Abu mohammed channel
Статистика🔗ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና ሁለ ገብ የሆኑ ነገሮችን ነሸር የምናዴርግበት ቻናል ነው https://t.me/+wt9Dwqe9f6M5ODY0
- Последний пост
- 2 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 23
- 1/48двое суток
- 26
- 1/72трое суток
- 28
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ስለ ሒጃብ ግዴታነት ተ🎁 ጀ▶️ መ ▶️ ረ▶️ ➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ⭐️ የሚጋበዙ ኡስታዞቻችን ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ሸይኽ ሁሴን አቡ ሀኒፋ (ሀፊዘሁሏህ ✅ ሸይኽ አቡ ፋጢማ(ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ኸውላ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም ኑረዲን አቡፋሩቅ ሀፊዘሁሏህ 📖 የቁርአን ቲላዋ የሚጋብዙን ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐️ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም አቡ አፍናን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም ሙሀመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ 🔧 የፕሮግራሙ መሪ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ወንድማችን አቡ ማሒ ሀፊዘሁሏህ 🗺 ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ❤️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 🔗 https://t.me/tdarna_islam 🔗https://t.me/tdarna_islam
🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ ሙሉ ማብራሪያ ✔️ t.me/Ihsan_language/303 ❤️ t.me/Ihsan_language/303
☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️ የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣 🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩 •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤 ተ⭐️ ጀ⭐️ መ⭐️ ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
ኢህሳን jobs Advertising የሰራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ከስራ ማስታወቂያ በተጨማሪ የሚሸጥ ያገለገለ እቃ ኖሯችሁ ገዢ ማግኘት ለተቸገራችሁ የሚሸጠውን እቃ እናስተዋውቃለን በቻናሉ እንለቃለን✅ ❤️https://t.me/ihsan_jobs ✅https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
ኢህሳን የቋንቋ መማሪያ ግሩፕ ለ5 አሸናፊዎች ነፃ የአረብኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠና ይሰጣል ቋንቋ ለመማር መሳተፍ ለምትፈልጉ ሙሉ ማብራሪያ 👇👇 t.me/Ihsan_language/276 t.me/Ihsan_language/276
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
🍂 ሁለተኛው ፕሮግራም ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ ከሹብሀ እና ከስሜት መጠበቂያ መንገዶች https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
☹️🙁☹️🙁😶🌫️😣🥳😶🌫️😣 📢 የሙሀደራ ፕሮግራም ግብዣ 😣☹️🙁☹️🙁😶🌫️😣😶🌫️☹️ ነገ ማክሰኞ ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 😃 የፕሮግራሙ ሰዓት ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ 🎙️🔺 ተጋባዥ ኡስታዞች ኡስታዝ አቡ ዚክራ ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ 🎤 የፕሮግራም መሪ አቡ ሁዘይፋ (ሀይደር) 📍 የሚተላለፍበት ቦታ ፕሮግራሙን በቀጥታ ለመከታተል ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ፡ ❤️ ትዳርና ኢስላም ቻናል✅ ማሳሰቢያ፦ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር በማድረግ የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ። https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
😂ቀጥታ ስርጭት! 📚የኪታብ ስም፦የሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም! https://t.me/IbnuMunewor?livestream=ca48e1e8029034d372
👑 ⭐️ ⚡️ ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ ° • ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ ° • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :. 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡 • 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :. * • ○ • ○ 🌿🌹🌹🌿 • ○ ° 🌿🌿 👈 • 🌿 • ○ ° 🌿🌿 • ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿 • ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿 • ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿 • ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿 • ○ ° 🌿 🌿🌿🌿 • ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○ °• ○ ° 🌿° :. * • ○ 🌿° . °☆ . * ● ¸ . ★ 🌿° :. * • ○ ° ° . 🌿. * ● ¸ 🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆ . * ● ¸ . ★ ° . * ° . °☆ . * ● ¸ . ★ ° :. * • ○ 🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡 😤☹️🙁☹️ ✅🔗🔡🔡🔡
🔴 بشرى سارة للعاملات المنزلية في السعودية 🔴 🔴 መልካም ዜና በሳውዲ አረቢያ ለሚኖሩ የቤት ሰራተኞች በሙሉ 🔴 ⚖️ هل تبحثين عن حل لقضية الإقامة؟ نقل الكفالة وإصدار الإقامة "بدون موافقة الكفيل" أصبح ممكناً قانونياً! ⚖️ ⚖️ ኢቃማ ለማውጣት ህጋዊ መፍትሄ እየፈለግሽ ነው? ያለ ከፊል ፈቃድ ከፊል የመቀየር እና ኢቃማ የማውጣት ህጋዊ መፍትሄዎች! ⚖️ نساعدكِ في نقل كفالتكِ في الحالات التالية: በሚቀጥሉት ሁኔታዎቹ ኢቃማ እንድታወጪ እንረዳሻለን ✅ مرور 3 أشهر على وصولكِ بدون إصدار الإقامة. (ኢቃማ ሳይወጣላችሁ ከ3 ወር ያለፈው።) ✅ إكمال سنتين لدى الكفيل الحالي. (ከመዳምሽ ጋር 2 አመት የሞላሽ።) ✅ تأخر الرواتب لمدة 3 أشهر متتالية. (ደሞዝ ለ3 ወር ያልተከፈላችሁ።) ✅ التعرض لإجبار على عمل شاق أو تنكيس (يشترط وجود دليل). (አቅምሽ በላይ ስራ ከተገደድሽ ወይም ትንኮሳ ከደረሰብሽ።) ✅ العمل لدى غير الكفيل المستقدم. (ካመጣችሁ መዳም ውጭ ሌላ ቦታ የምትሰሩ።) لا تخافي! احفظي أدلتكِ في هاتفكِ وسنساعدكِ في الحصول على حقوقكِ ونقل كفالتكِ. አታንቺ! ማስረጃሽን በስልክሽ በመያዝ መብትሽን እንድታገኚ እና ከፊልሽን እንዲቀየር እንረዳለን። 📞 للتواصل والاستفسار عبر الواتساب (للسعودية) 🖊 አቡ አኢሻ 0507297326 0534812574
≢በዝሁ አጋጣሚ አላህ ወፍቋችሁ አገራችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ኢድን የምታሳልፉ ወንድም እህቶች ; አላህን አመስግኑ ትልቅ ፀጋ ነው። እንደ ሀገራችን የሚሆን የለም ስደት ከባድ ነው። አላህ ፆማቸውን ኢባዳቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን። 🖊ወንድማችሁ አቡ አኢሻ ነኝ። https://t.me/Abuebrahim22322
🎙 መካ አሙል ሙእሚኒን አኢሻ ቢንት አቢ በክር መስጅድ ተራህዉይ። مسجد أم المؤمنين عائشة بنت أبي بكر رضي الله عنها https://t.me/Abuebrahim22322
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ ተ🎁 ጀ▶️ መ ▶️ ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
📢 ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም "ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ!" بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌙ነገ ማለትም ቅዳሜ ምሽት፣ ከተራዊህ ሶላት በኋላ በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። የዕውቀት ገበታውን የሚያጋሩን እንግዶቻ፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ⭐️ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ ⭐️ኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ ⭐️ወንድም አቡ ሁዘይፋ ⭐️ወንድም ጦላህ ርዕሰ ፦ወቅታዊ እና ወሳኝ ርዕሶች ተዘጋጅተዋል !! 📅 ቀን፦ ነገ ቅዳሜ ምሽት ⏰ ሰዓት፦ ከተራዊህ ሶላት በኋላ 📍 ቦታ፦ በትዳር እና ኢስላም ቴሌግራም ቻናል ⤵️ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ባረከሏሁ ፊኩም!!! 🔗 የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/tdarna_islam
መጃሊሱ ሸሕሪ ረመዷን ተ ጀ ም ሯ ል https://t.me/+pgksSDqI4aBkZmE0
ኢህሳን jobs Advertising በቻናላችን ሽልማት ያለው አዲስ ቻሌንጅ አዘጋጅተናል አሸናፊዎች 1ኛ ለወጣ በብር 1500 ወይንም ለሴት አባያና ኺማር ለወንድ ጀለቢያ 2ኛ ለወጣ በብር 1300 ወይንም 1200Min + 30GB 3ኛ ለወጣ በብር 1000 ወይንም 1608 Min + 10.8GB ስለውድድሩ ማብራሪያ እና የመወዳደሪያ ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡ 👇👇☝️👇👇👇 https://t.me/ihsan_jobs/425 https://t.me/ihsan_jobs/425