tgindex

የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን Addis Ababa City Administration Environmental protection Authority(official)

описание

Addis Ababa City Administration Environmental protection Authority የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ በለስልጣን

784
подписчиков
Охват к подписчикам
40,4%
ERR
Реакции к просмотрам
0,03%
3 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,00%
0
Постов в день
0,0
всего 113

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 10 апр.без подписи0,89%
  • 8 апр.без подписи0,66%
  • 7 маябез подписи0,24%
  • 7 маяየኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና ስራ አስኪያጅ ሰይፈ ደርቤ ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በተሰኘው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ እንዳቀረቡት የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከምስረታው ባልተናነሰ የለውጡ መንግሥት በዘረፉና በተቋሙ ባደረገው ሪፎርም ምክንያት ዳግም ተወልዷል ማለት እንደሚቻል ገልጸዋል። ‎የተከናወነው የእሳቤ፣ የህግና አደረጃጀት እንዲሁም የአሰራር ሪፎርም፤ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን በአፍሪካ አስተማማኝና ተጽዕኖ ፈጣሪ የዜና ምንጭ በመሆን ብሄራዊ ጥቅምን ማስጠበቅና ብሄራዊ መግባባት መፍጠር የሚያስችል አቅም እንዲላበስ አስችሎታል። ተቋሙ ተደራሽነቱን በማስፋት፣ በቴክኖሎጂ ተደራጅቶ፣ ከኢትዮጵያ ተሻግሮ የአፍሪካ ድምጽ በመሆን የወል ትርክትን እየገነባ ይገኛል። #PMOEthiopia0,00%
  • 7 маябез подписи0,00%
  • 7 маябез подписи0,00%
  • 7 маябез подписи0,00%
  • 7 маябез подписи0,00%
  • 7 маябез подписи0,00%
  • 7 маябез подписи0,00%
  • 7 маяአሁን በመካሄድ ላይ! ‎ ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ" በሚል መሪ ቃል ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል። ‎ ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች አንዱ ተቋማት ጠንካራና ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫ እንዲሆኑ ማድረግ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል የመገናኛ ብዙሃን ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ናቸው። ‎ #PMOEthiopia0,00%
  • 7 маябез подписи0,00%