tgindex

አዲስ ትውልድ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ጥምረት

описание

ክለባችን በሶሻል ሚድያ አስተማማኝ በሆነ መልኩ በfb,YouTube,tiktok,instagram,twitter በመጠቀም ከፍተኛ ገቢ ሚያገኝበት መንገድ መፍጠር ነው✌ 💥ሙሉ መረጃ ✌ ትኩስ ዜናዎች ✌ የጨዋታ ዘገባዎች ✌ ታሪኮች

1 967
подписчиков
Охват к подписчикам
46,6%
ERR
Реакции к просмотрам
0,32%
123 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,05%
21
Постов в день
0,0
всего 50

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 12 маяDone 👌1,43%
  • 24 янв. 2025 г.без подписи1,32%
  • 21 апр.የማሸነፊያዋን ጎል ያስቆጠረው ፍጹም የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል፡፡ፍጹም በበኩሉ የጨዋታው ኮከብ እኔ ሳልሆን ሀብታሙ ጉልላት ነው በማለት ሽልማቱን አበረከተ፡፡እኛ ጊዮርጊሳውያን በበኩላችን ሁለታችሁም ኮከቦቻችን ናችሁ ብለናል 💛❤️1,21%
  • 21 апр.ጊዮርጊሳውያን ፡ የትም ፡ ቢሆኑ ፡ ልባቸው ፡ ከክለባቸው ፡ ጋር ፡ ነው፡፡የክለባችን ፡ ቀንደኛ ፡ ደጋፊ ፡ እና ፡ የቁርጥ ፡ ቀን ፡ ወዳጃችን ፡ የሆነው ፡ ሚድሮክ ፡ ኢንቨስትመንት ፡ ግሩፕ ፡ ዋና ፡ ስራ ፡ አስፈጻሚ ፡ የሆኑት ፡ አቶ ፡ ጀማል ፡ አህመድም ፡ ከጊዮርጊሳውያን ፡ አንዱ ፡ ናቸው፡፡ አቶ ፡ ጀማል ፡ ከሚድሮክ ፡ ዋና ፡ መስሪያ ፡ ቤት ፡ ይሄን ፡ መልእክት ፡ አስተላልፈውልናል፡፡ከጨዋታ ፡ ጅማሮ ፡ እስከ ፡ ፍጻሜው ፡ በሚድሮክ ፡ ጽህፈት ፡ ቤት ፡ የመስታወት ፡ ግድግዳ ፡ ላይ ፡ የክለባችን ፡ አርማ ፡ እንዲሁም ፡ "ሆ ፡ ብሎ ፡ ተነሳ" ፡ የሚለው ፡ ዝማሬ ፡ መልእክት ፡ እየተላለፈ ፡ ለደጋፊዎቻችን ፡ እና ፡ ለተጫዋቾቻችን ፡ ሞራል ፡ እና ፡ የመነቃቃት ፡ መልእክት ፡ ሲተላለፍ ፡ ውሏል፡፡ አቶ ፡ ጀማል ፡ በቦታው ፡ ባይገኙም ፡ በብልሃት ፡ ከኛ ፡ ጋር ፡ ቡድኑን ፡ ሲያበረታቱ ፡ እና ፡ ሲደግፉ ፡ ውለዋል፡፡ እናመሰግናለን ፡ አቶ ፡ ጀማል እናመሰግናለን ፡ ሚድሮክ ፡ ኢንቨስትመት ፡ ግሩፕ1,13%
  • 28 апр.ቅዱስ ጊዮርጊስ vs ሲዳማ ቡና 🗓 አርብ ሚያዝያ 23 /2018 ዓ.ም ⏱ 8⃣ ሰአት 🏟 አዲስ አበባ ስቴድየም 💵 ቲኬቱን በዚህ ሊንክ ይቁረጡ http://ticket.ethiosport.pro1,04%
  • 14 апр. 2025 г.без подписи1,03%
  • 20 окт. 2024 г.без подписи0,86%
  • 6 апр. 2025 г.без подписи0,73%
  • 21 апр.ተጨማሪ የድል ዜና የተስፋ ቡድናችን የሁለተኛ ዙር ውድድሩን ዛሬ ቡራዩ ስቴድየም ላይ ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሯል፡፡አዲስ አበባ ከነማንም 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የሴቶች ቡድናችን ሰበታ ስቴድየም ላይ ከወላይታ ድቻ ጋር ጨዋታ አድርጎ ከአስገራሚ ፍልሚያ በኋላ 1 ለ 1 ተለያይቷል፡፡0,70%
  • 2 апр. 2025 г.без подписи0,69%
  • 26 апр.የድል ቀን የማሸነፍ ቀን የአሸናፊዉ ክለባችን ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም ስትመጡ ልታረጉት ሚገቡት ነገሮች 1. ያለ ማሊያ ስለማይገባ ሁላችሁም በዉቡ ቢጫ እና ቀይ ማሊያችን ደምቃቹ ኑልን። 2. ቲኬት ስላለቀ እና በር ላይ ስለማይሸጥ ሁላችሁም ስክሪንሹት ያረጋችሁበትን QR CODE ይዛቹ ኑ እምቢ ላላቹ በ @esportgetticket_bot ላይ Start ብላቹ share contact ላይ የቆረጣችሁበትን ስልክ ከገባ የሚመጣላቹ ዝርዝር ላይ ticket 1 ስትነኩት ይመጠላችኋል። 3. የስታዲየም በር ከ5 :30 ጀምሮ ክፍት ነዉ 8 ሰአት ላይ ደሞ ይዘጋል። 4. በተቻለ መጠን መጠጥ ሳትጠጡ ኑ ከድላችን በኋላ ሚከለክለን ምንም ነገር ስለሌለ እንደርስበታለን። 5. ለቲኬተሮች ,ለፀጥታ ሀይሎች እና ለስቲዋርድ አባላቶች ትብብሯን ያሳዩ ሁሌም ምንታወቅበት ጨዋነታችን ዛሬም ማስመስከር አለብን። 6. ሙሉ 90 ደቂቃዉን የተቃራኒ ተጨዋቾችን በሚያፈዘዉ እና በሚያምርብን ዉብ ዝማሬዎቻችን ጀግኖቹን ተጨዋቾቻችንን ማጀገን አለብን። 7. ያዉ ዛሬም እንደለመድነዉ ጎሎችን ማግባታችን አይቀርም በዛ ደስታ መሀል ክለባችን ሊያስቀጡ ሚችሉትን ማለትም ወደ ሽቦ መምጣት እና ወንበር ላይ መቆም ክለባችንን ስለሚያስቀጣ ከወዲሁ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። 8. የሚዘጋጁ ሞዛይክ ስለሚኖር በቦታችሁ ላይ ተቀመጡልን ድባቡንም ልዩ ለማረግ ስላለብን። 9. አያሆሆ ማታ ነዉ ድሌ ✌️ 10. ከጨዋታዉ መጠናቀቅ በኋላ ልዩነታችን ሜዳ ላይ መሆኑን አሳይተን ወደ ቤታችን ስንመለስ በፍፁም ሰላም መሆን አለበት የናፈቀንን የክለባችን ጨዋታ ከሸገር ሳይወጣ እዚ ደርሰናል ልናጣዉም አይገባንም። ለጨዋ ደጋፊ ይሄን መንገር አይገባንም ያዉ ለማስታወስ ብቻ ነዉ ✌️ ድል ለኢትዮጵያ አርማዉ እና ለ31 ጊዜ ሻምፒዮናዉ አርበኛዉ ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ✌️✌️✌️✌️0,66%
  • 13 дек. 2024 г.без подписи0,60%