ADIL CREATIVE TECH Am©
описание
🌐 WELCOME TO ADIL CREATIVE TECH !!! 💻 Technology | Software | AI | Tutorials 📱 Apps • Websites • Digital Skills 🌍 Learn • Create • Innovate Admin - @Yonail_Typography © Main Channel: https://t.me/ADIL_CREATIVE
92
подписчиков
Охват к подписчикам
29,3%
ERR
Реакции к просмотрам
0,39%
2 на 19 постов
Пересылки к просмотрам
0,96%
5
Постов в день
1,1
всего 21
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 16 июл.📱 OnePlus ከአሜሪካ እና ከአውሮፓ ገበያ ሊወጣ ነው OnePlus በይፋ ከአውሮፓ እና ከሰሜን አሜሪካ ገበያ መውጣቱን አስታውቋል። ከእንግዲህ በኋላ በእነዚህ ገበያዎች አዲስ የOnePlus ስልኮች አይቀርቡም። ነገር ግን አሁን ያሉ የOnePlus ተጠቃሚዎች የከሽያጭ በኋላ አገልግሎት (After-sales Support)፣ የጥገና አገልግሎት እና የሶፍትዌር ዝመናዎችን እንደቀድሞው ያገኛሉ። በተጨማሪም OnePlus ስልኮች ላይ የነበረው OxygenOS በቀጣዮቹ ወራት ColorOS በመባል ይተካል። የOnePlus እናት ኩባንያ የሆነው Oppo በአሜሪካ ገበያ ለመግባት እቅድ እንደሌለው ገልጿል፤ በተቃራኒው ግን በአውሮፓ ገበያ ላይ በተለይ በFlagship ስልኮች ላይ የበለጠ ትኩረት ለማድረግ እንደሚሰራ አስታውቋል። Follow: ADIL CREATIVE TECH for more tips © 2026 @AdilCreativeTech | Powered by ADIL CREATIVE4,35%
- 25 июн.без подписи2,86%
- 13 авг.የGemini ዕለታዊ የተጠቃሚ ቁጥር 1 Billion መድረሱን የGoogle CEO Sundar Pichai አስታወቀ። ይህም 1B የተጠቃሚ ቁጥር የደረሰ 14ኛው የGoogle product መሆን ችሏል። Follow: ADIL CREATIVE TECH for more tips © 2026 @AdilCreativeTech | Powered by ADIL CREATIVE0,00%
- 13 авг.ሰበር ዜና!! የYouTube የMonitization መስፈርት ጭማሪ ተደረገበት። YouTube የዩትዩብ ክሬተሮች ከቻናላቸው ገንዘብ ለማግኘት (Monetized) ለመሆን የሚያስፈልገውን የWatch Hours መስፈርት በእጥፍ ማሳደጉን ይፋ አደረገ። ከዚህ ቀደም አንድ ቻናል Monetize ለመሆን ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 4,000 Watch Hoursና 1,000 Subscribers እንዲሁም በshorts በ90 ቀናት ውስጥ 10 Million እይታ ማሟላት ይጠበቅበት ነበር። አሁን በተሻሻለው ህግ መሰረት ግን የMonetization ማመልከቻ ለማስገባት ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 8,000 Watch Hoursና 20 Million የshorts ዕይታ ማሟላት ይኖርባቸዋል። የSubscribers መስፈርት ከ1,000 Subscribers ጭማሪ አልተደረገበትም። ይህም ተግባራዊ የሚሆነው ከFebruary 1 ጀምሮ ነው። ይህ አዲስ መመሪያ በተለይም ገና በማደግ ላይ ላሉ Small Creators ትልቅ መሰናክል የሚፈጥር ሲሆን Monetized ለመሆን የሚወስደውን ጊዜ በእጥፍ ያራዝመዋል። ሆኖም ግን አስቀድመው Monetized የሆኑ ቻናሎች ላይ ተግባራዊ አይደሩግም ተብሏል። ✍️YouTube መስራት የጀመራችሁ ወይም ለመጀመር ያሰባችሁ ምን ተሰማችሁ? Follow: ADIL CREATIVE TECH for more tips © 2026 @AdilCreativeTech | Powered by ADIL CREATIVE0,00%
- 13 авг.Google messages ስትጠቀሙ RCS On ማድረጋችሁ ምን ይጠቅማችኋል? ⚫️Message ስትልኩ ብር አይቆርጥባችሁም። ነገር ግን Data ማብራት ይጠበቅባችኋል። የምትልኩለት ሰው Google messages የሚጠቀምና Online መሆን አለበት። ⚫️የGemini AI እዛው Google messages ላይ መጠቀም ትችላላችሁ። ⚫️ የድምፅ መለዕክት፣ ፎቶ፣ location፣ GIFና Sticker መላላክ ትችላላችሁ። ⚫️End-to-End encrypted ነው። ያ ማለት የምትልኩትን መልዕክት ማንኛውም service provider (ቴሌ ወይም ሳፋሪኮም) የማየት እድል የላቸውም። ግን ሁለታችሁም Google messages ከተጠቀማችሁና E2EE on ከሆነ ብቻ ነው። ⚫️Message የላካችሁለት ሰው የላካችሁትን መልዕክት ማየቱና አለማየቱን ማዎቅ ትችላላችሁ። እንዲሁም type በሚያደርግበት ጊዜ Typing....ይላችኋል። እዚ ጋ ጥንቃቄ ማድረግ ያለባችሁ RCS on አድርጋችሁ Message ስትልኩ እናንተ data ካላበራችሁ message error ይላችኋል። የምትልኩለት ሰውም Online ካልሆነ የላካችሁት message አይገባለትም። ይህን ነገር ለማስተካከል የምትልኩለት ሰው profile ላይ ገብታችሁ "Only send SMS and MMS messages" የሚለውን On ማድረግ ይጠበቅባችኋል። Follow: ADIL CREATIVE TECH for more tips © 2026 @AdilCreativeTech | Powered by ADIL CREATIVE0,00%
- 13 авг.ጠቃሚ ዌብሳይቶች ዝርዝር ⚫️ https://web3.university A massive hub of free tutorials about blockchain development ⚫️https://medscape.com Primarily for professionals, but offers free, high-level clinical information and drug interaction checkers. ⚫️ https://linuxjourney.com Linux learning platform ⚫️ https://www.iconfinder.com/ Millions of icons that you can use for your projects ⚫️ https://zoom.earth/ Live satellite weather maps that look strangely satisfying ⚫️ https://brilliant.org Interactive, visual lessons in math, science, and computer science ⚫️https://chess.com learn, play, and watching competitive chess at all skill levels ⚫️https://www.edge.org/ Intellectual discussions and debates from leading thinkers and scientists Follow: ADIL CREATIVE TECH for more tips © 2026 @AdilCreativeTech | Powered by ADIL CREATIVE0,00%
- 13 авг.ኬንያ ከTether ጋር በመተባበር USDTን ለSettlement የመጠቀም ሙከራ ጀመረች። የኬንያው ግዙፍ የአክሲዮንና የሴኩሪቲስ ገበያ Nairobi Securities Exchange (NSE) በአለም አቀፍ ደረጃ በUSDT Stablecoin የሚታወቀው Tether ጋር ስትራቴጂካዊ አጋርነት መፍጠሩን ይፋ አደረገ። ይህ ትብብር 26.4 ቢሊዮን ዶላር ካፒታል ባለው የኬንያ የካፒታል ገበያ ውስጥ ክፍያዎችን (Settlement)…0,00%
- 13 авг.ኬንያ ከTether ጋር በመተባበር USDTን ለSettlement የመጠቀም ሙከራ ጀመረች። የኬንያው ግዙፍ የአክሲዮንና የሴኩሪቲስ ገበያ Nairobi Securities Exchange (NSE) በአለም አቀፍ ደረጃ በUSDT Stablecoin የሚታወቀው Tether ጋር ስትራቴጂካዊ አጋርነት መፍጠሩን ይፋ አደረገ። ይህ ትብብር 26.4 ቢሊዮን ዶላር ካፒታል ባለው የኬንያ የካፒታል ገበያ ውስጥ ክፍያዎችን (Settlement) በUSDT ለመፈጸም የሚያስችል ታሪካዊ ስምምነት ነው። ከዚህ ቀደም የኬኒያ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች በNSE ገበያ ውስጥ Stock፣ Bondና ሌሎች Financial Assets ሲገዙ በFiat Currency ወይም በኬንያ ሽልንግና በአሜሪካን ዶላር ብቻ በኩል የነበረው የSettlement ሂደት ቀናት ይወስድ ነበር። Tether USDTን በመጠቀም ግን አጠቃላይ ሂደቱን በBlockchain ቴክኖሎጂ አማካኝነት በሰከንዶች ውስጥ በዝቅተኛ የTransaction Fee ለማከናወን ያስችላል። ይህ ስምምነት የዶላር እጥረት በሚያጋጥምበት በአፍሪካ ገበያ ውስጥ USDTን እንደ Settlement Currency መጠቀም የውጭ ኢንቨስተሮች በቀላሉ ወደ ኬንያ ገበያ ገብተው ኢንቨስት እንዲያደርጉ በር ይከፍታል ተብሏል። ይህ ሙከራ የሚካሄደው በኬንያ Capital Markets Authority (CMA) የቁጥጥር ማዕቀፍ ስር ሲሆን የደህንነት እና ህጋዊነት መስፈርቶችን የጠበቀ መሆኑ ይረጋገጣል።0,00%
- 1 авг.без подписи0,00%
- 1 авг.የናይኪ አዲሱ 'ሃይፐርስላይድ' (Nike Hyperslide) ናይኪ ከሃይፐር አይስ (Hyperice) ጋር በመተባበር "Nike Air Zoom Hyperslide" የተባለ አዲስ የቤት ውስጥ ነጠላ ጫማ ይፋ አድርጓል። ይህ ጫማ ከስፖርት በኋላ የእግርን ጡንቻ ለማዝናናት እና ድካምን ለመቀነስ በሙቀት እና በንዝረት የታጀበ ቴክኖሎጂን ይጠቀማል። ተጠቃሚዎች ሦስት የሙቀት እና የንዝረት ደረጃዎችን በስልክ መተግበሪያ ወይም በጫማው ላይ ባሉ ቁልፎች ማስተካከል የሚችሉ ሲሆን፣ ባትሪው በUSB-C ቻርጅ ተደርጎ ለአንድ ሰዓት ያህል ያገለግላል። በ249 ዶላር ለገበያ የቀረበው ይህ ምርት፣ ለጤና ማገገሚያ የሚውል በመሆኑ በጤና ቁጠባ ፈንድ (FSA/HSA) መግዛት የሚቻል ሲሆን፣ በምቾቱ የሚታወቀውን የናይኪ ኤር ዙም (Air Zoom) ሶል በመጠቀም በተለያዩ ቀለማት እና መጠኖች ተዘጋጅቷል። Follow: ADIL CREATIVE TECH for more tips © 2026 @AdilCreativeTech | Powered by ADIL CREATIVE0,00%
- 30 июл.Breaking Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል። Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለውን በመምረጥ የፈለጋችሁትን አይነት video create ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ august 4 ድረስ ብቻ ነው። ሞክሩት። Follow: ADIL CREATIVE TECH for more tips © 2026 @AdilCreativeTech | Powered by ADIL CREATIVE0,00%
- 30 июл.በቅርቡ ይፋ የሆነውን የሳምሰንግ አዲስ ታጣፊ ስልክ Galaxy Z Fold 8 Review ስልኩ አጠቃላይ rating 8.9 / 10 ከፍተኛ ነጥብ ያገኘ ሲሆን ዘንድሮ ሳምሰንግ የDesign ለውጥ ካደረገባቸው ስልኮች ቀዳሚው ነው። ስልኩን ከቀደሙት የFold ስልኮችና ከUltra series የበለጠ ተመራጭ አድርጎታል ብሏል። ⚫️አዲስ Aspect Ratio (Passport Shape): የቀደሙት የFold ስልኮች…0,00%