Охват к подписчикам
42,7%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,13%
19
Постов в день
0,0
всего 20
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 7 янв.без подписи0,00%
- 7 янв.без подписи0,00%
- 7 янв.‹‹የ1954 ዓ.ም ወይዘሪት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ›› በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ በተከበረው የኮሌጅ ቀን በዓል ወይዘሪት አስቴር ግብረ ማርያም የ1954 ዓ.ም ‹‹ወይዘሪት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ›› ተብላ ተሰየማለች፡፡በኮሌጅ ውስጥ የኢኮኖሚክስ ሁለተኛ ዓመት ተማሪ የሆነችው ወይዘሪት አስቴር ኒው ዮርክ ትምህርቷን እንደምትቀጥል አስታውቃለች፡፡ ወይዘሪት አስቴር የአስመራ ተወላጅ ነች፡፡ #አዲስ_18790,00%
- 7 янв.#የገና_ጨዋታ የገና ጨዋታን ለመጫወት ሩር እየተባለች የምትጠራ ድቡልቡል መጫወቻ ያስፈልጋል፡፡ ክብደቷ እስከ 5 መቶ ግራም የሚመዝን ከእንጨት፤ ከጠፍር አሁን አሁን ደግሞ ከፕላስቲክ ይዘጋጃል፡፡ ድቡልቡል መጫወቻ ወይም ሩሩን ለመምታትና ወደ ተቃራኒ ቡድን ግብ ለማስገባት ልክ እንደ ማንኪያ ቅርፅ ያለው ከ1ሜትር የማይበልጥ ቁመት ያለው የገና ዱላ ያስፈልጋል፡፡ የገና ዱላው ለሁሉም ተጨዋቾች በእኩል ቁመት የተዘጋጀ ሆኖ ይታደላል፡፡ ልዩነት አለመኖሩን ዳኛው የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት፡፡ ጨዋታው ሲጀመር ሁሉም ተጫዋቾች ተነፋነፍ የሚባለውን ባህላዊ ልብሳቸውን ለብሰው ቦታ ቦታቸውን ይይዛሉ አጥቂው ከአጥቂ፤ ተከላካይ እንዲሁ በቦታው፣ በረኛውም በተጠንቀቅ በቦታው ይሰየማል፡፡ ጨዋታውን የሚያስጀምሩት ዳኛ ሶስት ጊዜ “እዚህ እሩር፤ እዛ ገና ” ካለ በኋላ ጨዋታው ይጀመራል፡፡ በጨዋታው ሕግ መሰረት ሩሯን በእግርና በእጅ መንካት ነጥብ ያስቀንሳል፡፡ ለ30 ደቂቃ በመጀመሪያው ምዕራፍ ይጫወታሉ፡፡ ለ10 ደቂቃ ረፍት ከወሰዱ በኋላ የጨዋታ ሜዳ ተቀያይረው ሁለተኛ አጋማሽ ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ፡፡ ጨዋታው ለዋንጫ ወይም ለደረጃ ከሆነ ቡድኖቹ ካልተሸናነፉ ተጨማሪ ደቂቃ እንዲጫወቱ ይደረጋል፡፡ በዚህም ካልተሸናነፉ የቅጣት ምት እየተሰጣቸው እስኪሸናነፉ ድረስ ይጫወታሉ፡፡ በገና ጨዋታ፤ አይቆጡም ጌታ #አዲስ_18790,00%
- 7 янв.#የገና_ጨዋታ ፍጥነትን፤ አካላዊ ጥንካሬንና ትንፋሽን የሚጠይቀው የገና ጨዋታ ሳቢና ተወዳጅ እንዲሆን ልክ እንደ እግር ኳስ ጨዋታ ደንቦቹ ይመሳሰላሉ፡፡በመጀመሪያ ለገና ጨዋታ ሁለት ተጋጣሚ ቡድኖች ያስፈልጋሉ፤ ለጨዋታ የሚስፈልገው ሜዳም በደንብ ለጨዋታ ዝግጁ ይሆናል፡፡ ልክ እንደ እግር ኳስ ሜዳ የጎል ጠባቂ፣ የተከላካይ፣ የአጥቂ፣ የማዕዘን መምቻ በኖራ ይሰመራል፡፡ የሜዳ ስፋቱ ደግሞ ርዝመቱ 90 ሜትር ፤ ጎኑ 50 ሜትር የሆነ ሜዳ ያስፈልጋል፡፡ በዚህ ሜዳ ውስጥ ለመጫወት ሁለቱ ተጋጣሚ ቡድኖች 15 ተጫዋቾችን ያቀርባሉ፤ አስሩ ሜዳ ውስጥ ገብተው የሚጫወቱ ሲሆን አምስቱ በተቀያሪ ወንበር ይቀመጣሉ፡፡ ጨዋታውን የሚመራ የመሀል ዳኛ፣ ዳኛውን የሚያግዙ መስመር ዳኞች እንዲሁም ተቀያሪ ተጫዋቾችን የሚቀይሩ ዳኞችም የገና ጨዋታ ተሳታፊዎች ናቸው፡፡ #አዲስ_18790,00%
- 7 янв.#የገና_ ጨዋታ የገና ጨዋታ መቼ እንደተጀመረ የሚገልፅ ትክክለኛ መረጃ ባይኖርም ከክርስቶስ ልደት በፊት እረኞች በተለይ በበጋው ወቅት ከብት እየጠበቁ መስክ ላይ ይጫወቱት እንደነበር ይነገራል፡፡ ታድያ ይህ ጨዋታ አዝናኝና ተወዳጅ በመሆኑ ዘር፤ የሀብት ደረጃን፤ የሥራ ኃላፊነትና ሌሎች ልዩነቶች ሳይኖሩት ሁሉንም ሰው ያሳትፋል፡፡ በዚህም “በገና ጨዋታ የለም ሎሌ ጌታ” እየተባለ ይገጠምለታል፡፡ የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል የሚከበረው የገና ጨዋታ በሚዘወተርበት ወቅት በመሆኑም በዓሉ ሲከበር የገና ጨዋታም በስፋት ይካሄዳል፡፡ #አዲስ_18790,00%
- 7 янв.без подписи0,00%
- 7 янв.без подписи0,00%
- 7 янв.የጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በዋዜማው እንዲህ ባማረ መልኩ ተከብሯል፡፡ይህን ዝግጅት ያማረ፤የተዋበ ያደረጉትን በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ #የኢትየጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተክርስቲያን #የአእላፋት_ዝማሬ #አዲስ_18790,00%
- 6 янв.#ላሊበላ_ዳግማዊት_እየሩሳሌም የላሊበላ ኪነ ሕንጻ በምድራዊት ኢየሩሳሌም፣ በሰማያዊት ኢየሩሳሌም እና በኖኅ መርከብ ምሳሌ ተደርጎ የተገነባ ነው፡፡ በአስተናነጽ ቅደም ተከተላቸው መሰረትም በምድብ አንድ በምድራዊት ኢየሩሳሌም የሚመሰሉት፥ ቤተ ማርያም፣ ቤተ መድኃኒዓለም፣ ቤተ ጎልጎታ (ቤተ ሚካኤል)፣ ቤተ መስቀል እና ቤተ ደናግል ናቸው፡፡ በምድብ ሁለት የሚገኙት እና በሰማያዊት እየሩሳሌም የሚመሰሉት ደግሞ ቤተ ገብርዔል፣ ቤተ አማኑኤል፣ ቤተ መርቆርዮስ፣ ቤተ አባ ሊባኖስ ሲሆኑ፥ አራቱም በአንድ አቅጣጫ ይገኛሉ። እንዲሁም በምድብ ሦስት ለብቻው የሚገኘው እና በኖኅ መርከብ ምሳሌ ተደርጎ የታነጸው የቅዱስ ላሊበላ የመጨረሻ ሥራ ቤተ ጊዮርጊስ ነው፡፡ቤተ ጊዮርጊስ የአራቱ አቅጣጫዎች አመላካች ኖሮት በመስቀለኛ ቅርጽ የታነጸ ቤተ መቅደስ ነው፡፡ #አዲስ_18790,00%
- 6 янв.#ላሊበላ_ዳግማዊት_እየሩሳሌም በየዓመቱ ታኅሣሥ 29 የልደት (ገና) በዓል በላሊበላ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኒያን ዘንድ በድምቀት ይከበራል፡፡ታኅሣሥ 29 ከጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በተጨማሪ ቅዱስ ላሊበላም የተወለደበት ቀን ነው፡፡ቅዱስ ላሊበላ ታኅሣሥ 29 ቀን 1101 ዓ.ም ተወልዶ፥ ለ40 ዓመታት በንግሥና ቆይቷል፡፡ቅዱስ ላሊበላ በከተማዋ ውስጥ የሚገኙትን ቤተ መቅደሶች ለማነጽ 23 ዓመታትን ፈጅቶበታል። #አዲስ_18790,00%
- 6 янв.#ድንግል_ፈጣሪዋን_ወለደችው እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!0,00%