tgindex
قـنـاة ابــي نــعــيــم مـحـمــد لـنـشـر الـسـنـة

قـنـاة ابــي نــعــيــم مـحـمــد لـنـشـر الـسـنـة

Статистика
@Abunuaiymарабский
Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
207
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
257
21 постов
Вовлечённость
124,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
29
1/48двое суток
33
1/72трое суток
35

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 10 авг.15из Abu_juleibib

    ወላሂ 👆👆👆 ጭፍራ  እስልምናን አይወክልም የእብድና  የወይፈን አምላኪዎች ተግባር ነው ዒዙዲን ቢን ዓብዲሰላም እንድህ አሉ የአዕምሮ ችግር ያለበት ሰው ቢሆን እንጂ ጭፈራን አይፈፅምም ። سُئل الشيخ عزالدين بن عبدالسلام عن جماعة من أهل الخير والصلاح والورع يجتمعون في وقت فينشدُ لهم مُنشد .... فأجاب: الرقص بدعة لا يتعاطاه إلا ناقص عقل،اه‍  المعيار المعرب  (11/29) ስለዚህ መውሊድ አክባሪዎች ጨፋሪዎች እብድ ናቸው የአዕምሮ ችግር ያለባቸው ናቸው። አቡ በክር አጡርጡሺ እንድህ አሉ ጭፈራ የወይፈን አምላኪዎች እና የኩፋሮች ዲን ነው ። 👈وَأَمَّا الرَّقْصُ وَالتَّوَاجُدُ فَأَوَّلُ مَنْ أَحْدَثَهُ أَصْحَابُ السَّامِرِيِّ، لَمَّا اتَّخَذَ لَهُمْ عِجْلًا جَسَدًا لَهُ خُوَارٌ قَامُوا يَرْقُصُونَ حَوَالَيْهِ وَيَتَوَاجَدُونَ، فَهُوَ دِينُ الْكُفَّارِ وَعُبَّادِ الْعِجْلِ، نقله القرطبي في تفسيره 👆👆👆 ስለዚህ ጭፈራ እስልምናን አይወክልም !!! 👇👇👇 https://www.tiktok.com/@edri3524?_r=1&_t=ZS-97psH9wyLen

  • 8 авг.23из Abu_juleibib

    قال الشيخ العلامة ابن عثيمين - رحمه الله - : المبتدع لا عصمة له فليس معصومًا من الشر بل الذي وقع فيه هو الشر قال الرسول صلى الله عليه وسلم كل بدعة ضلالة وكل ضلالة في النار فالمبتدع وإن ذكر الله وإن سبح وإن حمد وإن صلى على وجه ليس بمشروع فعمله مردود عليه قد يزين الشيطان للإنسان عبادة فيلين قلبه ويخشع ويبكي ولكن ذلك لا ينفعه إذا كان بدعة بل هو مردود عليه . ⭕️ ألم تر إلى النصارى يأتون الكنيسة ويبكون ويخشعون أشد من خشوع بعض المسلمين ومع ذلك لا ينفعهم هذا لأنهم على ضلالة . 🔺️ كذلك أهل البدع نجد مثلاً من أهل البدع ولاسيما #الصوفية نجد عندهم أذكار كثيرة يذكرون الله ويبكون ويخشعون وتلين قلوبهم لكن هذا كله لا ينفعهم لأنه على غير شرع الله 📓[ شرح رياض الصالحين - (٢٧/٦) ] https://www.tiktok.com/@edri3524?_r=1&_t=ZS-97psH9wyLen

  • 8 авг.8128из Mswwe

    ስለኢኽዋኖች አካሄድና የበሰበሰ ስለሆነው መንሀጃቸው የተሰጠ ተውጅሀት በኡስታዝ አወል አህመድ መነዮ https://t.me/Multeka_Selefiyin

  • 8 авг.1 2104

    без подписи

  • 8 авг.22из Menhaje_Selef

    የለተሞ ጀመዓዎች "የሲም ካርድ" ደሩራ እና የሚሊዮኖች ሐራም! ዛሬ ደግሞ የለተሞ ጀመዓዎችን አስቂኝ "ሚዛን" እና ድርብ ማንነት የሚያሳይ አንድ ገራሚ ገጠመኝ ላካፍላችሁ። ታሪኩ እንዲህ ነው፡- አንዱ አክራሪ የለተሞ ጀመዓ ባለበት ወረዳ የመጅሊስ አባል ሆኖ ያገለግላል። በዚያውም በአንዲት የገጠር መስጂድ ውስጥ የኮሚቴ አባል ነው። ለራሱ መተዳደሪያ ደግሞ ስልክ ቤት አለው፤ ሲም ካርድም ይቸረችራል። ጉዱ የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው፦ አንዳንድ በጎ አድራጊዎች (አህለል ኸይሮች) መጥተው "ይህችን ደሳሳ መስጂድ በዘመናዊ መልኩ እንገንባላችሁ፤ ነገር ግን ያስገነባው አካል መስጂዱ መገንባቱን የሚያሳይ የፎቶ ወይም የቪዲዮ መረጃ ይፈልጋል" አሏቸው። የእኛ "አክራሪ" ኮሚቴ ግን ምን ቢል ጥሩ ነው? "ኧረ ሱራ (ፎቶ) ሐራም ነው! በፍጹም አይቻልም!" ብሎ ሚሊዮኖች የሚፈጅባትን መስጂድ ግንባታ አገደ። 🤦‍♂️ የሚገርመው ግን ይህ "ሐራም ነው" ባይ ጎበዝ፣ ቀኑን ሙሉ በስልክ ቤቱ ወንድ ሴት ሳይል ፎቶ እያነሳ ሲም ካርድ ሲቸርችር ይውላል! "ምነው ሐራም አይደለም እንዴ?" ሲባል ደግሞ መልሱ ዝግጁ ናት፦ "ይህ እኮ ደሩራ (አስገዳጅ ሁኔታ) ነው!" ይላችኋል። ለመሆኑ የለተሞ ጀመዓዎች ሚዛን እንዲህ ነው እንዴ? - አንዲት ሲም ካርድ በ15 ብር ትርፍ ለመሸጥ ፎቶ መነሳቱ "ደሩራ" ይሆናል? - በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ወጥቶበት የሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚገለገልበት መስጂድ ግንባታ ግን "ሐራም" ይሆናል? ለካስ "ደሩራ" ማለት ለራሳቸው ኪስ ሲሆን ብቻ ነው! ኪሳቸው ሲነካ ሐራሙ "ደሩራ" ይሆናል፤ የህዝብ ጥቅም ሲመጣ ግን ሐራሙ "ተቅዋ" ይለብሳል። https://t.me/Menhaje_Selef/

  • 7 авг.18из Menhaje_Selef

    በአዲስ አበባ በተለይም በስልጤ ሰፈር የፉርቃን መስጂድ አካባቢ የነበሩ የሸይኽ የሕያ አል-ሃጁሪይ ተከታዮችን ታሪክ ለሚያስታውስ ሰው፣ የዛሬው የለተሞ ጀመዓዎች ጉዞ የት እንደሚያበቃ ለመረዳት አያዳግተውም። ጽንፈኝነትና ማክረር መጨረሻው መላላትና ወደ ነበሩበት መመለስ መሆኑን እነዚህ ሁለት ጀመዓዎች ትልቅ ማሳያ ናቸው። የሃጁሪይ ጀመዓዎች ትላንት ምን ይመስሉ ነበር? 1. ሱሪ የለበሰን ሁሉ "ጀምዕይ" ብለው ይፈርጁ ነበር። 2. ከእነሱ ጋር የማይማርንና የማያውቁትን ሰው ሁሉ በጀምዕይነት ያጥላሉ ነበር። 3. ልጆችን አካዳሚክ ትምህርት ማስተማር እንደ ትልቅ ጥፋት (ጀምዕይነት) ይታይ ነበር። 4. በመስጂድ ውስጥ የሶፍ መስመር ማስመር አይቻልም ብለው ይከራከሩ ነበር። 5. "ጀምዕይ" ለሚሉት ሰው ሰላምታ ማቅረብም ሆነ የቀረበላቸውን ሰላምታ በስርዓቱ መመለስ አይፈቅዱም ነበር። 6. ልዩ መለያቸው የየመናውያን ጥምጣም መጠምጠም እና ከጀለቢያ ስር ሸርጥ ማሰር ነበር። 7. በሄዱበት ሁሉ የስለፊያ ስም በስድብና ሰዎችን በማነወር ያጠለሹ ነበር። 8. ከአፋቸው "ጀምዕይ" እና "ሒዝብይ" የሚሉ ቃላት አይጠፉም ነበር። 9. አረማመዳቸው መንጠር ያለበት፣ ቁመናቸው ኮስታራና ድንፋታም፣ ንግግራቸው ደግሞ ስርዓተ-ቢስነት የሚታይበት ነበር። ዛሬ ግን ምን ላይ ደረሱ? ጊዜ ሁሉንም ነገር አስተካክሎታል። ያ ሁሉ ጩኸትና ማክረር ዛሬ የለም። አሁን ላይ ሱሪ መልበስ ችግር የለውም፤ የጀምዕይ ፍረጃው ቀንሷል፤ ልጆቻቸውን በKG እና በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለማስመዝገብ ሲጋፉ ይታያሉ፤ በፉርቃን መስጂድ የሶፍ መስመር አስምረዋል፤ ለሁሉም ሙስሊም ሞቅ ያለ ሰላምታ ያቀርባሉ፤ ያ የጥምጣምና የሸርጥ መለያቸውም እየጠፋ መጥቷል፤ በአጭሩ ያንን ሁሉ ማክረር ትተው ወደ መረጋጋትና ወደ መስተካከል ተመልሰዋል። የዛሬው የለተሞ ጀመዓዎችስ? ዛሬ በለተሞ ጀመዓዎች ዘንድ የሚታየው ድንፋታ፣ ጉራ፣ ውሸት፣ ስድብና የተብዲዕ ፍረጃ (ሰውን ከዲን ማውጣት) የትላንቱ የሃጁሪዮች ግልባጭ ነው። ከእነሱ ያልሆነን ሁሉ በ"ሙመይዕነት" መፈረጅና ማግለል የጊዜ ጉዳይ እንጂ እንደ ቀደሞቹ ይበርድላቸዋል። ታላቁ ነቢያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- لن يشاد الدين أحد إلا غلبه "ማንም ዲኑን አያከርም (አያጠብቅም)፤ ዲኑ ቢያሸንፈው እንጂ።" ይህ የነቢዩ ﷺ ንግግር ትልቅ ትምህርት አለው። ዲን በባህሪው መካከለኛነትን እንጂ ማክረርን አይቀበልም። በትላንቱ የሃጁሪይ ጀመዓዎች ላይ የታየው ለውጥ ዛሬ በሚያክሩት የለተሞ ጀመዓዎች ላይ መከሰቱ የማይቀር ነው። ዋናው ቁምነገር ግን ከታሪክ መማርና ከመጀመሪያውኑ በመካከለኛው መንገድ (ወሰጥያህ) ላይ መጓዝ ነው። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን። https://t.me/Menhaje_Selef/

  • 3 авг.23из Menhaje_Selef

    ✅ ሸይኽ የሕያ & ሸይኽ ዓብዱ! ዛሬ ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ - هداه الله - ይዞት የመጣው "በኢጅቲሃጃዊ ነጥብ የተቃረነውን አካል ኢልዛም" የማድረግ አዲስ ቢድዓ ትላንት የሕያ አልሐጁሪይ -هداه الله- ተብዲዕ ከተደረገባቸው ቢድዓዎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው። ያያዝኩት የድምፅ ፋይል ታላቁ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዓብዲልወሃብ አል'ወሷቢይ -رحمه الله- ስለ የሕያ አል'ሐጁሪያ ተጠይቀው የመለሱበት ነው። ከንግግራቸው ውስጥ የሚከተውን ትኩረት ሰጥታቹህ አንብቡት አድምጡትም ባረከላሁ ፊኩም። 01:23 ➡️ 03:50 "فهُو ابتدعَ في الدِّين بدعًا كثيرة؛ ومنها على سبيل المثال وليس الحصر: إذا اختلف مع شخص في مسألةٍ اجتهاديّةٍ في مثل الشّيخ عبد الرّحمن العدني هل هُو حزبيّ أم لا؟! هُو يقول بأنّه حزبيّ! وبقيّة المشايخ من أهل السُّنّة والجماعة قالوا: بل هُو سُنِّي وليس بِحِزْبي، فانظُروا ماذا فعل مع المشايخ بدّع وضلّل وفسّق وقاطع وهَجَر وأمر طُلاّبه بالهجر وأنزلُوا الملازِمَ الكثيرة والأشرطة الكثيرة؛ نقول له: يا هذا هذه مسألة اجتهاديّة ما هي نصيّة، ما في وحي ينزل لنا فُلان حزبِي! أنتَ اجتهدتَّ هذا إذا أُحْسِنَ بك الظّنّ أنّك قُلت هذا عن اجتهادٍ! إن لم تُكن قُلتَه عن هوى! لِنفرض أنّك اجتهدتَّ وغيرُك اجتهد قال: ما هُو حزبي، المسائل الاجتهاديّة ما يجوز التّضليل فيها والتّبديع والتّحزيب والتّفسيق والتّفجير أنّهُم فَجَرَة أنّهُم فَسَقَة وأنّهُم مَكَرة وأنّهُم خونة... مسألة اجتهاديّة وسِّع بالَك، فهُو شرّع هذه البدعة الخبيثة الهجر والمُقاطعة والمُدابرة وعدم السّلام والكلام ولو كان لِسنين طويلة من أجل مسألة اجتهاديّة!  عليهِ أن يتُوبَ إلى الله عزّ وجلّ من هذه البِدعة التي هِي بدعة ضلالة وتُعتَبر من الكبائر أنّه ضلّل؛ لو فَعَل هذا العُلماء! لو فعل هذا السّلف الصّالح! لو فعل هذا الأئمّة الأربعة ما بَقِيَ مودّة بين مُسْلِمَيْن؛ هذا يرى كذا وهذا يرى خلاف ذلك ومُقاطعة ومُهاجرة؛ لم تبقى مودّة بين اثنين! لهذا قُلنا: بأنّها بدعة" 📝 ትርጉም፦ "እርሱ (የሕያ አልሐጁሪይ) በዲን ውስጥ ብዙ ቢድዓዎችን ፈብርኳል። ከእነዚህም መካከል ለምሳሌ እንጂ ሁሉን ለመዘርዘር ሳይሆን፦ በአንድ ኢጅቲሃዳዊ ጉዳይ ላይ ከሌላ ሰው ጋር ሲለያይ፣ ለምሳሌ፦ "ሸይኽ ዐብዱረሕማን አልዐደኒ ሒዝቢይ ናቸው ወይስ አይደሉም?" በሚለው ጉዳይ፤ እርሱ "ሒዝቢይ ናቸው" አለ፤ ሌሎች የሱና መሻኢኾች ደግሞ "አይደሉም፤ ሱንይ ናቸው" አሉ። እንግዲህ ከዚያ በኋላ ከመሻኢኾች ጋር ያደረገውን ተመልከቱ፤ አንዳንዶቹን ሙብተዲዕ አላቸው፣ አንዳንዶቹን ጠማማ አላቸው፣ ሌሎችን ፋሲቅ አላቸው፣ ከእነርሱም ራሱን አራቀ፣ ተማሪዎቹንም እንዲርቋቸው አዘዘ፤ ብዙ ኢልዛማቶችን አወረዱ፣ ብዙ የድምፅ ቅጂዎችም ተለቀቁ። እኛ ግን እንለዋለን፦ "አንተ! ይህ ኢጅቲሃዳዊ ጉዳይ ነው፤ በቁርጥ ነስ (ግልጽ የቁርኣንና የሐዲስ ማስረጃ) የመጣበት አይደለም። ከሰማይ ወሕይ ወርዶ "እገሌ ሒዝቢይ ነው" ብሎ አይነግረንም። አንተ በኢጅቲሃድህ እንዲህ አልክ፤ - ይህም ስለ አንተ መልካም ግምት ብናደርግና በስሜት ሳይሆን በኢጅቲሃድ ብቻ ተናግረሃል ብለን ካልን ነው -  ሌላው ደግሞ በኢጅቲሃዱ "ሒዝቢይ አይደለም" አለ።" እንደዚህ ባሉ ኢጅቲሃዳዊ ጉዳዮች ሰዎችን ማጥመም፣ የቢድዓ ባለቤት ማለት፣ ሒዝቢይ ማለት፣ ፋሲቅ ማለት፣ "ፋጅር ናቸው፣ ሴሬኞች ናቸው፣ ከዳተኞች ናቸው፣ አታላዮች ናቸው…" እያሉ መፍረድ አይፈቀድም። ኢጅቲሃዳዊ ጉዳይ ነው። ልብህን ሰፋ አድርገው። ይህ (የሕያ አልሐጁሪይ) ይህችን ፀያፍ ቢድዓ መንገድ አደረገ። ማኩረፍ፣ መቋረጥ፣ ጀርባ መሰጣጠት፣ ለብዙ ዓመታት እንኳ ሰላም አለመባባል፣ ንግግርን መተውንና ግንኙነትን ማቋረጥን እንደ ሃይማኖታዊ መርህ አድርጓል። ከዚች ቢድዓ ወደ አላህ ሊመለስና ሊጸጸት ይገባዋል፤ ምክንያቱም ይህ ጥመት ቢድዓ ሲሆን፣ ሰዎችን ያለ ትክክለኛ ማስረጃ ማጥመም ከታላላቅ ኃጢአቶችም አንዱ ነው። በእርግጥ ዑለማዎች፣ መልካም ቀደምቶች፣ አራቱ የፊቅህ ኢማሞች እንዲህ ቢያደርጉ ኖሮ፣ በሁለት ሙስሊሞች መካከል ፍቅርና ወንድማማችነት ባልቀረ ነበር። ይህ አንድን አቋም ይይዛል፣ ያ ደግሞ በተቃራኒው ይላል፤ ከዚያም መቋረጥና መራራቅ ይጀምራል፤ በመጨረሻም በሁለት ሰዎች መካከል ፍቅር አይቀጥልም ነበር። ለዚያም ነው ይህችን ቢድዓ ነች ያልነው።" ✅ ጥያቄ ለለተሞ ተከታዮች፦ ✈️ በተወሳው ነጥብ ሸይኽ የሕያ አልሐጁሪይ እና ሸይኽ ዓብዱ ልሐሚድ አልለተሚይ ልዩነታቸው ምንድነው? ሸይኽ የሕያ ሸይኽ ዓብዱረሕማንን ተብዲዕ በማድረግ ኢልዛም እንዳደረገው ሁሉ ሸይኽ ዓብዱ ልሐሚድም ሸይኽ ኢልያስንና መሰል ሰዎችን ተብዲዕ በማድረግ ኢልዛም ያደርጋል። እና የሰዎች መለያየት የነገሩን ቢድዓነት ያስወግዳልን? ✈️ ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ የተብዲዕ ጉዳይ ኢጅቲሃጅን አያስተናግድም የሚል አቋም እንዳላቸው ይታወቃል። ዑለማኡ ሱና ደግሞ ከእርሱ በተቃራኒ ናቸው። t.me/Abu_lmran_Alaseriy/3616 እና በዚህ ነጥብ ማነው መንገድ የሳተው ሸይኻቹህ ወይስ እነዚህ ታላላቅ የሱና ዑለማኦች? ✈️ የዚህ አይነት ፍንትው ያለ ጉዳይ ሲደርሳቹህ ቆም ብላቹህ ከማሰብና ማስረጃን ከመመልከት ይልቅ "በምን መልኩ መልስ ልስጠው?" ብላቹህ መጨነቅና መጠበብ ቢቀርባቹህ አይሻል ወይ? ለመሆኑ እስከመቸ ነው ይህ የለተሞ ሸይኽ በጎተታቹህ እየተጎተታቹህ ከማስረጃ ተጣልታቹህ ከሱና ዑለማእ ተቃርናቹህ የምትቀጥሉት? ብሽሽቅና ነቆራውን ትታቹህ ሳይመሽባቹህ ወደ ሩሽዳቹህ ብትመለሱ፣ ከእንቅልፋቹህ ብትነቁ አይሻልም? ብዥታስ ካለ በውይይት መፍታትና ሐቅ ወዳለበት ሁኖ በእውነት ላይ መሰባሰብ አይሻልም? ተው ልብ ግዙ ወንድሞቸ! አላህ ልቦና ይስጣቹህ ይስጠን። = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

  • 30 июл.28из Abu_lmran_Alaseriy

    تحذير الشيخ العلامة سليمان الرحيلي من المدعو محمد بن شمس الدين. t.me/Abu_lmran_Alaseriy

  • без подписи

  • без подписи

  • 28 июл.34из UstazKedirAhmed

    ሙሓደራ ቁጥር 238 ክፍል 2 ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ "መስዓለቱል ዑዝር ቢል ጀሕል'' 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

  • 23 июл.35из Abu_juleibib

    ​🎬 የ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዐብዲል ወሓብ«ዑዝር ቢል ጀህል» በግልፅ የሚሰጡባቸው ንግግሮች ስብስብ ። ​ከዚህ በታች ያሉትን ክፍሎች በመጫን ቀጥታ ቪዲዮዎቹን መመልከት ትችላላችሁ፦ ​📌 ▶️ ክፍል 1 - ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ 📌 ▶️ ክፍል 2 - ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ 📌 ▶️ ክፍል 3 - ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ 📌 ▶️ ክፍል 4 - ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ 📌 ▶️ ክፍል 5 - ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ 📌 ▶️ ክፍል 6 - ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ 📌 ▶️ ክፍል 7 - ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ 📌 ▶️ ክፍል 8 - ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ 📌 ▶️ ክፍል 9 - ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ 📌 ▶️ ክፍል 10 - ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ 📌 ▶️ ክፍል 11 - ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ 📌 ▶️ ክፍል 12 - ቪዲዮውን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ

  • 22 июл.38из IbnuMunewor

    የሺርክና የቢድዐ ጉዳዮች በብዙ አስተማሪዎች የማይደፈሩ ርእሶች ናቸው። ከዚህም የባሰው ግን የዘረኝነት ርእስ ነው። እንደ ሃገር በአራቱም ማእዘናት በዘረኝነት ብንታመስም ስለ ጉዳዩ ደፍሮ የሚያስተምረው ግን ከጥቂትም ያነሰ ነው። ዘረኝነት የእልፎችን ህይወት ቀጥፏል። ሌሎች እልፎችን አፈናቅሏል። በውል የማይታወቁ ንብረቶችን አውድሟል። እምነታዊ ትስስራችንን በእጅጉ ሸርሽሯል። በዘረኝነት በዚህ ልክ ብንግጎዳም ሸይኹም ምሁሩም ፀጥ ብሏል። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ሁለት ነው። 1ኛ፦ እነሱ ራሳቸው የችግሩ ሰለባዎች መሆናቸው ነው። እንኳን ስለ ጉዳዩ ሊያነሱ በሌሎች ጠንከር ያለ ትምህርት ቢስሰጥ የማይጥማቸው ናቸው። ይሄ በተግባር የታየ አሳፋሪም፣ አሳዛኝም ሐቅ ነው። 2ኛው ምክንያት ደግሞ መንጋውን መፍራት ነው። በዘረኝነት ልክፍት የተበከለው መንጋ ርህራሄ የለውም። ስም ከማጉደፍ፣ በስድብ ከማጥረግረግ በላይ ህይወት ሊነጥቅ ይችላል። መስማት የሚሻው የሚያስፈልገውን ሳይሆን የሚፈልገውን ነው። የፖለቲካውም ይሁን የእምነት ቅኝቱ ይሄው ነው። ከዚህ ለወጣበት ምላሱም እጁም ጨካኝ ነው። በዚህ ስጋት የተነሳ መሬት ላይ በሚያዩት መሪር እውነታ ልባቸው ቢደማም ለችግሩ የሚመጥን ጥንካሬ ያለው ትምህርት ለመስጠት የማይደፍሩት ብዙ ናቸው። ግን እስከ መቼ በዚህ ሁኔታ መዝለቅ ይቻላል? ችግሩን ከመሰረቱ ካልተጋፈጥነው መጨረሻው ለሁሉም በጣም አስፈሪ ነው። አላህ ልብ ይስጠን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • 18 июл.31из Abu_lmran_Alaseriy

    ✅ ሸይኽ የሕያ & ሸይኽ ዓብዱ! ዛሬ ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ - هداه الله - ይዞት የመጣው "በኢጅቲሃጃዊ ነጥብ የተቃረነውን አካል ኢልዛም" የማድረግ አዲስ ቢድዓ ትላንት የሕያ አልሐጁሪይ -هداه الله- ተብዲዕ ከተደረገባቸው ቢድዓዎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው። ያያዝኩት የድምፅ ፋይል ታላቁ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዓብዲልወሃብ አል'ወሷቢይ -رحمه الله- ስለ የሕያ አል'ሐጁሪያ ተጠይቀው የመለሱበት ነው። ከንግግራቸው ውስጥ የሚከተውን ትኩረት ሰጥታቹህ አንብቡት አድምጡትም ባረከላሁ ፊኩም። 01:23 ➡️ 03:50 "فهُو ابتدعَ في الدِّين بدعًا كثيرة؛ ومنها على سبيل المثال وليس الحصر: إذا اختلف مع شخص في مسألةٍ اجتهاديّةٍ في مثل الشّيخ عبد الرّحمن العدني هل هُو حزبيّ أم لا؟! هُو يقول بأنّه حزبيّ! وبقيّة المشايخ من أهل السُّنّة والجماعة قالوا: بل هُو سُنِّي وليس بِحِزْبي، فانظُروا ماذا فعل مع المشايخ بدّع وضلّل وفسّق وقاطع وهَجَر وأمر طُلاّبه بالهجر وأنزلُوا الملازِمَ الكثيرة والأشرطة الكثيرة؛ نقول له: يا هذا هذه مسألة اجتهاديّة ما هي نصيّة، ما في وحي ينزل لنا فُلان حزبِي! أنتَ اجتهدتَّ هذا إذا أُحْسِنَ بك الظّنّ أنّك قُلت هذا عن اجتهادٍ! إن لم تُكن قُلتَه عن هوى! لِنفرض أنّك اجتهدتَّ وغيرُك اجتهد قال: ما هُو حزبي، المسائل الاجتهاديّة ما يجوز التّضليل فيها والتّبديع والتّحزيب والتّفسيق والتّفجير أنّهُم فَجَرَة أنّهُم فَسَقَة وأنّهُم مَكَرة وأنّهُم خونة... مسألة اجتهاديّة وسِّع بالَك، فهُو شرّع هذه البدعة الخبيثة الهجر والمُقاطعة والمُدابرة وعدم السّلام والكلام ولو كان لِسنين طويلة من أجل مسألة اجتهاديّة!  عليهِ أن يتُوبَ إلى الله عزّ وجلّ من هذه البِدعة التي هِي بدعة ضلالة وتُعتَبر من الكبائر أنّه ضلّل؛ لو فَعَل هذا العُلماء! لو فعل هذا السّلف الصّالح! لو فعل هذا الأئمّة الأربعة ما بَقِيَ مودّة بين مُسْلِمَيْن؛ هذا يرى كذا وهذا يرى خلاف ذلك ومُقاطعة ومُهاجرة؛ لم تبقى مودّة بين اثنين! لهذا قُلنا: بأنّها بدعة" 📝 ትርጉም፦ "እርሱ (የሕያ አልሐጁሪይ) በዲን ውስጥ ብዙ ቢድዓዎችን ፈብርኳል። ከእነዚህም መካከል ለምሳሌ እንጂ ሁሉን ለመዘርዘር ሳይሆን፦ በአንድ ኢጅቲሃዳዊ ጉዳይ ላይ ከሌላ ሰው ጋር ሲለያይ፣ ለምሳሌ፦ "ሸይኽ ዐብዱረሕማን አልዐደኒ ሒዝቢይ ናቸው ወይስ አይደሉም?" በሚለው ጉዳይ፤ እርሱ "ሒዝቢይ ናቸው" አለ፤ ሌሎች የሱና መሻኢኾች ደግሞ "አይደሉም፤ ሱንይ ናቸው" አሉ። እንግዲህ ከዚያ በኋላ ከመሻኢኾች ጋር ያደረገውን ተመልከቱ፤ አንዳንዶቹን ሙብተዲዕ አላቸው፣ አንዳንዶቹን ጠማማ አላቸው፣ ሌሎችን ፋሲቅ አላቸው፣ ከእነርሱም ራሱን አራቀ፣ ተማሪዎቹንም እንዲርቋቸው አዘዘ፤ ብዙ ኢልዛማቶችን አወረዱ፣ ብዙ የድምፅ ቅጂዎችም ተለቀቁ። እኛ ግን እንለዋለን፦ "አንተ! ይህ ኢጅቲሃዳዊ ጉዳይ ነው፤ በቁርጥ ነስ (ግልጽ የቁርኣንና የሐዲስ ማስረጃ) የመጣበት አይደለም። ከሰማይ ወሕይ ወርዶ "እገሌ ሒዝቢይ ነው" ብሎ አይነግረንም። አንተ በኢጅቲሃድህ እንዲህ አልክ፤ - ይህም ስለ አንተ መልካም ግምት ብናደርግና በስሜት ሳይሆን በኢጅቲሃድ ብቻ ተናግረሃል ብለን ካልን ነው -  ሌላው ደግሞ በኢጅቲሃዱ "ሒዝቢይ አይደለም" አለ።" እንደዚህ ባሉ ኢጅቲሃዳዊ ጉዳዮች ሰዎችን ማጥመም፣ የቢድዓ ባለቤት ማለት፣ ሒዝቢይ ማለት፣ ፋሲቅ ማለት፣ "ፋጅር ናቸው፣ ሴሬኞች ናቸው፣ ከዳተኞች ናቸው፣ አታላዮች ናቸው…" እያሉ መፍረድ አይፈቀድም። ኢጅቲሃዳዊ ጉዳይ ነው። ልብህን ሰፋ አድርገው። ይህ (የሕያ አልሐጁሪይ) ይህችን ፀያፍ ቢድዓ መንገድ አደረገ። ማኩረፍ፣ መቋረጥ፣ ጀርባ መሰጣጠት፣ ለብዙ ዓመታት እንኳ ሰላም አለመባባል፣ ንግግርን መተውንና ግንኙነትን ማቋረጥን እንደ ሃይማኖታዊ መርህ አድርጓል። ከዚች ቢድዓ ወደ አላህ ሊመለስና ሊጸጸት ይገባዋል፤ ምክንያቱም ይህ ጥመት ቢድዓ ሲሆን፣ ሰዎችን ያለ ትክክለኛ ማስረጃ ማጥመም ከታላላቅ ኃጢአቶችም አንዱ ነው። በእርግጥ ዑለማዎች፣ መልካም ቀደምቶች፣ አራቱ የፊቅህ ኢማሞች እንዲህ ቢያደርጉ ኖሮ፣ በሁለት ሙስሊሞች መካከል ፍቅርና ወንድማማችነት ባልቀረ ነበር። ይህ አንድን አቋም ይይዛል፣ ያ ደግሞ በተቃራኒው ይላል፤ ከዚያም መቋረጥና መራራቅ ይጀምራል፤ በመጨረሻም በሁለት ሰዎች መካከል ፍቅር አይቀጥልም ነበር። ለዚያም ነው ይህችን ቢድዓ ነች ያልነው።" ✅ ጥያቄ ለለተሞ ተከታዮች፦ ✈️ በተወሳው ነጥብ ሸይኽ የሕያ አልሐጁሪይ እና ሸይኽ ዓብዱ ልሐሚድ አልለተሚይ ልዩነታቸው ምንድነው? ሸይኽ የሕያ ሸይኽ ዓብዱረሕማንን ተብዲዕ በማድረግ ኢልዛም እንዳደረገው ሁሉ ሸይኽ ዓብዱ ልሐሚድም ሸይኽ ኢልያስንና መሰል ሰዎችን ተብዲዕ በማድረግ ኢልዛም ያደርጋል። እና የሰዎች መለያየት የነገሩን ቢድዓነት ያስወግዳልን? ✈️ ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ የተብዲዕ ጉዳይ ኢጅቲሃጅን አያስተናግድም የሚል አቋም እንዳላቸው ይታወቃል። ዑለማኡ ሱና ደግሞ ከእርሱ በተቃራኒ ናቸው። t.me/Abu_lmran_Alaseriy/3616 እና በዚህ ነጥብ ማነው መንገድ የሳተው ሸይኻቹህ ወይስ እነዚህ ታላላቅ የሱና ዑለማኦች? ✈️ የዚህ አይነት ፍንትው ያለ ጉዳይ ሲደርሳቹህ ቆም ብላቹህ ከማሰብና ማስረጃን ከመመልከት ይልቅ "በምን መልኩ መልስ ልስጠው?" ብላቹህ መጨነቅና መጠበብ ቢቀርባቹህ አይሻል ወይ? ለመሆኑ እስከመቸ ነው ይህ የለተሞ ሸይኽ በጎተታቹህ እየተጎተታቹህ ከማስረጃ ተጣልታቹህ ከሱና ዑለማእ ተቃርናቹህ የምትቀጥሉት? ብሽሽቅና ነቆራውን ትታቹህ ሳይመሽባቹህ ወደ ሩሽዳቹህ ብትመለሱ፣ ከእንቅልፋቹህ ብትነቁ አይሻልም? ብዥታስ ካለ በውይይት መፍታትና ሐቅ ወዳለበት ሁኖ በእውነት ላይ መሰባሰብ አይሻልም? ተው ልብ ግዙ ወንድሞቸ! አላህ ልቦና ይስጣቹህ ይስጠን። = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

  • 12 июл.2 5153

    без подписи

  • 12 июл.39из UstazKedirAhmed

    ሙሓደራ ቁጥር 237 ክፍል 1 ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ "መስዓለቱ ዑዝር ቢል ጀሕል'' 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

  • 8 июл.50из Abu_lmran_Alaseriy

    የሱና አንበሳ ወይስ የፊትና ሸይኽ!? ~ የሱና ዑለማኦች የማያቁትን አዲስ ነገር አምጥቶ የፊትና ጠንሳሽና አራጋቢ የሆነ የሱና አንበሳ! ~ ሸፍጥና ከዳተኝነት የማይጎረብጠው፣ የሱና አንበሳ!? ~ ትላንት ቁጭ ብሎ ተወያይቶ የተስማማበትን ነጥብ ዛሬ ጥሶና ተገልብጦ በኔ ሳንባ ካልተነፈሳቹህ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚል የሱና አንበሳ! ~ ቅጥረኛ፣ ቆሻሻ፣ ሸይጣን፣ ቡችላና መሰል በሆኑ ቀፋፊ ስድቦች ያለ ሐያእ የሚያቀረሽ የሱና አንበሳ! ~ ተግባሩ እና ንግግሩ እንደ ምስራቅ እና ምዕራብ የተራራቀበት የሚጮኸውን የማኖር የሱና አንበሳ! ~ መርቀን ሲልና የእርሱን የተሳከረ አካሄድ የሚቃወሙ ከመሰለው ታላላቅ የሱና ዑለማኦችና የዲኑ ባለውለታዎችንም ሳይቀር "ከመንሀጅ ውጭ ናቸው" ከማለት የማይሳቀቅ የሱና አንበሳ!? ~ "ኢብኑ መስዑድ ችግር የለበትም እያሉ ነው አይደል!? ኢልያስ ችግር የለበትም እያሉ ነው አይደል!? ፍፁም ናቸው ነው አይደለ!? ፍፁም ናቸው መቶ በመቶ እንከተል እያሉ ነው! ከአንደበታቸው የተወራ ነው።" በሚልና መሰል በሆኑ ግልፅ ቅጥፈትና ውሸቶች የታወቀ፣ የሱና አንበሳ!? ለማንኛውም የለተሞው መንጋ غሉው እዚህ ደርሷል። الله المستعان! وعليه التكلان! بئس العصر كان هذا الرجل فيه أسد السنة! بئست الجماعة كان هذا إمامها وقائدها! = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

  • 6 июл.51из yelbnu_Munewor_dawa_magia

    без подписи

  • 5 июл.71из Dralshwiar12

    🛑 دعــاء لتيسير الأمــــور 🍃⁉️ الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه اللّه https://t.me/Dralshwiar12 #شارك_تؤجر✅

  • 4 июл.65из Mswwe

    ቆይ አልገባኝም ሀራ እኛ የምናቀው ከወልደያ በታች ያለው ነው? ወይስ ሌላ ክልል ያለ ሀራ ነው? አረ አደናገራቹህን ጎበዝ! ለነገሩ ፊቱንም ውሸት መገለጫህ ስለነበርና አሁን ደግሞ የተላተምክበት ጀማዓ የውሸት ማሽን ስለሆነ በዚህ ልክ መቀደድህ ብዙም አይደንቅም። የቤቱ አባዎራዎች እነአብዱል ሀሚድ ውሸት ጌጣቸው ከሆነ የልጆቹ በዚህ ልክ መሆን አያስደነግጥም። እንደ አባባል "መምህሩ ከፈሳ ተማሪው ይቀዝናን ይባላን" ገጣሚው እንዲህ ይላል፦ إذا كان رب البيت بالدف ضاربا فشيمة أهل البيت كلهم الرقص የቤቱ ባለቤት ከሆነ ዲቢ ወጋሪ፣ ቤተሰቡ  ሁሉ   ይሆናል  ጨፋሪ፣ አሁን እንደዚህ አይነት ፈጣጣ ውሽት ለምን አስፈለገ? ይህችን ቦግ እልም የምትለውን ጀምዓችሁን በውሸት ለመጠበቅ? እኛ እንደዚህ ብዙ ነን ጧሊበል ኢልሙን ሁሉ ይዘነዋል አብሽሩ ሁሉም ከኛ ጋር ነው እያለ በውሸት ነጋሪት ከታች ላለው ጀሌ ሞራል ለመስጠት? ይሄኮ ያረጅ ፋሽን ነው። ወይስ የለተምያ እውቅና የተሰጠው ሰው አንድ በአስር ነው የሚባዛው!? أَلَيْسَ مِنْكُمْ رَجُلٌ رَشِيدٌ = t.me/Multeka_Selefiyin t.me/Multeka_Selefiyin