ የሆኑ እውነታዎችን፣ የማይታሰቡ ግኝቶችን እና ታሪክ የዘነጋቸውን ሚስጥሮች የሚገኙበት ቻናል ይዘን መተናል ቶሎ ከስር ባለዉ ሊንክ ተቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/+MfOlRjI2rpYyN2Nk https://t.me/+MfOlRjI2rpYyN2Nk
ኢራን በዛሬው እለት ብቻ ሁለት የአሜሪካ ተዋጊ ጄቶችን መትታ ጣለች ምሽቱን አንድ የአሜሪካ ተዋጊ ጄት በኢራን ተመትቷል ሲል የቴህራን የመንግስት ሚዲያ ዘግቧል።የአሜሪካ ጦር በማዕከላዊ ኢራን የአሰሳ እና የማዳን ዘመቻ ለማድረግ እየሞከረ ይገኛል። ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የአሜሪካ ባለስልጣን ለሮይተርስ ዜናው እውነት መሆኑን አረጋግጠዋል። ኢራን በሆርሙዝ የባሕር ዳርቻ አካባቢ የዩናይትድ ስቴትስ ኤ-10 አይሮፕላን መትታ መጣሏን ተናግራለች። @Abol_mereja @Abol_mereja
без подписи
без подписи
без подписи
የአፍሪካ ዋንጫ ከሴኔጋል ተነጥቆ ለሞሮኮ ተሰጠ በሞሮኮ አስተናጋጅነት የተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ፣ በፍፃሜው ሴኔጋል ሞሮኮን አሸንፋ ዋንጫ ማሸነፏ አይዘነጋም። በፍጻሜው ጨዋታ በተፈጠረው ውዝግብ፣ ጨዋታው ለ17 ደቂቃዎች ተቋርጦ ነበር ። ከተቋረጠበት በቀጠለው መርሀ ግብር ሴኔጋል 1 ለ 0 ማሸነፏም ይታወሳል፡፡ የሞሮኮ እግር ኳስ ፌደሬሽንም የተፈጠረውን ጉዳይ መነሻ በማድረግ ለካፍ ይግባኝ ሰሚ ቦርድ ቅሬታውን አስገብቶ ነበር፡፡ የቀረበውን ቅሬታ ሲመረምር የቆየው አፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን (ካፍ) ይግባኝ ሰሚ ቦርድ በአፍሪካ ዋንጫ ደንብ ቁጥር አንቀጽ 84 መሰረት በሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ላይ የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ተሸናፊ ሆኖ እንዲመዘገብ ወስኗል። በዚህም መሠረት የጨዋታው ውጤት ለሞሮኮ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን 3 ለ 0 አሸናፊ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ በውሳኔው ሴኔጋልን ጥፋተኛ በማድረግ ዛሬ ባሳለፈው ውሳኔ ዋንጫው ለሞሮኮ እንዲሰጥ ሆኗል፡፡ @Abol_mereja @Abol_mereja
ጀርመን በጦርነቱ አንሳተፍም አለች የጀርመኑ መራሔ መንግስት ፍሬድሪክ ሜርዝ እስራኤልና አሜሪካ ኢራን ጋር በገቡበት ጦርነት አንሳተፍም አሉ። በዚህ ጦርነት ውስጥ የሚያስገባን ህጋዊ መሰረት የለንም ያሉት ሜርዝ ጉዳዩ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ጥምረት ጭምር አይደለም የሚል መግለጫም ሰጥተዋል። ሆርሙዝ ሰርጥን ለማስከፈት ዶናልድ ትራምፕ ከኔቶ እስከ ቻይና ጥሪ ቢያቀርቡም የፈለጉትን የትብብር ምላሽ እያገኙ አይደለም። በተለይም ጀርመን የኢራን ጦርነት “ የኔቶ አይደለም “ማለቷ አውሮፓውያን ራሳቸውን ከጦርነቱ እያራቁ መሆኑን ጠቋሚ ያደርገዋል። @Abol_mereja @Abol_mereja
የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የሀዘን ቀን አወጀ በጋሞ ዞን የደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ የሦስት ቀናት ብሔራዊ የሐዘን ቀን ታውጇል። ብሔራዊ የሐዘን ቀኑ ከመጋቢት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት እንደሚቆይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል። መጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ እስካሁን የ80 ወገኖች ሕይወት ማለፉ ተረጋግጧል። የቀሪዎቹን ለማግኘት ፍለጋው መቀጠሉም ተጠቁሟል። @Abol_mereja @Abol_mereja
без подписи
без подписи
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብሔራዊ ሐዘን ታወጀ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በተከሰተ ድንገተኛ የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች መታሰቢያ ይሆን ዘንድ የሦስት ቀናት የሐዘን አዋጅ ታወጀ። የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይለማርያም ተስፋዬ እንደገለጹት፤ ይህ የሐዘን ጊዜ ከመጋቢት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት የሚቆይ ይሆናል። @Abol_mereja @Abol_mereja