Охват к подписчикам
18,0%
ERR
Реакции к просмотрам
0,05%
17 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,00%
1
Постов в день
14,3
всего 268
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 17 авг.ምዕራፍ ሁለት የሲስተም ግንባታን ሙሉ ለሙሉ ወደ ስራ ለማስገባት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው ፡፡ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ነሀሴ 11/2018(መልአ) **** የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አገልግሎት አሰጣጥን ለማቀላጠፍ እና ብልሹ አሰራሮችን ለመግታት ለሲስተም ግንባታ ስራ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ ቢሮው 2017 በጀት ዓመት ባካሄደው ምዕራፍ አንድ የሲስተም ልማት 14 ሞጁሎችና 33 አገልግሎቶችን ከእጅ ንክኪ በማላቀቅ ደንበኞች ባሉበት ቦታ ሆነው በኦንላይን ቀልጣፋና ፍትሐዊ መስተደንግዶ እንዲያገኙ ከማስቻል ባለፈ በየደረጃው ተጠያቂነትን ማስፈን ችሏል፡፡ በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ከሲስተም ማሻሻል ጎን ለጎን የለማ የመሬት አቅርቦትን ጨምሮ 10 ሞጁሎችና 36 ንኡሳን አገልግሎቶችን በማዘመን ከፊሉን ወደ ስራ ማስገባት ተችሏል፡፡ ዛሬ በተካሄደው መድረክም ሁለተኛ ዙር የሲስተም አተገባበር ወቅት የታዩ ጥንካሬዎች ፣በቀጣይ መታረም ያለባቸው ውስንነቶች እና ሲስተሙን ሙሉ ለሙሉ ወደ ስራ ለማስገባት እየተደረጉ ያሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በተመለከተ በተቀናጀ የመሬት መረጃ አያያዝ ቡድን መሪ አቶ ፍፁም ኤሊያስ ገለፃ ተደርጓል፡፡ የሲስተም ልማቱ ስኬታማ እንዲሆን ያልተቋረጠ የአመራር ክትትልና ድጋፍ ሊኖር እንደሚገባም ተገልጿል፡፡ በሲስተም ልማቱ ዙሪያ ተጨማሪ ማብራሪያ የሰጡት የአገልግሎት ማሻሻያና መሬት መረጃ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር ኬና ወንድሙ በበኩላቸው የሲስተሙ ግንባታው ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ሲደረግ ጥራት ያለው የመሬት አቅርቦት ተደራሽ ከማድረግ ባለፈ ከልማት ተነሺዎች የካሳ ክፍያ ጋር ተያይዞ የሚፈፀሙ ብልሹ አሰራሮችን ለመግታት እንደሚያግዝ ተናግረዋል፡፡0,86%
- 17 авг.ምዕራፍ ሁለት የሲስተም ግንባታን ሙሉ ለሙሉ ወደ ስራ ለማስገባት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው ፡፡ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ነሀሴ 11/2018(መልአ) **** በከተማዋ በ2016 ዓ/ም ሪፎርም ካደረጉ ተቋማት የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አንዱ ነው ያሉት የቢሮው ኃላፊ አቶ መላኩ ታምሩ ቢሮው በዛም ሳይገታ አሰራሩን ይበልጥ በማዘመን አገልግሎት አሰጣጥን ለማቀላጠፍ እና ብልሹ አሰራሮችን ለመግታት ለሲስተም ግንባታ ስራ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ በዚህ ቢሮው በ2017 በጀት ዓመት መገባደጃ ላይ በምዕራፍ አንድ የሲስተም ልማት ጥቂት የማይባሉ አገልግሎቶችን ከእጅ ንክኪ በማላቀቅ ደንበኞች ባሉበት ቦታ ሆነው በኦንላይን ቀልጣፋና ፍትሐዊ መስተደንግዶ እንዲያገኙ ከማስቻል ባለፈ በየደረጃው ተጠያቂነትን ማስፈን ችሏል፡፡ በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ከሲስተም ማሻሻል ጎን ለጎን የለማ የመሬት አቅርቦትን ጨምሮ 10 ሞጁሎችና 36 ንኡሳን አገልግሎቶችን በማዘመን ከፊሉን ወደ ስራ ማስገባት መቻሉም ይታወሳል፡፡ ዛሬ በተካሄደው መድረክም ሁለተኛ ዙር የሲስተም አተገባበር ወቅት የታዩ ጥንካሬዎች ፣በቀጣይ መታረም ያለባቸው ውስንነቶች እና ሲስተሙን ሙሉ ለሙሉ ወደ ስራ ለማስገባት እየተደረጉ ያሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በተመለከተ በተቀናጀ የመሬት መረጃ አያያዝ ቡድን መሪ አቶ ፍፁም ኤሊያስ ገለፃ ተደርጓል፡፡ በሲስተም ልማቱ ዙሪያ ተጨማሪ ማብራሪያ የሰጡት የአገልግሎት ማሻሻያና መሬት መረጃ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር ኬና ወንድሙ በበኩላቸው የሲስተሙ ግንባታው ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ሲደረግ ጥራት ያለው የመሬት አቅርቦት ተደራሽ ከማድረግ ባለፈ ከልማት ተነሺዎች የካሳ ክፍያ ጋር ተያይዞ የሚፈፀሙ ብልሹ አሰራሮችን ለመግታት እንደሚያግዝ ተናግረዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ ትስስር ገፆቻችንን Like, Follow, subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇👇👇👇👇 Website: - https://www.aalb.gov.et https://linktr.ee/addisabababacityland Email :-addisabababacityland@gmail.com0,84%
- 11:46без подписи0,73%
- 17 авг.без подписи0,24%
- 13:33ለፍትህ አካላት የሚሰጡ መረጃና ማብራሪያዎች የመንግስትና ህዝብ ጥቅም በሚያስከብር መልኩ በጥንቃቄ ሊዘጋጅ ይገባል ፡፡ ኢንጂነር ኬና ወንድሙ የህግና ቴክኒክ ዳይሬክቶሬት የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ዝግጅት በየደረጃው ከሚገኙ ሰራተኞች ጋር ገመገመ፡፡ ሀምሌ 12 /2018 (መልአ) ****** በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የህግና ቴክኒክ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ውስን የሆነው የመሬት ሀብት ለታለመለት የመንግስትና ህዝብ ጥቅም እንዲውል የህግ ከለላ ያደርጋል ፤ ከፍትህ አካላት ለሚቀርቡ ልዩ ልዩ ትዕዛዞች መረጃና ማብራሪያ ይሠጣል ፤ ውሳኔ ያገኙ የፍርድ ቤት ትዕዛዞችንም ያስፈፅማል ፡፡ የህግና ቴክኒክ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሙሉጌታ ወልደዮሐንስ የስራ ክፍሉን የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ዝግጅት በየደረጀው ከሚገኙ ሰራተኞች ጋር በገመገሙበት ወቅት እንደገለፁት በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ከፍርድ ቤት ለቀረቡ 8ሺ 552 ልዩ ልዩ የፍርድ ቤት ትዕዛዞች ፈጣን ምላሽ ከመስጠት ባለፈ በተቋሙ ላይ ለቀረቡ 1ሺ 483 ክሶች መረጃና ማብራሪያ ለፍትህ ቢሮ አደራጅቶ በመላክና ምላሽ በመስጠት ከ90% በላይ በመርታት የመንግስትና ህዝብ ሀብት ማዳን መቻሉን ተናግረዋል ፡፡ ዳይሬክተሩ ጨምረውም በተያዘው በጀት ዓመት ከፍትህ ተቋማት የሚቀርቡ ትዕዛዞችና አፈፃፀሞችን ሙሉ ለሙሉ ለማስፈፀም መታቀዱን ተናግረዋል፡፡ በመድረኩ ላይ ተገኝተው አቅጣጫና መልዕክት ያስተላለፉት የአገልግሎት ማሻሻያና መሬት መረጃ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ኬና ወንድሙ በበኩላቸው የመረጃ አያያዝ ስርዓትን በማዘመን ስታንዳርዱን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ተናግረው ፤ በበጀት ዓመቱ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ ልዩ ክትትል እንደሚደረግ ጠቁመዋል ፡፡ አክለውም ለፍትህ አካላት የሚሰጡ መረጃና ማብራሪያዎች የመንግስትና ህዝብ ጥቅም በሚያስከብር መልኩ በጥንቃቄ መዘጋጀት እንዳለበት አሳስዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ ትስስር ገፆቻችንን Like, Follow, subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇👇👇👇👇 Website: - https://www.aalb.gov.et https://linktr.ee/addisabababacityland Email :-addisabababacityland@gmail.com0,00%
- 13:33без подписи0,00%
- 13:33без подписи0,00%
- 13:33без подписи0,00%
- 13:33без подписи0,00%
- 12:27የኮሪደር እና የወንዝ ዳር ልማቶች ገጽታን ከመቀየር ባለፈ በአእምሮ፣ በጤና እና በአካል የበለጸገ ትውልድን ለመገንባት ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው በአዲስ አበባ የተገነቡ የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማቶች ገጽታን ከመቀየር ባለፈ በአእምሮ፣ በጤና እና በአካል የበለጸገ ትውልድን ለመገንባት ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳላቸው ነዋሪዎች ገለጹ። በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወኑ የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ሥራዎች የከተማዋን መሠረተ ልማት ከዘመኑ ጋር በማስተሳሰር፣ የነዋሪዎችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ደህንነት ማሻሻልና አረንጓዴ ቦታዎችን በማስፋፋት ትርጉም ያለው ለውጥ ማምጣት ችለዋል። ከተማዋን ለቱሪስቶች ማራኪ ከማድረጉም በላይ በወንዞች ዳርቻዎች ላይ የነበሩ የጎርፍ አደጋ ስጋቶችን በመቀነስ ህብረተሰቡ ንጽህናው የተጠበቀ የመኖሪያ እና መዝናኛ ስፍራዎችን እንዲያገኝ አድርጓል። በዚህም ዘላቂ የከተማ ልማት እውን እንዲሆን በማስቻል የዜጎችን የኑሮ ጥራት ከፍ አድርጓል። አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡት የመዲናዋ ነዋሪዎች፣ የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻዎች ልማት ሥራ ከፍተኛ የገጽታ ግንባታ ከመፍጠሩም በላይ ሁሉንም ተጠቃሚ ማድረግ የቻለ አካታች ልማት መሆኑን ተናግረዋል። የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሳይ ተስፋዬ እንደገለጹት፤ የተከናወኑት ግዙፍ የልማት ሥራዎች ለንባብ፣ ለምርምር እና ለህፃናትና ወጣቶች መዝናኛ ያላቸው ፋይዳ ከፍተኛ ነው። በተለይም የቱሪዝም ፍሰትን በማሳደግና የውጭ ምንዛሬ ገቢን በመጨመር ረገድ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት እምነታቸውን ገልጸዋል። በመሆኑም ህብረተሰቡ የተገነቡት መሠረተ ልማቶች ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ፋይዳ በመገንዘብ በባለቤትነት ስሜት ሊንከባከባቸውና ሊጠብቃቸው እንደሚገባ አንስተዋል። አልማዝ ባሻ በበኩላቸው፣ መንግሥት በከተማዋ ያከናወናቸው የልማት ሥራዎች አዲስ አበባን ዘመናዊ፣ ጽዱ እና ለኑሮ ተስማሚ እንዳደረጓት ገልጸዋል። ሀገር ተረካቢው ትውልድም የእረፍት ጊዜውን በመናፈሻዎችና በስፖርት ማዘውተሪያዎች የሚያሳልፍበት ምቹ ሁኔታ መፈጠሩንም ጠቁመዋል። ይህም መንግስት ለአሁን እና ለቀጣዩ ትውልድ የምትሆን ሀገር እየገነባ መሆኑን ያሳያል ብለዋል። ደስታ መአረንዳ እና አዱኛ ጌትነት እንዳሉት በአዲስ አበባ አሁን ላይ የሚገባትን ውበት እና ክብር መጎናጸፍ ችላለች። ይህ ሊሆን የቻለው በአእምሮ፣ በጤና እና በአካል የበለጸገ ትውልድን ለመፍጠር ታሳቢ ያደረጉ ሁለንተናዊ የከተማ ልማት ሥራዎች በስፋት በመሰራታቸው መሆኑን አንስተዋል። የወንዝ ዳርቻ፣ መጽዳት ቤቶችና ቆሻሻ አወጋገድ በመስተካከሉ መጥፎ ሽታዎችን በማስቀረት ለነዋሪዎች፣ ለህፃናት፣ ለሁሉም ህብረተሰብ ክፍሎች እንዲሁም ለቱሪስቶችም ጭምር ዘመኑን የሚመጥን ከተማ ተፈጥሯል ያሉት ደግሞ ክብሩ ወልደሰንበት እና ወልዱ ግርማ ናቸው። መንግስት ቀደም ሲል የተዘነጉ ጉዳዮች ላይ ከፍተኛ በጀት በመመደብ ለዜጎች የኑሮ ዘይቤ መሻሻል የሚያደርገው ቁርጠኛ አካሄድ የሚደነቅ መሆኑንም ተናግረዋል።0,00%
- 11:46без подписи0,00%
- 11:46без подписи0,00%